Please wait, video is loading...
Emphasis below from Dedebit Lady almaze:
almaze wrote: ↑13 Aug 2023, 16:06አሁንም ቢሆን የትግራይ ህዝብ በየትኛው ኣካባቢ የሚከሰቱ ችግሮች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ያለው ቁርጠኛ አቋም እንደተጠበቀ ሆኖ፣ የፕሪቶሪያውን ስምምነት ለማፍረስ የሚቋምጡ ፅንፈኛ ሀይሎችና የቅርብም የሩቅም አጋሮቻቸው በህዝባችን ላይ የሚያደርጉትን ዘመቻ ለማክሸፍ ከፌዴራል መንግስት እስካሁን ድረስ እያደረግነው የመጣነውን አበረታች ግንኙነት አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር አቋሙን ግልፅ ማድረግ ይፈልጋል።
የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር
07 ነሐሰ 2015 ዓ/ም