ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
ሎሬት ፀጋዬ፣ ኣንተ፣ እና እኔ ስለጥንታዊ የግብፅ ታሪክ በኣብዛኛዉ ተመሳሳይ ግንዛቤ ወይም ማስተዋል ያለን ይመስለኛል።
ኣንደኛ፣ ይህ ስህተት ነዉ ማለት ይቻላል?
ሁለተኛ፣ ስህተት ነዉ ማለት ካልተቻለ ለሶስታችንም እንዲህ ማስተዋል የጋራ ተዋፅኦ ወይም ፋክተር ሊኖር ይችላል?
ለመልስህ ኣመሰግናለሁ። እነዚህ ጥያቄዎች ኣእምሮዬ ዉስጥ ሲመላለሱ ሰንብተዋል።

Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
እኔሎሬት ጸጋዬን ዲ ሲ ታምሞ ከመሞቱ በፊት ማየት አለብኝ ብዬ ያመት ኩስ ግዜ ያሰናበትኩ እጅግ የማክብረው ሊቅ ነው ። የጸጋዬ ሊቅነት የሚታወቀውና የሚለካው የሼክስፒር ቅኔና ስንኞች ላይ እንጂ ስለ ግብጽ አንኩቲ ወይም ኢጂፕቶሎጊስትነት ወይም የቀምት ቋንቋ ላይ አይደለም ። እኔ የጸጋዬ ስራዎችን በሙሉ አንቤ ያደኩት፣ እሳት ወይ አበባ ውስጥ በቃሌ ማውቃችው ግጥሞት ነበሩ ። ግ ን ጸጋዬ ቀምጥ ቋንቋም ሆነ በአፍሮ ኤዢያቲክ ወይም በኢንዲ ኢሮፒያን ኢቲሚሎጂ ላይ ምን እንደ ሰራ አላውቅም ። ቢኖር ድሮ ወመዘክር ሁሉ ስናነብ አገኘው ነበር ።
ጥያቄህን ለመመልሰ መጀምሪያ አንተ ጸጋዬ በግብጽ ላይ የጻፋቸውን ስራዎች እዚህ ፎረማ ላይ ፖስት አድርግልኝ!!
Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
ሆረስ፥Horus wrote: ↑05 Aug 2023, 20:41እኔሎሬት ጸጋዬን ዲ ሲ ታምሞ ከመሞቱ በፊት ማየት አለብኝ ብዬ ያመት ኩስ ግዜ ያሰናበትኩ እጅግ የማክብረው ሊቅ ነው ። የጸጋዬ ሊቅነት የሚታወቀውና የሚለካው የሼክስፒር ቅኔና ስንኞች ላይ እንጂ ስለ ግብጽ አንኩቲ ወይም ኢጂፕቶሎጊስትነት ወይም የቀምት ቋንቋ ላይ አይደለም ። እኔ የጸጋዬ ስራዎችን በሙሉ አንቤ ያደኩት፣ እሳት ወይ አበባ ውስጥ በቃሌ ማውቃችው ግጥሞት ነበሩ ። ግ ን ጸጋዬ ቀምጥ ቋንቋም ሆነ በአፍሮ ኤዢያቲክ ወይም በኢንዲ ኢሮፒያን ኢቲሚሎጂ ላይ ምን እንደ ሰራ አላውቅም ። ቢኖር ድሮ ወመዘክር ሁሉ ስናነብ አገኘው ነበር ።
ጥያቄህን ለመመልሰ መጀምሪያ አንተ ጸጋዬ በግብጽ ላይ የጻፋቸውን ስራዎች እዚህ ፎረማ ላይ ፖስት አድርግልኝ!!
ወደዚህ ፎረም እና ርዕስ ዛሬ መመለሴ ነዉ። ስለዚህ ጥያቄህን ሳልመልስ ስለቆየሁኝ ይቅርታ።
ሎሬቱ ግብፅ ሃገር ሄዶ ጥናት ኣድርጓል የሚል ያነበብኩኝ ይመስለኛል። በዉል ኣላስታዉስም። ሴኔጋል ሃገር ሄዶ ጥናት ኣድርጓል የሚል ማንበቤን ኣስታዉሳለሁ። ጥናቶቹ ስለምን እንደነበሩ ኣላዉቅም።
እኔ ከእሱ ጋር በአካል ተገናኝቼ ኣላዉቅም። በተፈጥሮ ማወቅ የነበረብኝ ቢሆንም ስራዎቹን በቅርብ ነዉ እንተርኔት ላይ መስማት እና ማንበብ የጀመርኩኝ።
ስለዚህ ሳላዉቅ ለእሱ ማዳላት እንዳይሆንብኝ ለጥያቄዬ እሱ በእራሱ አንደበት የተናገራቸዉን ሁለት ማስረጃዎች ልጥቀስ።
ኣንደኛዉ የሚከተለዉ ቪድዮ ዉስጥ ነዉ የሰማሁኝ።
https://www.youtube.com/watch?v=YCINv_v2n4o
እንዲህ ይላል፥ "ከኣይሁድ፣ ከክርስትና፣ እና ከእስልምና ሃይማኖት ወደ እኛ ምድር መግባትም በፊት የኢትዮጵያ ሕዝብ ፀሓይን እና የፀሓይን ጮራን ያመልክ ነበር ኣሉኝ።"
ይህ አከናተንን በኣንድ ዐረፍተነገር መግለጽ ነዉ ማለት የሚቻል ይመስለኛል።
ሁለተኛዉ የሚከተለዉ ቪድዮ ዉስጥ ነዉ።
https://www.youtube.com/watch?v=8b0VWiEyN7I
እንዲህ ብሎ ይጠይቃል፥ "ለካ ኣንተ ነህ!"
ኣሁን ወደ ጥያቄዬ ልመለስ እና በሌላ መንገድ ልጠይቅ። የጥንት ግብፅ ታሪክ ተገቢ ወይም ለጂትሜት ወራሾች ማን ናቸዉ? ያንን ከመለስክ በኋላ ሶስታችን ተመሳሳይ ማስተዋል ወይም ግንዛቤ ኣለን ማለት ይቻላል?
Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
ክቡር ሎሬት ጸጋዬ የግጥምና ቲያትር ሊቅ እንጂ የጥንታዊት ግብጽ ሊንጉዊስትም ሆነ አርኪዮሎጂስት አለነበረም ። ስለ ጸሃይና ጨረቃ አምልኮ ያለው ማንም ተራ አንባቢ የሚያውቀው ነው ። በዚህ ነገር ላይ ምንም ምርምር አለማድረጉን የሚመስክረው ስለ አከን አተን የነበረው አረዳድ ነው ። ቀድሞ ነገር በጸጋዬ ዘመን ብዙዎቹ የግብጽ ጽሁፎች እንኳንስ ለተረጎሙ በቅጥ እንኳን አርካይቨድ አልተደረጉም ነበር።Naga Tuma wrote: ↑09 Aug 2023, 19:46ሆረስ፥Horus wrote: ↑05 Aug 2023, 20:41እኔሎሬት ጸጋዬን ዲ ሲ ታምሞ ከመሞቱ በፊት ማየት አለብኝ ብዬ ያመት ኩስ ግዜ ያሰናበትኩ እጅግ የማክብረው ሊቅ ነው ። የጸጋዬ ሊቅነት የሚታወቀውና የሚለካው የሼክስፒር ቅኔና ስንኞች ላይ እንጂ ስለ ግብጽ አንኩቲ ወይም ኢጂፕቶሎጊስትነት ወይም የቀምት ቋንቋ ላይ አይደለም ። እኔ የጸጋዬ ስራዎችን በሙሉ አንቤ ያደኩት፣ እሳት ወይ አበባ ውስጥ በቃሌ ማውቃችው ግጥሞት ነበሩ ። ግ ን ጸጋዬ ቀምጥ ቋንቋም ሆነ በአፍሮ ኤዢያቲክ ወይም በኢንዲ ኢሮፒያን ኢቲሚሎጂ ላይ ምን እንደ ሰራ አላውቅም ። ቢኖር ድሮ ወመዘክር ሁሉ ስናነብ አገኘው ነበር ።
ጥያቄህን ለመመልሰ መጀምሪያ አንተ ጸጋዬ በግብጽ ላይ የጻፋቸውን ስራዎች እዚህ ፎረማ ላይ ፖስት አድርግልኝ!!
ወደዚህ ፎረም እና ርዕስ ዛሬ መመለሴ ነዉ። ስለዚህ ጥያቄህን ሳልመልስ ስለቆየሁኝ ይቅርታ።
ሎሬቱ ግብፅ ሃገር ሄዶ ጥናት ኣድርጓል የሚል ያነበብኩኝ ይመስለኛል። በዉል ኣላስታዉስም። ሴኔጋል ሃገር ሄዶ ጥናት ኣድርጓል የሚል ማንበቤን ኣስታዉሳለሁ። ጥናቶቹ ስለምን እንደነበሩ ኣላዉቅም።
እኔ ከእሱ ጋር በአካል ተገናኝቼ ኣላዉቅም። በተፈጥሮ ማወቅ የነበረብኝ ቢሆንም ስራዎቹን በቅርብ ነዉ እንተርኔት ላይ መስማት እና ማንበብ የጀመርኩኝ።
ስለዚህ ሳላዉቅ ለእሱ ማዳላት እንዳይሆንብኝ ለጥያቄዬ እሱ በእራሱ አንደበት የተናገራቸዉን ሁለት ማስረጃዎች ልጥቀስ።
ኣንደኛዉ የሚከተለዉ ቪድዮ ዉስጥ ነዉ የሰማሁኝ።
https://www.youtube.com/watch?v=YCINv_v2n4o
እንዲህ ይላል፥ "ከኣይሁድ፣ ከክርስትና፣ እና ከእስልምና ሃይማኖት ወደ እኛ ምድር መግባትም በፊት የኢትዮጵያ ሕዝብ ፀሓይን እና የፀሓይን ጮራን ያመልክ ነበር ኣሉኝ።"
ይህ አከናተንን በኣንድ ዐረፍተነገር መግለጽ ነዉ ማለት የሚቻል ይመስለኛል።
ሁለተኛዉ የሚከተለዉ ቪድዮ ዉስጥ ነዉ።
https://www.youtube.com/watch?v=8b0VWiEyN7I
እንዲህ ብሎ ይጠይቃል፥ "ለካ ኣንተ ነህ!"
ኣሁን ወደ ጥያቄዬ ልመለስ እና በሌላ መንገድ ልጠይቅ። የጥንት ግብፅ ታሪክ ተገቢ ወይም ለጂትሜት ወራሾች ማን ናቸዉ? ያንን ከመለስክ በኋላ ሶስታችን ተመሳሳይ ማስተዋል ወይም ግንዛቤ ኣለን ማለት ይቻላል?
አከን አተን ማለት ለካስ አንተ ነህ ምናምን ማለት አይደለም ። ካህነ ብርሃን ማለት ነው። የዚህ ምስጢር ደሞ ያለው በታላቁ ቅዱስ ቋንቋ በግእዝ ውስጥ ነው ።
አንዴ ደግሜ ልንገርህ እንዲህ የምትኮራበት ጸጋዬ ታላቅ የሆነው በአማርኛ ቋንቋ ስነ ጽሁፍ ነው ! ዛሬ የኔ የምትለው ቋንቋ እንኳን በግእዝ ፊደል አትጽፍም
አንተ በፋናና ዲካ መካከል ያለውን ልዩነት የማታው ሰው መሳይ በሸንጎ ነህ ! ከመጠምጠም ትምህርት ይቅደም! መጀምሪያ ራስክን አስተምር! ወይም ዝም በል! ዝም ያለ አፍ ዝምብ አይገባበትም!!!
Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
DDT
የሎሬት ጸጋዬ ነገር የበቃኝ አክሱምን አካ'ሱማ ብሎ ኬኛ ሲዳዳው ነው፥፥ በግዜው ማመን ነው የተቸገርኩት፥፥ አሁን ግን ግልጽ ሆኖልኛል
Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
ተምሬኣለሁ ብለህ የማታዉቀዉን እያስተማርኩህ መስሎኝ ነዉ። ካልሆነም የምትፈልገዉን ኣታዉቅም ካሉህ ጋር ሄደህ መታጠን ትችላለህ።Horus wrote: ↑09 Aug 2023, 22:42ክቡር ሎሬት ጸጋዬ የግጥምና ቲያትር ሊቅ እንጂ የጥንታዊት ግብጽ ሊንጉዊስትም ሆነ አርኪዮሎጂስት አለነበረም ። ስለ ጸሃይና ጨረቃ አምልኮ ያለው ማንም ተራ አንባቢ የሚያውቀው ነው ። በዚህ ነገር ላይ ምንም ምርምር አለማድረጉን የሚመስክረው ስለ አከን አተን የነበረው አረዳድ ነው ። ቀድሞ ነገር በጸጋዬ ዘመን ብዙዎቹ የግብጽ ጽሁፎች እንኳንስ ለተረጎሙ በቅጥ እንኳን አርካይቨድ አልተደረጉም ነበር።Naga Tuma wrote: ↑09 Aug 2023, 19:46ሆረስ፥Horus wrote: ↑05 Aug 2023, 20:41እኔሎሬት ጸጋዬን ዲ ሲ ታምሞ ከመሞቱ በፊት ማየት አለብኝ ብዬ ያመት ኩስ ግዜ ያሰናበትኩ እጅግ የማክብረው ሊቅ ነው ። የጸጋዬ ሊቅነት የሚታወቀውና የሚለካው የሼክስፒር ቅኔና ስንኞች ላይ እንጂ ስለ ግብጽ አንኩቲ ወይም ኢጂፕቶሎጊስትነት ወይም የቀምት ቋንቋ ላይ አይደለም ። እኔ የጸጋዬ ስራዎችን በሙሉ አንቤ ያደኩት፣ እሳት ወይ አበባ ውስጥ በቃሌ ማውቃችው ግጥሞት ነበሩ ። ግ ን ጸጋዬ ቀምጥ ቋንቋም ሆነ በአፍሮ ኤዢያቲክ ወይም በኢንዲ ኢሮፒያን ኢቲሚሎጂ ላይ ምን እንደ ሰራ አላውቅም ። ቢኖር ድሮ ወመዘክር ሁሉ ስናነብ አገኘው ነበር ።
ጥያቄህን ለመመልሰ መጀምሪያ አንተ ጸጋዬ በግብጽ ላይ የጻፋቸውን ስራዎች እዚህ ፎረማ ላይ ፖስት አድርግልኝ!!
ወደዚህ ፎረም እና ርዕስ ዛሬ መመለሴ ነዉ። ስለዚህ ጥያቄህን ሳልመልስ ስለቆየሁኝ ይቅርታ።
ሎሬቱ ግብፅ ሃገር ሄዶ ጥናት ኣድርጓል የሚል ያነበብኩኝ ይመስለኛል። በዉል ኣላስታዉስም። ሴኔጋል ሃገር ሄዶ ጥናት ኣድርጓል የሚል ማንበቤን ኣስታዉሳለሁ። ጥናቶቹ ስለምን እንደነበሩ ኣላዉቅም።
እኔ ከእሱ ጋር በአካል ተገናኝቼ ኣላዉቅም። በተፈጥሮ ማወቅ የነበረብኝ ቢሆንም ስራዎቹን በቅርብ ነዉ እንተርኔት ላይ መስማት እና ማንበብ የጀመርኩኝ።
ስለዚህ ሳላዉቅ ለእሱ ማዳላት እንዳይሆንብኝ ለጥያቄዬ እሱ በእራሱ አንደበት የተናገራቸዉን ሁለት ማስረጃዎች ልጥቀስ።
ኣንደኛዉ የሚከተለዉ ቪድዮ ዉስጥ ነዉ የሰማሁኝ።
https://www.youtube.com/watch?v=YCINv_v2n4o
እንዲህ ይላል፥ "ከኣይሁድ፣ ከክርስትና፣ እና ከእስልምና ሃይማኖት ወደ እኛ ምድር መግባትም በፊት የኢትዮጵያ ሕዝብ ፀሓይን እና የፀሓይን ጮራን ያመልክ ነበር ኣሉኝ።"
ይህ አከናተንን በኣንድ ዐረፍተነገር መግለጽ ነዉ ማለት የሚቻል ይመስለኛል።
ሁለተኛዉ የሚከተለዉ ቪድዮ ዉስጥ ነዉ።
https://www.youtube.com/watch?v=8b0VWiEyN7I
እንዲህ ብሎ ይጠይቃል፥ "ለካ ኣንተ ነህ!"
ኣሁን ወደ ጥያቄዬ ልመለስ እና በሌላ መንገድ ልጠይቅ። የጥንት ግብፅ ታሪክ ተገቢ ወይም ለጂትሜት ወራሾች ማን ናቸዉ? ያንን ከመለስክ በኋላ ሶስታችን ተመሳሳይ ማስተዋል ወይም ግንዛቤ ኣለን ማለት ይቻላል?
አከን አተን ማለት ለካስ አንተ ነህ ምናምን ማለት አይደለም ። ካህነ ብርሃን ማለት ነው። የዚህ ምስጢር ደሞ ያለው በታላቁ ቅዱስ ቋንቋ በግእዝ ውስጥ ነው ።
አንዴ ደግሜ ልንገርህ እንዲህ የምትኮራበት ጸጋዬ ታላቅ የሆነው በአማርኛ ቋንቋ ስነ ጽሁፍ ነው ! ዛሬ የኔ የምትለው ቋንቋ እንኳን በግእዝ ፊደል አትጽፍም![]()
![]()
ለምን ከኔ ጋር እንድ ምትንጠላጠል አይገባኝም ! ሂድና ከቁቤ ወዳጆችህ ጋር ተጫወት ! ጸጋዬ ምን እንደ ጻፈ አንተ አይደለህም የምታውቀው ።
አንተ በፋናና ዲካ መካከል ያለውን ልዩነት የማታው ሰው መሳይ በሸንጎ ነህ ! ከመጠምጠም ትምህርት ይቅደም! መጀምሪያ ራስክን አስተምር! ወይም ዝም በል! ዝም ያለ አፍ ዝምብ አይገባበትም!!!
ስለዚህ እስቲ እዚህ ኣትኮላተፍ። ዱካ ትክክለኛዉ ቃሉ ዱበ ነዉ። ፋነ/ፋና እና ዱበ የተለያዩ ትርጉም እንዳላቸዉ ፊዝክስ በደንብ ያስረዳሃል።
ሳይኮሎጂ ተምሬኣለሁ ብለህ ከዞረብህ ወደምናዉቀዉ ድሲፕሊን ኣምጥቼ ገና ላስተምርህ ነዉ እኮ። ግዕዝን ኣዉቃለሁ ብለሃል እና ግዕዝ ድሲፕሊንን ወይም ስነስርዓትን ነዉ ወይስ ሳይኮሎጂን ነዉ የምያዉቀዉ?
ምናልባት ድሲፕሊንን ነዉ የምትል ከሆነ ለምን ድፓርትመንት ኦፍ ሳይኮሎጂ ከምትሄድ ድፓርትመንት ኦፍ ድሲፕሊን ኣልሄድክም? ይቅርታ፣ ያልጀመርከዉ መሆኑን ረስቼ ነዉ።
ሎሬት ፀጋዬ እንዲህም ብሎ ነበር፥ "በነገራችን ላይ ወል የምንለዉ ቃል እጅግ ጥንታዊ የኩሽ ጥቁር ግብፅ ሃይሮግሊፊክ ቃል ነዉ።" ያላጠና እንዲህ ማለት ይችላል?
Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
I recently asked you or somebody else if you knew that he was one of the few people who understood a long time ago that Ethiopians that speak various languages have the same root. So, here is a very simple question for you. Is that understanding the same as the understanding that you expressed here? A yes or no answer would be sufficient.
Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
አንተ ተብታባ ዲካ (ዱካ) ግዕዝ እንጂ ቁቤ አይደለምኮ ።
ታዲያ 'ወል' ሃይሮግሊፊክስ ቃል ከሆነ ለምን እዚህ አታሳይም?
ስማ አንተ መሃይም ያንተ ቋንቋ እንኳንስ የኢቲሞሎጂ ዲክሽነሪ እራሱ የቁቤ ዲክሽነሪ የለውም ። አንተ ያለው የቮካቡላሪ ሊስት ነው ። የነዚህ ልዩነት ምን እንደ ማታውቅ አውቃለሁና ። እሲቲ የዱበ፣ የጨጨብሳ ወይም የደመቅሳ ኢቲሞሎጂ ለዚህ ፎረም ታዳሚዎች አቅርብ? ሹክሻክ ዲዲቲ!
ታዲያ 'ወል' ሃይሮግሊፊክስ ቃል ከሆነ ለምን እዚህ አታሳይም?
ስማ አንተ መሃይም ያንተ ቋንቋ እንኳንስ የኢቲሞሎጂ ዲክሽነሪ እራሱ የቁቤ ዲክሽነሪ የለውም ። አንተ ያለው የቮካቡላሪ ሊስት ነው ። የነዚህ ልዩነት ምን እንደ ማታውቅ አውቃለሁና ። እሲቲ የዱበ፣ የጨጨብሳ ወይም የደመቅሳ ኢቲሞሎጂ ለዚህ ፎረም ታዳሚዎች አቅርብ? ሹክሻክ ዲዲቲ!
Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
የሎሬቱ ለምን ኣይበቃህም? የእሱ ጥናት ነዉ ኣንተም እንድታጠና ያነሳሳህ ብለህ ኣልነበረም? መድሃኒት ኣልሆነልህም?
Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
ይህን ርዕስ ለመማማር ብዬ ነበር የጀመርኩኝ። እዚህ ፎረም ላይ ከሚጽፉት ሆረስ ከብዙዎች የበለጠ ስለ ጥንት ታሪክ ያነበቡ ዉስጥ ኣንዱ ነዉ ብዬ ስለማስብ ቀላል ጥያቄዎችን ጠየኩት።
በቅንነት መማማር ሲቻል ርዕሱ ወደ ክርከር ዞረ። ለመማማር ያልኩኝ ዉይይቱን ከፍ ለማድረግ ነበር። ሆረስ ስለመለኮታዊ ዕዉቀቱ በዚህ ዘመን ልያስረዳን ይሞክራል። ዛሬ ኢትዮጵያ ዉስጥ ላላዉ ክክፍል ችግር ጥንት ግዜ ለመለኮታዊ መልዕክት ያስቸገረዉን ጣኦታዊ ክፍፍል ምንን ያንጸባርቃል ብዬም የሚቀጥለዉ ዉይይት ዉስጥ እንማማር ለማለት ኣስቤ ነበር።
ተምሬኣለሁ ትላለህ እና እስቲ እንማማር የምለዉ ሆረስ ኣንድ ግዜ ይህን የፃፈ ነዉ፥
በኦሮሞና ኩሽ መሃል ያለው ልዩነት በሰማይና መሬት እንዳለው ልዩነት ነው ! ኦሮሞ ከኑቢያ ጋር ለማገናኘት የሚሞክር ማን እንደ ሆነ የማያውቅና በማንነቱ የሚያፍር ኦሮሞ ብቻ ነው! ዛሬ ኦሮሞ ነን የሚሉት እንኳንስ ኑቢያ ደቡብ ኢትዮጵያ የደረሱት ትላንትና 15ኛ ዓም ነው ። እንኳንስ 18ኛ መቶ ዓመተ አለም ኑቢያ ሊሆኑ !!! ይህን መሰል ቅዠት ነው የኦሮሙማ ኤሊት አምኖ ሰው ፊት የሚቀርበው !
ኣስቆኝ ነዉ ያለፍኩኝ። ችግሩ የማያዉቀዉን ኣለማወቁ ነዉ። ለዚህ ነዉ መማማር የምያስፈልገዉ።
እስቲ በዐለም ላይ ከዚህ አስተሳሰብ ጋር የሚስማማ ኣንድ ምሁር ኣለ?

ይህን ርዕስ ስጀምር ስለ ሎሬት ፀጋዬ ዕዉቀት ለመፃፍ ወይም ለመከራከር ፍጹም ኣላሰብኩም ነበር። እንማማር ብዬ የጀመርኩኝ ርዕስ ወደ ክርክር ሲዞር የእሱን ግንዛቤዎች መጥቀስን ኣመጣ። ስለእሱ ጥናት እና ዕዉቀት እኔ መከራከር የለብኝም። ኣያምርብኝም።
እራሱ የተናገራቸዉን ወይም የጻፋቸዉን እንደገና ጠቅሼ ላብቃ።
"ከኣይሁድ፣ ከክርስትና፣ እና ከእስልምና ሃይማኖት ወደ እኛ ምድር መግባትም በፊት የኢትዮጵያ ሕዝብ ፀሓይን እና የፀሓይን ጮራን ያመልክ ነበር ኣሉኝ።"
"ለካ ኣንተ ነህ!"
"በነገራችን ላይ ወል የምንለዉ ቃል እጅግ ጥንታዊ የኩሽ ጥቁር ግብፅ ሃይሮግሊፊክ ቃል ነዉ።"
"You shall know the truth and the truth shall set you free. The cradle of man is here, the beginning of man is here, there is no refuting that. Archaeologists, geologists have dug everywhere and they have come up with the bones to prove that man started here. And that man was not sleeping, from the moment he was created he started creating. The heritage of that man, of the ancestor, is the heritage of the world."

ዲድቲ፣
አንተን አንድ ነገር ከማስተማር ዉሻ መሰልጠን ይቀላል ። ነገ ብዙ ቅሌት ላይ እንዳትወድቅ ጥቂት ፋክቶች ልስጥህ፤
ወል የሚለው ቃል ግ ዕዝ ብቻ ሳይሆን ከግእዝም ገዝ ነው ። አንተ የሃሚቲክ ቋንቋ ተናጋሪ ስለሆንክ የምትጠቀመው ተውሰህ ነው
ሎሬት ጸጋዬ ስለ አከን አተን ያለው ፍጹም አቦ ሰጡኝና ተራ ግምት ስለነበር አሁን አንተ ነህ ማለት ተራ ቀልድ ነው ትክክልኛ ትርጉሙ ከላይ ንግሬሃለኡ።
ዲካ ከግእዝም ግእሽ ነው አንተ ራስህ ምን ማለት ሆነ አታውቀውም ። ፋና ማለትና ዲካ የተለያዩን ናቸው፣ ዲካ የሃሚቲክም ይውኩሽን ቃል አይደለም
የኔ አቋምና ፖሊሲ ይግባህ ...
መጀምሪያ የኢትዮጵያን ስልጣኔ አክብር፣ ያ ስልጣኔ ደሞ ተጽፎ ተዘግቦ ያለው በሴሚቲክ ቋንቋዎ ነው ፣ ታላቁ ፊደል ከላቲን በላይ ነው። አንተ ከኢትዮጵያ ጋር የያዝከውን የማይም ፉክክር ሳትተው የኔን አክብሮት በፍጹም አታገኝም ። ስለዚህ እኔ ላይመንጠላጠል ተው ። go get a life.

I told you a long time ago that you are an uninitiated character in the class of renaissance scholars. You prove me right despite my relentless wish otherwise.Horus wrote: ↑10 Aug 2023, 22:25ዲድቲ፣
አንተን አንድ ነገር ከማስተማር ዉሻ መሰልጠን ይቀላል ። ነገ ብዙ ቅሌት ላይ እንዳትወድቅ ጥቂት ፋክቶች ልስጥህ፤
ወል የሚለው ቃል ግ ዕዝ ብቻ ሳይሆን ከግእዝም ገዝ ነው ። አንተ የሃሚቲክ ቋንቋ ተናጋሪ ስለሆንክ የምትጠቀመው ተውሰህ ነው
ሎሬት ጸጋዬ ስለ አከን አተን ያለው ፍጹም አቦ ሰጡኝና ተራ ግምት ስለነበር አሁን አንተ ነህ ማለት ተራ ቀልድ ነው ትክክልኛ ትርጉሙ ከላይ ንግሬሃለኡ።
ዲካ ከግእዝም ግእሽ ነው አንተ ራስህ ምን ማለት ሆነ አታውቀውም ። ፋና ማለትና ዲካ የተለያዩን ናቸው፣ ዲካ የሃሚቲክም ይውኩሽን ቃል አይደለም
የኔ አቋምና ፖሊሲ ይግባህ ...
መጀምሪያ የኢትዮጵያን ስልጣኔ አክብር፣ ያ ስልጣኔ ደሞ ተጽፎ ተዘግቦ ያለው በሴሚቲክ ቋንቋዎ ነው ፣ ታላቁ ፊደል ከላቲን በላይ ነው። አንተ ከኢትዮጵያ ጋር የያዝከውን የማይም ፉክክር ሳትተው የኔን አክብሮት በፍጹም አታገኝም ። ስለዚህ እኔ ላይመንጠላጠል ተው ። go get a life.
ገና የመርካቶን ዱርዬ ከምሁር ያልለየህ ነህ። የታደሰ ታምራት ዐይነት የጥላቻ መጣጥፍ ዕዉቀት ኣይዴለም።
እስቲ የአስር ሺህ ዐመታት ታሪክ ጻፍ የተባልከዉን ፈጽም እና እንይ። በተማሪ አፍህ ኣቆርቋዥ ያልክ ካድሬ ሃምሳ ዐመታት ሳይሞላህ ፋኖ ብለህ ከመዝላል ካላቀቀህ እንይ።
ስለኢትዮጵያ ስልጣኔ ማወቅህ እና ማክበርህ ያኔ ይለያል።
What a classless schizophrenic.
Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
ሰሚራ፣Naga Tuma wrote: ↑10 Aug 2023, 16:52I recently asked you or somebody else if you knew that he was one of the few people who understood a long time ago that Ethiopians that speak various languages have the same root. So, here is a very simple question for you. Is that understanding the same as the understanding that you expressed here? A yes or no answer would be sufficient.
የመመራመር እና የማቃጠር ችሎታዎች የተለያዩ መሆናቸዉ ገብቶህ ነዉ ዝም ያልከዉ?
Last edited by Naga Tuma on 11 Aug 2023, 10:15, edited 1 time in total.
Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
Naga Tuma wrote: ↑10 Aug 2023, 16:52I recently asked you or somebody else if you knew that he was one of the few people who understood a long time ago that Ethiopians that speak various languages have the same root. So, here is a very simple question for you. Is that understanding the same as the understanding that you expressed here? A yes or no answer would be sufficient.
DDT,
Yes to that. we all spoke afro-asiatic at one time in the past. Please use just one account whether you want to discuss deep intellectual stuff or cheap insulative propaganda. It is easier to tell DDT is Naga Tuna. Infact you made a few mistakes already replying with a wrong account
Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
የማቃጠር ችሎታ ኣለኝ ነዉ የምትለዉ?Misraq wrote: ↑11 Aug 2023, 09:03Naga Tuma wrote: ↑10 Aug 2023, 16:52I recently asked you or somebody else if you knew that he was one of the few people who understood a long time ago that Ethiopians that speak various languages have the same root. So, here is a very simple question for you. Is that understanding the same as the understanding that you expressed here? A yes or no answer would be sufficient.
DDT,
Yes to that. we all spoke afro-asiatic at one time in the past. Please use just one account whether you want to discuss deep intellectual stuff or cheap insulative propaganda. It is easier to tell DDT is Naga Tuna. Infact you made a few mistakes already replying with a wrong account![]()
![]()
Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
Naga Tuna a.k.a DDT tenepa
Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
ዲድቲ፣
አንተን አንድ ነገር ከማስተማር ዉሻ መሰልጠን ይቀላል ።
አንተን አንድ ነገር ከማስተማር ዉሻ መሰልጠን ይቀላል ።
Re: ሁለት ቀላል ጥያቄዎች ለሆረስ፣ ለመማማር
ምስራቅ፣
ይህን ዲዲቲ ታሪክ አልባ ወራሪ ዘላንን እርሳው ። ለመደበቅ ቃላቶች ሁሉ እንደ ጋላ አኮላትፎ ለመናገር ይሞክራል ። እኔ ምን እንደ ሚይስብ ድሮ ድሮ የማውቀው። ይህ መጨረሻ ላይ አወጣው ። ዛሬ ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራትን አነሳ። ለምን መሰለህ ?
Church and State in Ethiopia (1270-1527) የሚባለው 1972 የጻፉት አስደናቂ ምርምር (እኔ ከኮሌጅ ጀምሬ መጽሃፉ አለኝ) እዚያ መጻሃፍ ውስጥ አቡነ ተክለ ኃይማኖት በ1330 አካባቢ ገላን እና ያይ የተባሉ ሕዝቦችን ክርስትና ሲያስተምሩና ከሰዎቹ ጋር ጎርጌ ስለተባል አምልኮ ሲናገሩ ይጠቅሳል (ገጽ 184) ። ገላን እና ያያ ዛሬ ስማቸው ሳይለወጥ በጋላ (ኦሮሞ) ተውጠው የምታገኛው አዋሽ በቾ ያሉት ያያ ኦሮምና ከሶዶ አንስተ እስከ አዳዲ እስከ ዝቋላ ያሉት ገላኖች ናቸው ። ሯጩ ማሞ ዎልዴ ያያ ኦሮሞ ነበር። የኔ ምርምር የሚሳየኝ ገላንና ያዬ አንዱ በኦሮሞ የተዋጡት የሰሜና ምስራቅ ጉራጌ ሕዝብ ናቸው ።
ገላን እና ያይ ሕዝብ ይህ በዳሞት ስር በነበረ አገር የሚጠቀሱት ከግራኝ ወረራ 200 አመት በፊትና ጋሎች ሸዋን ከመውረራቸው 300 አመት በፊት ነው ። ይህ ጉዳይ የኦሮሞ ትርክትና ተረት ፈልሳፊዎችን በጅጉ ስላስቸገራቸው ነው ጋላ በአጸ አምደ ጽዮን ዘመን ሁሉ ሸዋ ነበር ብለው ጉድ የሆኑት ።
ዛሬ ገላን ተራ የጉራጌዎች ስም ነው ። ቃላቶቹም ምን እንደ ሚሉ ትርጉሙን የሚያውቁት ጉራጌዎች ናቸው ።
ለዚህ ነው ዲዲቲ ፕሮፌሰር ታደሰን (ነፉስ ይማር) ሊሳደብ የተነሳው ።
እኚህ ነበሩ ፕሮፍ ታደሰ
https://arefe.wordpress.com/2013/05/24/ ... ies-at-78/