Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39783
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአፈ ጮሌው ልበ ጩቤው አቢይ አህመድ የአማራ ሽግግር መንግስት

Post by Horus » 11 Aug 2023, 01:09

ማዘናጊያ ፣ ማጭበርበሪያ

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የአፈ ጮሌው ልበ ጩቤው አቢይ አህመድ የአማራ ሽግግር መንግስት

Post by kibramlak » 11 Aug 2023, 02:35

Horus,

ማዘናጊያ እና ግዜ መግዧ ከመሆኑም በተጨማሪ በሶስት መሰረታዊ ችግሮች ይህ የማዘናጊያ ቧልት አይሰራም፣

1) ብልፅግና የሚባልን ቆሻሻ ጥርቅም ማንም ማየት አይፈልግም
2) ለህዝብ የሚጠቅም ተቀዋሚ የሚባል ሀይል የለም፣ የተነፈሰ እና አድር ባይ ገረድ ጥርቅም ነው
3) አማራውን ማእከል ያደረገ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚልን የማሳደድ እና የማጥፋት ስራ ስርአታዊ እና በመርህ የታገዘ ስለሆነ ይህ ስርአት ያለበት ጥገናዊ አካሄድ ለበለጠ የህዝብ ጥፋት ስለሚዳርግ

መልሱ አንድ እና አንድ ነው፣
የስርዓት ለውጥ ብቻ ነው፣ የጎሳ ስርአት አራማጆች ታሪካቸው አቁሞ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደ አንድ ዜጋ የሚኖርበት ስርአትን ማምጣት

Horus wrote:
11 Aug 2023, 01:09
ማዘናጊያ ፣ ማጭበርበሪያ

Horus
Senior Member+
Posts: 39783
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአፈ ጮሌው ልበ ጩቤው አቢይ አህመድ የአማራ ሽግግር መንግስት

Post by Horus » 11 Aug 2023, 02:43

kibramlak wrote:
11 Aug 2023, 02:35
Horus,

ማዘናጊያ እና ግዜ መግዧ ከመሆኑም በተጨማሪ በሶስት መሰረታዊ ችግሮች ይህ የማዘናጊያ ቧልት አይሰራም፣

1) ብልፅግና የሚባልን ቆሻሻ ጥርቅም ማንም ማየት አይፈልግም
2) ለህዝብ የሚጠቅም ተቀዋሚ የሚባል ሀይል የለም፣ የተነፈሰ እና አድር ባይ ገረድ ጥርቅም ነው
3) አማራውን ማእከል ያደረገ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚልን የማሳደድ እና የማጥፋት ስራ ስርአታዊ እና በመርህ የታገዘ ስለሆነ ይህ ስርአት ያለበት ጥገናዊ አካሄድ ለበለጠ የህዝብ ጥፋት ስለሚዳርግ

መልሱ አንድ እና አንድ ነው፣
የስርዓት ለውጥ ብቻ ነው፣ የጎሳ ስርአት አራማጆች ታሪካቸው አቁሞ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደ አንድ ዜጋ የሚኖርበት ስርአትን ማምጣት

Horus wrote:
11 Aug 2023, 01:09
ማዘናጊያ ፣ ማጭበርበሪያ

የስርዓት ለውጥ አስገድዶ ኦሮሚያ የሚባል ያረመነኔዎች መፈልፈያ የእምቧይ ምሽግ በማፈራረስ ነው ይህቺ አገር ሰላም መተንፈስ የምትችለው ! ፋኖ በሙሉ ልብ መላ ኢትዮጵያን ማሰባሰብ አለበት ። ደቡብን ተመልከት በሙሉ ፍርስርሱ እየወጣ ነው ። ደቡብ ሰላም የሚያገኘው ይህ ክልል የተባለ ቆሻሻ ነገር ሲወገድ ባ ነው

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የአፈ ጮሌው ልበ ጩቤው አቢይ አህመድ የአማራ ሽግግር መንግስት

Post by kibramlak » 11 Aug 2023, 03:45

በትክክል ኦሮሙማ እና ኦሮምያ የሚባል የጉጠቶች ጥርቅም መበተናችፕው የግድ ነው፣ የማይጠረቁ የደንቆሮዎች ስብስብ እንኳን ለሀገረመንግስት ምስረታ ለመጡበት መንደር የጥፋት ድግስ ደጋሾች እንደመሆናቸው መጠን እነሱን ማስወገድ የግድ ነው፣

እንደምታስታውሰው ትህነግ እንደትሁዋን በሌላው ጀርባ ተንጠልጥሎ ነበር ይችን ሀገር ለ27 አመት ሲያደማ የኖረው፣ የነዚህም አንዱ ትልቁ ካብ ተገርስሷል፣ ይህ ደግሞ እየሰፋ ይቀጥላል፣ የሚመጣውን ስለተረዱ በእስር ድንበር ሰላማዊ ንዋሪን በጅምላ እያፈሱ ነው፣ ይህ ሁሉ የስርአቱን መበስበስ እና ወደሚቀበርበት ገደል ጫፍ መድረሱን ነው፣፣

አሁን የፋኖ ህዝባዊ ሀይል በሚያስገርም የትግል ጥበብ እና ሂደት እየገሰገሰ ባለበት ሌላው አካባቢ በሚመጥነው እና በሚችለው ትግል ስልት ትግሉን መቀላቀል ለነገ የማይባል ነው፣ ሁሉም ሀገር ወዳድ ሁሉ የሚችለውን ማድረግ ይጠበቅበታል፣ እዚህ ያለውን ጨምሮ የአካባቢውን ኔትወርክ በማንቃት እና ሀሳብ በመስጠት፣፣ እዚህ የማይነገሩ ብዙ ስራዎች አሉ፣ መሬት ላይ የሚሰሩ፣ የተግባር ተባባሪ መሆን ያስፈልጋል፣

Horus wrote:
11 Aug 2023, 02:43

Post Reply