Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አበራ፤ ይህን ጉዳይ ምን ትላለህ? እርምጃ ተወስዶበታል ይሉናል

Post by DefendTheTruth » 09 Aug 2023, 12:50

ወደ ወለጋ ተሰዶዋል የተባለዉ ቤአድን ተመልሶ ጉድ አመጣ።


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አበራ፤ ይህን ጉዳይ ምን ትላለህ? እርምጃ ተወስዶበታል ይሉናል

Post by DefendTheTruth » 09 Aug 2023, 13:04

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ጉደኛ ሰዉ ነዉ፣ ስመቱት ሌላዉን ጎኑን ይሰጥ ና ዝም፣ ስ ሰድቡት እንደልሰማ ሆኖ ፀጥ ይላል፣ አሁን ደግሞ መጥቶ በሶስት ቀን ዉስጥ ፀጥ ረጭ ያደርጋል፡፣


Abere
Senior Member
Posts: 15395
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አበራ፤ ይህን ጉዳይ ምን ትላለህ? እርምጃ ተወስዶበታል ይሉናል

Post by Abere » 09 Aug 2023, 14:16

DDT,

አሚኮ ክፉኛ ተሞከረ። ሦስት ቀን ሙሉ ትንፋሹ ተቆረጦ አሁን ደግሞ ትንፋሹን ላለመነጠቅ ምን አስተማማኝ ነገር አለ? ለመሆኑ ትንፋሹን ለማስቀጠል ስንት ሺ የ"መከላከያ" ሰራዊት ትንፋሻቸውን እስከወዳኛው ተነጠቁ? ለስንት ጊዜ በስንት ሺ ወታደር ሲጠበቅ ይኖራል? የአሚኮ ጉዳይ የገደል ላይ እንቅልፍ ነው። I hear about 12,000 ENDF members were in Bahir Dar nearly 10,000 are rendered useless

አማራ ፋኖ የመከላከያን ጉልበት በበቂ ሁኔታ ፈትሾታል ፋኖ ተገዳዳሪ ብቻ ሳይሆን አሻናፊ መሆኑን አረጋግጧል።

Post Reply