Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በጉራጌ ምድር አንድ አማራ አይጠቃም !! ይድረስ ለጸረ አማራ ኦሮሙማ!

Post by Horus » 13 Aug 2023, 14:39

ከ4 ደቂቃ ጅምረው ይስሙ

የጉራጌ አመጽ በማንኛውም ግዜ መፈንዳቱ አይቀሬ ነው! ጉራጌ ግፍ የሚፈጽምን በዝምታ የሚያልፍ ካልቸር የለውም!

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47688
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: በጉራጌ ምድር አንድ አማራ አይጠቃም !! ይድረስ ለጸረ አማራ ኦሮሙማ!

Post by Halafi Mengedi » 13 Aug 2023, 14:48

Slave give birth a slave mentality for generations, ask Bologna maids how they worship for their slave masters by honoring the Bologna legacy and named themselves as Bologna name Eritrea aka Bologna maids.

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጉራጌ ምድር አንድ አማራ አይጠቃም !! ይድረስ ለጸረ አማራ ኦሮሙማ!

Post by Horus » 13 Aug 2023, 14:53

ጉራጌ የሴራ (የስርዓት፣ የስኛት) አገር ነው ። ያን ስኛት እጣለሁ የሚል ደሞ የሚጠብቀው ቅጫና ያ ካልሆነ አመጽ ነው!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: በጉራጌ ምድር አንድ አማራ አይጠቃም !! ይድረስ ለጸረ አማራ ኦሮሙማ!

Post by kibramlak » 13 Aug 2023, 15:21

Only if the acts are swift : የወያኔ መዥገሮች ከሰው በላው አቻቸው ኦሮሙማ ጋር በመተባበር አዲስ አበባ ውስጥ አማራ እና ጉራጌውን እየጠቆሙ እያስያዙ ባለበት በአሁኑ ወቅት ዝምታው ወሰን የሌለው መሆኑ ያሳስባል፣
ፋኖ አንዱን የብልግና አከርካሪ እና የአብይ ተላላኪዎችን በአማራ ክልል ድራሻቸውን ሲያጠፋ ወደማህል ያለው የበኩሉን ድርሻ ባጣዳፊ መወጣት ይኖርበታል፣፣ የጎሰኞችን ግብአተ መሬት በማፋጠን ያለአግባብ የሚያልቀውን ንፁሀን ግድያ መቀነስ ስለሚቻል

Horus wrote:
13 Aug 2023, 14:39
ከ4 ደቂቃ ጅምረው ይስሙ

የጉራጌ አመጽ በማንኛውም ግዜ መፈንዳቱ አይቀሬ ነው! ጉራጌ ግፍ የሚፈጽምን በዝምታ የሚያልፍ ካልቸር የለውም!

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጉራጌ ምድር አንድ አማራ አይጠቃም !! ይድረስ ለጸረ አማራ ኦሮሙማ!

Post by Horus » 13 Aug 2023, 15:26

አዲስ አበባ እራሱን የቻለ ሌላ ዳይናሚክስ ነው ! መራራ ትግል የሚያደርጉ ወጣቶች እስከ ሚነሱ አዲስ አበቤ መረገጡ አይቀሬ ነው ። አሁን ላይ ትግሉ እየተዛመተ ያለው አማራ፣ ጉራጌ፣ ከምባታ፣ ጋሞ እያለ ነው።

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: በጉራጌ ምድር አንድ አማራ አይጠቃም !! ይድረስ ለጸረ አማራ ኦሮሙማ!

Post by kibramlak » 13 Aug 2023, 15:35

አሁን የጠቀስካቸው ቦታዎች ምን ያህል እንቅስቃሴ እንዳለ ባላውቅም ብዙ መነቃቃት የሚያስፈልግ ይመስለኛል ፣ ከዛ በሁዋላ ግን ህዝቡ ራሱ ትግሉን ይመራዋል ፣ መሪም ባይኔረው፣
Horus wrote:
13 Aug 2023, 15:26
አዲስ አበባ እራሱን የቻለ ሌላ ዳይናሚክስ ነው ! መራራ ትግል የሚያደርጉ ወጣቶች እስከ ሚነሱ አዲስ አበቤ መረገጡ አይቀሬ ነው ። አሁን ላይ ትግሉ እየተዛመተ ያለው አማራ፣ ጉራጌ፣ ከምባታ፣ ጋሞ እያለ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጉራጌ ምድር አንድ አማራ አይጠቃም !! ይድረስ ለጸረ አማራ ኦሮሙማ!

Post by Horus » 13 Aug 2023, 15:43

ክብራምላክ፣
ልክ እንደ አማራ ትግሉ ሲጀምር ባካባቢ ጥያቄ ላይ ነው ። ደቡብም ያለው ግዜያዊ ጥያቄ የክልል እና የራስ ገዝነት ጥያቄ ነው ። ግን መላ ደቡብ የኦሮሞ ግፊት አለበት ። ካማራ ክልል የሚለየው የድርጅትና የጦር እጦት ነው። አሁን ላይ ቢያንስ ቢያንስ አቢይ አማራን ለመውጋት የፖለቲካ ድጋፍ፣ ፍየልና ዳቦ ቆሎ አልሰጥም ካለ የትግሉ መጀመሪያ የሃይል አሰላለፉ ለውጥ ነው። የተለያዩት ቦታዎችና ሕዝቦች የንቃታና ቅዋሜ ደረጃ የተለያየ ስለሆነ ብዙ መናበብም ትግእስትም የሚጠይቅ ነው ።

Post Reply