Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15395
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ብልጽግና ፈርሷል ብአዴን ከአማራ ክክል ከተደመሰሰ በኋላ---- አገራዊ ፓርቲ መሆኑ ቀርቶ በትናንሽ ክልሎች ብቻ ተወስኗል

Post by Abere » 12 Aug 2023, 13:40

ብልጽግና ፈርሷል ብአዴን ከአማራ ክክል ከተደመሰሰ በኋላ---- አገራዊ ፓርቲ መሆኑ ቀርቶ በትናንሽ ክልሎች ብቻ ተወስኗል

ትግራይ እና አማራ ክልሎች ብልጽግና የሚባል ነገር የላቸውም። አሁን ብልጽግና በኦሮምያ እና በሌሎች ጥቃቅን ክልሎች ተወስኗል። መወሰን ብቻ አይደለም ጥርሱ ተነቃንቋል - ተንጠልጥሎ ያለውም እየፈረሰ እና እየተበተነ ባለው ኦሮሙማ መከላከያ ነው። የአማራ ህዝባዊ ኃይል የአጭር ጊዜ ግቡን መቶ በመቶ በወሰደው መብረቃዊ ጥቃት አሳክቷል። ይህም የአጭር ጊዜ ግብ ብአዴን ከክልሉ መደምሰስ እና ማፍረስ ነበር- አሁን ብአደን ፈርሷል። ቀጣዩ የእረጅም ጊዜ ግብ የኦሮሙማ /ኦነግ ሃሳዊ ብልጽግና መደምሰስ ነው። የዚህን ጉዞ በትጋት ተያይዞታል - ይህን ለመገመት አዲስ አበባ ያለውን ጭንቀት ማየት ብቻ በቂ ነው። ዛሬ አዛውንት እናቶች ሳይቀሩ ዱላ ይዛችሁ ሮንድ ቁም ተብለው በግዳጅ ላይ ናቸው። ስራ ቁሟል - ሰራተኛው ህዝብ እስርቤት ይተራመሳል። የሚቻል አይደለም። ኦነግ በውደቀት ምዕራፍ ላይ የመሆኑ ዋና ማስረጃ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብልጽግና ፈርሷል ብአዴን ከአማራ ክክል ከተደመሰሰ በኋላ---- አገራዊ ፓርቲ መሆኑ ቀርቶ በትናንሽ ክልሎች ብቻ ተወስኗል

Post by Horus » 12 Aug 2023, 13:54

Abere wrote:
12 Aug 2023, 13:40
ብልጽግና ፈርሷል ብአዴን ከአማራ ክክል ከተደመሰሰ በኋላ---- አገራዊ ፓርቲ መሆኑ ቀርቶ በትናንሽ ክልሎች ብቻ ተወስኗል

ትግራይ እና አማራ ክልሎች ብልጽግና የሚባል ነገር የላቸውም። አሁን ብልጽግና በኦሮምያ እና በሌሎች ጥቃቅን ክልሎች ተወስኗል። መወሰን ብቻ አይደለም ጥርሱ ተነቃንቋል - ተንጠልጥሎ ያለውም እየፈረሰ እና እየተበተነ ባለው ኦሮሙማ መከላከያ ነው። የአማራ ህዝባዊ ኃይል የአጭር ጊዜ ግቡን መቶ በመቶ በወሰደው መብረቃዊ ጥቃት አሳክቷል። ይህም የአጭር ጊዜ ግብ ብአዴን ከክልሉ መደምሰስ እና ማፍረስ ነበር- አሁን ብአደን ፈርሷል። ቀጣዩ የእረጅም ጊዜ ግብ የኦሮሙማ /ኦነግ ሃሳዊ ብልጽግና መደምሰስ ነው። የዚህን ጉዞ በትጋት ተያይዞታል - ይህን ለመገመት አዲስ አበባ ያለውን ጭንቀት ማየት ብቻ በቂ ነው። ዛሬ አዛውንት እናቶች ሳይቀሩ ዱላ ይዛችሁ ሮንድ ቁም ተብለው በግዳጅ ላይ ናቸው። ስራ ቁሟል - ሰራተኛው ህዝብ እስርቤት ይተራመሳል። የሚቻል አይደለም። ኦነግ በውደቀት ምዕራፍ ላይ የመሆኑ ዋና ማስረጃ ነው።
ተው አዲስ አበባ ወልቂጤ አፈሳ ላይ ነች ። አሁን በመላ ኢትዮጵያ አፈናው በፋኖ ስም ያካሂዳል የኦነጉ ወረሙማ! ጦርነቱ መሃል አገርና ደቡብ ይመጣል ስንል ነበርኮ!

Abere
Senior Member
Posts: 15395
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ብልጽግና ፈርሷል ብአዴን ከአማራ ክክል ከተደመሰሰ በኋላ---- አገራዊ ፓርቲ መሆኑ ቀርቶ በትናንሽ ክልሎች ብቻ ተወስኗል

Post by Abere » 12 Aug 2023, 14:12

ሆረስ፤
Napoleon, “Never interfere with your enemy when he is making a mistake". ዐብይ አህመድ እራሱ ሰተት ብሎ ወጥመድ የሚገባ በመሆኑ ለትግሉ መፋጠን አይነተኛ አጋጣሚ ነው። በየስፋራው እንደ ቆዳ ሲወጠር በህዝባዊ ሃይል ይበታተናል።

የመውደቁ
ጉዳይ የተበላ ዕቁብ ነው። ሰኞ ነው ቅዳሜ የሚወድቅበት የሚለው አቡሻክር ካልሆነ አያጨቃጭቅም። የደጋ አህያ ማሰሪያዋን በጥሳ ውጭ አደራለሁ እንዳለች አይነት ነው የኦሮሙማ በየቦታው መፈንጠዝ። የደጋዋን አህያ የራበው የደጋ ጅብ ያሰናዳታል። ይህም የአእምሮው መቋጠሪያ ውሉ የተበጠሰ ኦሮሙማ ይለቀማል በሄደበት ስፍራ ሁሉ። አማራ ክልል እኮ ፋኖ ከገሚስ በላይ ሞልጯቸዋል - ከየቦታው እየተለቃቀመ በአየር ሂዶ ነው የከተማ ኗሪ ሁኖ ቁጭ ያለው ገጠር መውጣት አይችሉም - ይለቀማሉ። ከከተማዎች በ5 እና10 ኪሜ ነው ፋኖ የሚጠብቃቸው። ውጊያው ከተም እንድሆን ፈልገው ነበር - ፋኖ ነቃባቸው።

Horus wrote:
12 Aug 2023, 13:54

ተው አዲስ አበባ ወልቂጤ አፈሳ ላይ ነች ። አሁን በመላ ኢትዮጵያ አፈናው በፋኖ ስም ያካሂዳል የኦነጉ ወረሙማ! ጦርነቱ መሃል አገርና ደቡብ ይመጣል ስንል ነበርኮ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብልጽግና ፈርሷል ብአዴን ከአማራ ክክል ከተደመሰሰ በኋላ---- አገራዊ ፓርቲ መሆኑ ቀርቶ በትናንሽ ክልሎች ብቻ ተወስኗል

Post by Horus » 12 Aug 2023, 14:19

የጨነቀ ለት እንዲሉ አሁን አቢይና የወርሙማ ድንብሮች የሚያደርጉት ድራማ በስልጣን ላይ የነበረ ዲክታተር ሁሉ አድርጎታል ። በመቶ ሺ እሚቆጠሩ የሚዋጉለት አላማ የሌላቸው ደምዝተኞችን መለዮ አልብሶ ያሰልፋል። ከዚያ ብዙ ሰው ካስፈጀ በኋላ ይሸሻል !! በቃ ይህን ሺ ግዜ አይተነዋል ።

አሁን ቀስ በቀስ አገር አቀፍ ጦርነቱ በኦሮሞችና በኢትዮጵያዉያን መካከል እየሆነ ነው ። ያ ማለት ደሞ እራሱ ኦሮሚያ የሚባለው ምድር ሌላ ትግሬ እንደ ሚሆን ጠብቁ! አበቅቴ ወቅቱን አይስትም! ጂል ሞት በዘገይ የቀረ የመስለዋል !

የኢትዮጵያ ሕዝብ የወረሙማ ዱላ ተሸካሚ አገዛዝ እዚም እዛም መታገሉና ዱላ ተሸካሚው መደዴ እዚም እዛም ህዝብ መጨፍጨፉ የኦነገ ወረሙማ መተፋትና መጠላትን ፍንትው አድጎ ያሳየ ሃቅ ነው ። ለደደብ ይህ ሁሉ ግፍና አረመኔነት የተረኛው ጥንካሬ መለከኪያ ይመሰለዋል ። ዉሸት ወረሞ አገር ማስተዳደር እንደ ማይችል መላ ኢትዮጵያ ተገንዝቦ አንቅሮ የተፋው ኦነጉማ አሁን በግድ ሊግዝ ይንጠራራል ! እንደዚያ ያለውን ግብዝነት አሜርካ ብቬትናል አልቻለውም ተውና ኦነጉማ መደዴዎች ። ገንፎ መሞቱን ረስቶ ይተነፍሳል ይባላል!!

Abere
Senior Member
Posts: 15395
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ብልጽግና ፈርሷል ብአዴን ከአማራ ክክል ከተደመሰሰ በኋላ---- አገራዊ ፓርቲ መሆኑ ቀርቶ በትናንሽ ክልሎች ብቻ ተወስኗል

Post by Abere » 13 Aug 2023, 17:56

ሆረስ፤

የድክታተሩ ሶስት ምሶሶዎች ቲዎሪህ እየሰራ ነው። አሁን መከላከያውም ፈርሶ ጣርያው ተንጠልጥሎ እነ አደናች አበቤ፤ አብይ፤ሽመልስ ወዘተ ኦነጎች እንቅልፍ አጥተው ዱላ በያዙ የሰፈር ኮማንዶዎች እየተጠበቁ ነው።ብልጽግናው ፈራርሷል - አገር አቀፋዊነቱን አጥቶ ኦሮምያ ክልል ብቻ ቀርቷል ማለት ይቻላል።

Horus wrote:
12 Aug 2023, 14:19

Post Reply