Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ማዳበሪያ የተነፈገው ገበሬ፤ የጥቁር ክላሽ ካሳ ነፍስ ወከፍ አገኜ - እድሜ ለሸኔ በክረምት እንደ አህያ ተጭኖ ከቃየው ተራገፈ።

Post by Abere » 10 Aug 2023, 14:37

ማዳበሪያ የተነፈገው ገበሬ፤ የጥቁር ክላሽ ካሳ ነፍስ ወከፍ አገኜ - እድሜ ለሸኔ በክረምት እንደ አህያ ተጭኖ ከቃየው ተራገፈ። :lol: :lol: :lol: