Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 14 Aug 2023, 18:40
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 14 Aug 2023, 19:25
ፋኖ ወራሪውን እና ጨፍጫፊውን የኦሮሞ ወራሪ ኃይል አፈር እያስጋተው ነው!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!
Please wait, video is loading...
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Post
by Za-Ilmaknun » 14 Aug 2023, 19:41
ብልፅግና ያለውን ሁሉ ሃይል አማራ ላይ ቢያሰማራም፥ ጀግኖቹ ፋኖዎች ብትንትኑን አውጥተውታል። የገባው እዝ ሁሉ በዚህ ፍጥነት ፈርሶ ፥ አሁን ላይ የ እዝ ሰንሰለቱ ተበጣጥሶ በየፊናው ሲራወጥ ይታያል
ያችው ይፈረደባት ድሮን ናት እንግዲህ ሰላማዊ ህዝብ ለጥቂት ጊዜ የምትጨፈጭፈው። መድፉም ቢሆን ጋራና ሸንተረር ከመደርመስ ያለፈ ምንም አልፈየደም። በጣም በቅርቡ በሚደረግ የፋኖ ዳግም ስምሪት፥ የገባው ሁሉ ተሟጦ፥ ክልሎች ሃይል ማዋጣት ይጀምራሉ፥) እነሱም ሲያልቁ፥ ትህነግ ዘው ይልበት ይሆናል ።ከዛማ የዘመናት ግፍ ምላሽ ያገኛል። ወየው ለግፈኞች!!