Re: የትግራይ፥ጥሪ፥ ችግሮች፥ በሰላም፥ እንዲፈቱ፥ ሲሆን፥ የሰላም፥ውሉን፥ ለማፍረስ፥ የሚደረግ፥እንቅስቃሴን፥ ለማክሸፍ፥ ግን፥ ከመንግስት፥ ጎን፥ ሆኖ፥ ይከላከላል፤
ጎንዮሽ የሆነ "የሰላም ውል" የሚባል የለም። የሰላም ውል ቢኖርማ ሰላም ይሰፍን ነበር። የሰላም ውል የሚባል የለም። የሽፍታዎች ስምምነት የሽፍታ ዱለት ነው የሚባለው። ጌታቸው ረዳ እራሱ በህግ ተፈላጊ ከፍተኛ ወንጀለኛ ነው። ማን ኢትዮጵያዊ ምህረት ሰጥቶት ነው ያለስጋት ሊኖር የሚችለው። ሂሳብ አወራርዳለሁ ስለ አለ ገና ሂሳብ ይተሳሰባል።
ውል አለኝ የሚል የትግሬ ወያኔ ካለ ውሉ ተቀዷል። ፊርማው ሳይደርቅ ነው ወረቀቱ ተቀዶ ውሃ የበላው።
ለትግራይ ህዝብ የሚጠቅመውን አዝርዕቱን ከአንበጣ መንጋ ይጠብቅ ዘንድ ጊዜውን ባያጠፋበት መልካም ነው።