-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ሰበር ዜና - ከባህርዳር እና ጎንደር
የ ጎንደር ፋኖ ስራውን አጠናቆ ወደ ባህርዳር ሲተም ስታየው፡ በየቦታው እጁን አንጨፍሮ ፡ የሚሮጠው የ ኦህዴድ ሰራዊት፡ ስትመለከት፡ የብልፅግና ጥጋብ ፡ በቀናት እንደሚተነፍስ አመላካች ነው፡፡
ህዝብ የናቀ አገዛዝ፡ እንደዚህ ሲሽመደመድ ማየታችን፡ ታላቅ እፎይታ ነው፡፡
ህዝብ የናቀ አገዛዝ፡ እንደዚህ ሲሽመደመድ ማየታችን፡ ታላቅ እፎይታ ነው፡፡