በሚመራው ህዝብ ላይ የኦሮሙማ ሰራዊት የሚፈፅመው ግፍ ከአዕምሮ በላይ የሆነበት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ በይፋ የፋኖ ህዝባዊ ሰራዊትን መቀላቀሉን አሳውቋል። የአማራ ብሔርተኝነትን ከፊት ሲመሩ ከነበሩ ሙህራን አንዱ የነበረው አቶ መልካሙ በዚህ አጣብቂኝ ወቅት ኦሮሙማን አፍንጫህን ላስ ብሎ በስተመጨረሻም ህዝባዊነቱን በተግባር በማረጋገጥ ለአማራ ህዝብ አለሁ ብሏል። በየወረዳው ላሉ አመራሮችም እና ጠቅላላ የዞኑ ማህበረሰብም የአማራ ህዝባዊ ሰራዊትን እንዲቀላቀል ጥሪ አቅርቧል።
ድል ለክንደ ነበልባሉ ፋኖ!
Please wait, video is loading...