Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Post
by Weyane.is.dead » 07 Aug 2023, 21:01
Thanks to the weyane rodents trying to disrupt Eritrean festivals, Eritreans turned up in record numbers.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17805
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 13 Aug 2023, 15:35
ልጅ ፊያሜታ - መረጃውን ከየት እንዳመጣኸው ባላውቅም ፣ ትርጓሜው የኤርትራ ህዝብ ቁጥር ትንሽ ስለሆነ አስፈላጊውን የሰው ኃይል ብዛት ለማሟላት ስላልተቻለ በተጨማሪ ኢትዮጽያውያኖችን ማሰልጠን አስፈልጓል እንጂ የሚለው ኤርትራውያኖች አስካሪ አልነበሩም አይልም። አስካሪ ኤርትራውያኖች በገፍ እንደነበሩማ ምን ጥያቄ አለው ፣ እንዲያውም ጣልያን ውስጥ ‘የኤርትራ ካምፕ’ የሚባል ማሰልጠኛ ቦታ ነበር።
እኔ ውሸት አልወድም። ከጠላት ጋር በመወገናቸው መወቀስ ያለባቸው ሃላፊነት ላይ የነበሩ ሰዎች እንጂ ፣ ተራው ሰውማ ደንቆሮ ስለሆነ ፍርፋሪ ከጣሉለት በቀላሉ ይታለላል። ስለዚህም ፣ የኤርትራና ትግራይ አስካሪዎች የመኖራቸውን ያህል ፣ በሌላው የኢትዮጵያ ክፍልም ባንዳዎች ነበሩ። ስለዚህ ታሪክን ወደሚመቸን አቅጣጫ ብቻ እየቆለመምን መከራከሩ ደግ አይደለም። ምንም ይሁን ምን ፣ በዛሬው መለኪያ ብቻ ወያኔ ሙልጭ ያለች ዕርኩስና ባንዳ ነች ።