Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ የምትፈልገው የአማራ ሽግግር መንግስት ሳይሆን የኢትዮጵያ ሽግግር መንግስት ነው!

Post by Horus » 12 Aug 2023, 15:22

ያማራ ፋኖ ወደ ኢትዮጵያ ፋኖ ግፋ ! ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ሁሉ አማራ ተብሎ መገደሉ ስለማይቀር ተነስተህ እየተዋጋህ ሙት