Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ዩክሬን ለኔቶ ብላ መስዋዕት ሆነች። ኡናታችን ትግራይ ለማን ብላ ነው መስዋዕት የሆነችው?

Post by Digital Weyane » 29 Jul 2023, 09:07

ትግራዋይ ብሆንም ኢትዮጵያ ውስጥ የፈረንጆች ጥቅም የሚጠበቀው በትግራዋይ ደም ነው የሚለው የወያኔ አባባል አልደግፈውም። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ዩክሬን ለኔቶ ብላ መስዋዕት ሆነች። ኡናታችን ትግራይ ለማን ብላ ነው መስዋዕት የሆነችው?

Post by Digital Weyane » 29 Jul 2023, 16:37

ባንዳነት አንዴ ከላይ የተፃፈልን እጣ ፈንታችን ይመስል ከዘመን ዘመን አብሮን እየተሻገረ ዘልቋል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዩክሬን ለኔቶ ብላ መስዋዕት ሆነች። ኡናታችን ትግራይ ለማን ብላ ነው መስዋዕት የሆነችው?

Post by Abere » 29 Jul 2023, 16:58

It is painful for ጌቾ to get scared this much. Why did he come with this much feeling of insecurity? That is why we advise not to engage in war crime. His crime is following the get of hell. By the way, I see more women lined up waiting for ጌቾ than men. Wondering about the disproportionality. Can't wait to see the video of Debrtesion how it would looklike.

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ዩክሬን ለኔቶ ብላ መስዋዕት ሆነች። ኡናታችን ትግራይ ለማን ብላ ነው መስዋዕት የሆነችው?

Post by Digital Weyane » 29 Jul 2023, 17:48

ጊዜ ዋይ ጊዜ፦ የትግራይ ልጅ በስደት ነደደ፣ ደሙ ተገበረ።
አልቅሱለት ምንድነው ዝም ዝሙ?
ያልሞተበት የለም እህትና ወንድሙ።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ዩክሬን ለኔቶ ብላ መስዋዕት ሆነች። ኡናታችን ትግራይ ለማን ብላ ነው መስዋዕት የሆነችው?

Post by Digital Weyane » 02 Aug 2023, 22:48

የቀን ጅቦች በበዙበት ክልል የመስዋዕት በግ መሆን ሰለቸን። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ዩክሬን ለኔቶ ብላ መስዋዕት ሆነች። ኡናታችን ትግራይ ለማን ብላ ነው መስዋዕት የሆነችው?

Post by Digital Weyane » 03 Aug 2023, 01:29

ለጌታችን ጆ ባይደን ብለን ነው መስዋእት የሆንነው?
ለብሊንከን ነው?
ለፌልትማን ነው?
ለሱዛን ራይስ ነው?
ለማይክ ሀመር ነው?
ለማርቲን ፕላውት ነው?
ለማን ነው? :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ዩክሬን ለኔቶ ብላ መስዋዕት ሆነች። ኡናታችን ትግራይ ለማን ብላ ነው መስዋዕት የሆነችው?

Post by Digital Weyane » 03 Aug 2023, 19:58

አሸባሪው ወያኔን ሲፋለሙ የወደቁ የኢትዮጵያ ሞከላከያ ሠራዊት አባላት አፍሪካን ከቅኝ አገዛዝ ቀንበር ነፃ ለማውጣት ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክተዋል ብዬ አምናለሁ። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ዩክሬን ለኔቶ ብላ መስዋዕት ሆነች። ኡናታችን ትግራይ ለማን ብላ ነው መስዋዕት የሆነችው?

Post by Digital Weyane » 05 Aug 2023, 01:09

ፈረንጆቹ ጌቶቻችንን ለማስደሰት ስንል ከንቱ ሞት ለመሞት ግን ምን ያጣድፈናል? :roll: :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ዩክሬን ለኔቶ ብላ መስዋዕት ሆነች። ኡናታችን ትግራይ ለማን ብላ ነው መስዋዕት የሆነችው?

Post by Digital Weyane » 06 Aug 2023, 13:24

ባንዳነት እንደ ሰይጣናዊ ተልዕኮ ተደርጎ የሚወሰድ ከመሆኑም በላይ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ያስረግማል። :roll: :roll:

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ዩክሬን ለኔቶ ብላ መስዋዕት ሆነች። ኡናታችን ትግራይ ለማን ብላ ነው መስዋዕት የሆነችው?

Post by Abdisa » 07 Aug 2023, 03:39

You sacrificed 1.5 million Agame for the donors that dump their expired wheat in Tigray. :mrgreen:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ዩክሬን ለኔቶ ብላ መስዋዕት ሆነች። ኡናታችን ትግራይ ለማን ብላ ነው መስዋዕት የሆነችው?

Post by Digital Weyane » 07 Aug 2023, 22:27

ለነጮቹ ጌቶቻችን ስንል የከፈልነው ዋጋ ማለቂያ የሌለው ነው። :roll: :roll:

Post Reply