Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42696
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 08 Aug 2023, 17:16
ኢትዮጵያ ከአድዋ ጦርነት ጀምራ ባደረገችው የነጻነት ተጋድሎ በቂ የግምባር አደረጃጀት ባህልና ልምድ አላት ! አሁን የተራራቁት ተጻጽፈው፣ የተቀራረቡት ተጠራርተው፣ የሚተዋወቁት ተጠቃቅሰው ይህን ግምባር ይወልዳሉ! አይቀሬ ነው
Last edited by
Horus on 08 Aug 2023, 17:35, edited 2 times in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42696
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 08 Aug 2023, 17:22
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15395
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 08 Aug 2023, 17:23
ፋኖ የወል ስም ነው። በሁሉም ኢትዮጵያ ይሰራል። ግን እንደ ዘመኑ አሁን በብርጌድ እንደሚሉት በክፍለ-ሀገር እየጨመሩ መጥራት ይቻላል። ልክ የጎጅም ፋኖ እንደሚባለው የሙሉ ሸዋ ፋኖ፤ ሲዳሞ ፋኖ ወዘተ ቢባል መልካም ነው።
Horus wrote: ↑08 Aug 2023, 17:16
ኢትዮጵያ ከአድዋ ጦርነት ጀምራ ባደረገችው የነጻነት ተጋድሎ በቂ የግምባር አደረጃጀት ባህልና ልምድ አላት ! አሁን የተራራቁት ተጻጽፈው፣ የተቀራረቡት ተጠራርተው፣ የሚተዋወቁት ተጠቃቅሰው ይህን ግምባር የወልዳሉ! አይቀሬ ነው
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42696
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 08 Aug 2023, 17:33
Abere wrote: ↑08 Aug 2023, 17:23
ፋኖ የወል ስም ነው። በሁሉም ኢትዮጵያ ይሰራል። ግን እንደ ዘመኑ አሁን በብርጌድ እንደሚሉት በክፍለ-ሀገር እየጨመሩ መጥራት ይቻላል። ልክ የጎጅም ፋኖ እንደሚባለው የሙሉ ሸዋ ፋኖ፤ ሲዳሞ ፋኖ ወዘተ ቢባል መልካም ነው።
Horus wrote: ↑08 Aug 2023, 17:16
ኢትዮጵያ ከአድዋ ጦርነት ጀምራ ባደረገችው የነጻነት ተጋድሎ በቂ የግምባር አደረጃጀት ባህልና ልምድ አላት ! አሁን የተራራቁት ተጻጽፈው፣ የተቀራረቡት ተጠራርተው፣ የሚተዋወቁት ተጠቃቅሰው ይህን ግምባር የወልዳሉ! አይቀሬ ነው
እስማማለሁ! እኔም ከትላንት ወዲያ የኢትዮጵያ ፋኖ የሚል ምኞት የለጠፍኩት ለዚህ ነበር ! ስለዚህ የኢትዮጵያ ፋኖ ግምባር ቁልጭ ያለ ስም ነው!!!