Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በወልቂጤ አማራዎች ፋኖነትን ወደ ጉራጌ ያመጣሉ ብሎ የፈራው የኦሮሙማ አገዛዝ አፈሳ ጀምሯል

Post by Horus » 12 Aug 2023, 14:30

ረቨለኤሽን፣
This is how Oromuma is trying to Frame the Whole Issue - "Amara v. Everybody" . እናም ከዚህ በኋል ዝም ብለህ ተከታተል በመላ ደቡብ እያሰሩና እየገደሉ ያማራ ፋኖ ነው ይላሉ ። ይህን ትርክት ባስቸኳይ መሰረበር አለበት ። ፋኖ የሽምቅ ቡድኖችን በማስረግ ደቡብ እራሱ የጎሬላ ንቅናቄ መቀጥ ይኖርበታል ። ያኔ ነው ትርክቱ የሚቆመው ። ወልቂቴ በከምባታ፣ ጋሞ እና አዋሳ ሁሉ ይደገማል ።

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: በወልቂጤ አማራዎች ፋኖነትን ወደ ጉራጌ ያመጣሉ ብሎ የፈራው የኦሮሙማ አገዛዝ አፈሳ ጀምሯል

Post by Assegid S. » 12 Aug 2023, 17:47

ሰዎቹ'ኮ አብደዋል! በሀገሪቱ ውስጥ ያለውን ማህበረሰብ ባጠቃላይ ከማሰቃየትና ማዋከብ አልፈው ድንበር በመሻገር ህዝብና መንግስትም እየዘለፉ ለኦሮሙማ ሌላ የውጭ ጠላትም እያበጁለት ነው።

EBC ዜና ብሎ ያቀረበውን የጠቅላይ ሚንስትሩን የብላቴ ኮማንዶ ምረቃ ስመለከት፥ " ባሏ 'field' ሊወጣ ከቤት ሲሰናዳ ... እኔ ጎሮ ሆኜ በሳቅ ልፈነዳ" ያለው የሚስቲቱ ውሽማ ትዝ ብሎኝ ፈገግ አልኩ። ጎሮ ያደፈጠው ውሽማ ማነው? ብላችሁ አትጠይቁም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ 8)

ግን ጠቅላዩ ሲያስቡት ... አሰልጥነው የሚያስመርቁት ኮማንዶ ያለ እናትና አባት፣ ወንድምና እህት፣ ዘመድ አዝማድ ከላቦራቶሪ በ cloning የወጣ ፍጡር ነው እንዴ? ይህስ ባይሆን ኮማንዶቸው ኣማራና ሌሎች ክልሎች ገብቶ ኣንዲት ነፍስ ቢያጠፋስ ... በቁጭት ለበቀል የሚነሳ እናትና አባት፣ ወንድምና እህት፣ ዘመድ አዝማድ የለም ብለው ያስባሉ? ለነገሩ ኣንዴ አይሰውርብህ እንጂ ከሰወረብህ ... እንደ ፈርዖን ወታደር ባህር ከድኖህ ኣፈር ሳይሆን ውሃ ካልቀበረህ በስተቀር በነብይ ምክርም ቢሆን አትመለስም።

እስቲ ይህቺን ግልፅ ትንኮሳና ስድብ ለማን እና ወዴት እንደተሰነዘረች ገምቷት፦ "ኢትዮጵያ ለሁሉም ጎረቤቶቿ ኩራትና መከታ ትሆናለች፣ ኢትዮጵያ ለሁሉም ጎረቤቶቿ የሰላም ምንጭ እንጂ የጦርነት ምንጭ አትሆንም፣ ኢትዮጵያ በሚያስፈልጉዋት ነገር ሁሉ በድርድር በምክክር በሰጥቶ መቀበል የምታምን እንጂ ጎረቤቶቿን አፍሪካ ወንድሞቿን ባላት ጉልበት አንበርክካ መንጠቅ የምትፈልግ የሰፈር ጎረምሳ ባህሪ ያላት ሀገር አይደለችም" ጠቅላይ ሚንስትሩ


Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በወልቂጤ አማራዎች ፋኖነትን ወደ ጉራጌ ያመጣሉ ብሎ የፈራው የኦሮሙማ አገዛዝ አፈሳ ጀምሯል

Post by Horus » 12 Aug 2023, 22:30

ዲክታተር ሁሉ ሊወድቅ ሲል መዋጋት የማይችልና የማይፈልግ ወታደር ሰብስቦ ዲኩር ሲጨርስ ጠርሙስ ይሰብራል ። ይህ ሰልፍ ድራማ ነው ፤ ሃቅ ያለው የዛሬው ቡሬ በጎንቻና ማንኩሳ ያለው ጨዋታ ነው ። እነዚህ ምሩቃን ለፋኖ መሳሪያ አቅራቢ ነው የሚሆኑት ! መላ አማራ ጥቁር ክላሽ በነፍስ ወከፍ እየደረሰው ነው ይገርማል ። መንግስቱ እኛ የምናስታጥቀው ሁለት ሰራዊት ነው ብሎ ነበር ። ታሪክ ደገመና አቢይ ሁለት ሰራዊት ያስታጥቅ ገባ ።

eden
Senior Member
Posts: 10116
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: በወልቂጤ አማራዎች ፋኖነትን ወደ ጉራጌ ያመጣሉ ብሎ የፈራው የኦሮሙማ አገዛዝ አፈሳ ጀምሯል

Post by eden » 21 Apr 2026, 19:31

Horus wrote:
12 Aug 2023, 14:30
ፋኖ የሽምቅ ቡድኖችን በማስረግ ደቡብ እራሱ የጎሬላ ንቅናቄ መቀጥ ይኖርበታል ።

Affable
Member
Posts: 783
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: በወልቂጤ አማራዎች ፋኖነትን ወደ ጉራጌ ያመጣሉ ብሎ የፈራው የኦሮሙማ አገዛዝ አፈሳ ጀምሯል

Post by Affable » 21 Apr 2026, 21:59

Where is Revelations. I remember when Fano suddenly showed up to liberate Amharas first then the rest of Ethiopians, Revelations was the only Addis born Ethiopian who danced to the new music. Overtime, I think, he realized tribal politics is tribal no matter how it is dressed up, so he might have chosen to severe tie with the clueless.
But recently I question his being alive. I haven’t read any topic he has posted for a while.
If he is posting any topic, however , I bet my last penny, it could not be about his desire to be liberated from the dictatorship of PP by the bravery of Fanos.
How time has changed !


Post Reply