union wrote: ↑06 Aug 2023, 23:10አንበጣ ቆርጫሚ ትግሬ
Calm down bi'tch. ፍኖ ደብረ ብርሀን ገብቷል![]()
![]()
Selam/ wrote: ↑06 Aug 2023, 23:07አንተ ሽኮኮ - የፃፍኩትን በደንብ አንብብ። አንድም ከተማ ይሁን፣ ሳይያዝ ተይዟል ማለት ቅጥፈት ነው።
በደመ ነፍስ እከሌ ኤርትራዊ ነው ፣ ኦሮሞ ነው ፣ ትግሬ ነው እያሉ መቀላመድ ፣ የዋሾዎችና የጎጠኞች አመል ነው። ሰዉን ሃሳቡን ሞግት እንጂ ፣ ምናአባክ አገባህ ጎሳው ምንስ ቢሆን? ጭርታም!
Re: የኦሮሙማ ወታደራዊ አገዛዝ አማራን ትጥቅ ከማስፈታት አዲስ አበባን ወደ መከላከል አፈገፈገ!
ዘር የሚሳደብ ዘር የበደለው ወራዳ ወፍ ዘራሽ ነው። ዕጢ!
-
Union
Re: የኦሮሙማ ወታደራዊ አገዛዝ አማራን ትጥቅ ከማስፈታት አዲስ አበባን ወደ መከላከል አፈገፈገ!
አንበጣ ቆርጫሚ ትግሬ
የዘር ጣጣን ያመጣችሁት እናንተ ቅማላሞች ናቹ። አሁን ጋቷት
የዘር ጣጣን ያመጣችሁት እናንተ ቅማላሞች ናቹ። አሁን ጋቷት
Selam/ wrote: ↑06 Aug 2023, 23:17ዘር የሚሳደብ ዘር የበደለው ወራዳ ወፍ ዘራሽ ነው። ዕጢ!
union wrote: ↑06 Aug 2023, 23:10አንበጣ ቆርጫሚ ትግሬ
Calm down bi'tch. ፍኖ ደብረ ብርሀን ገብቷል![]()
![]()
Selam/ wrote: ↑06 Aug 2023, 23:07አንተ ሽኮኮ - የፃፍኩትን በደንብ አንብብ። አንድም ከተማ ይሁን፣ ሳይያዝ ተይዟል ማለት ቅጥፈት ነው።
በደመ ነፍስ እከሌ ኤርትራዊ ነው ፣ ኦሮሞ ነው ፣ ትግሬ ነው እያሉ መቀላመድ ፣ የዋሾዎችና የጎጠኞች አመል ነው። ሰዉን ሃሳቡን ሞግት እንጂ ፣ ምናአባክ አገባህ ጎሳው ምንስ ቢሆን? ጭርታም!
Re: የኦሮሙማ ወታደራዊ አገዛዝ አማራን ትጥቅ ከማስፈታት አዲስ አበባን ወደ መከላከል አፈገፈገ!
ወገኖቼ እኔ ጋዜጠኛ አይደለሁም፤ ግዜዬን የማጠፋው አንድ የተደረገን የፖለቲካ ኢቬንት ከሆነ በኋላ፣ ከተፈጸመ በኋላ ማን አደረገው የትና መቼ እያልኩ መዘገብ አይደለም የማስበውና የምጽፈው ። በአንድ ማንኛውም የፖለቲካ ኢቬንት ውስጥ ያሉ ተዋንያን የስልጣን፣ የገንዘብ፣ የክብርና የዝና ጥቅም (ፍላጎት) አላቸው ። እነዚያ ፍላጎቶች እንዴት የነዚህን ፖለቲከኞች ስራና ጸባይ እንደ ሚዘውር ለማግኘት ፣ ለማወቅ ነው እኔ ግዜዬን የማጠፋው ።
ለምሳሌ ሁሉም የሚያስብ ሰው እንደ ሚያውቀው ለውጥ ፍጹም ነው ። የማይለወጥ ነገር የለም ። ሁሉም ነገር ይለወጣል ። ለውጥ ደሞ መጨረሻው ውጤት ነው ። ለውጥ ሁሉ አንድ ወይም ብዙ ዉጤቶችን ይዞ የመጣል ። ስለዚህ ስለ አንድ የፖለቲካ ኩነት ለምሳሌ የፋኖ ዉጊያ በምንንጃር ወይም በጎንደር አንስተን ስናስብ፣ ወይም ባጠቃላይ የፋኖ ጉዞን ስናስብ ዋናው ፋይዳ አንድ ዉጊያ መች ተደረገ የትና በማ ብሎ መዘገብ ጋዜጠኝነት ብቻ ነው ።
ፋይዳዊው ነገር እነዚህ ልዩ ልዩ የፋኖ እርምጃዎች በየቀኑና ሳምንቱ ይለዋወጣሉ፣ ይለያያሉ ። የኛ ጥያቄ መሆን ያለበት ከምን ወደ ምን እንደ ሚለወጡ? የያንዳንዱ እርምጃ ጉዞ አቅጣጫ ማየትና እያንዳንዱ ልዩ ተግባር የሚፈጥረው ውጤት ቀድሞ ማየት ወይም ቢያንስ ተግባሩ ሲፈጸም ውጤቱን ማየት ነው የፖለቲከኛ ወይም ተንታኝ ወይም ሳይንቲስት አላማ።
ይህም በመሆኑ ለምሳሌ የደብረ ብርሃን በፋኖ መያዝ ፋይዳ ላይ ለመተንተን ፋኖ 100% ከተማውን መያዝ የለበትም ። እዚያ ያለው የለውጥ አቅጣጫ በፋኖ መያዝ ከሆነ የወደፊቱ ውስጤት ሙሉ በሙሉ መያዝ ስለሚሆን ያን ውጤት ተገን አድርጎ ትግሉ በአዲስ አበባ ላይ ስለሚፈጥረው ለውጥ ማሰብ ትክክል ነው ።

ወጠጤ - አሁን ደግሞ ትግሬ ሆንኩኝ? ዋሾ ነሽ የምለው ያለ ምክንያት አይደለም። እስኪ እንዲት አድርጌ ነው የዘር ጣጣን ያመጣሁት? እንደ ኮሙኒስቶቹ “እኛ” ፣ “እናንተ” ማለትን ማነው ያስተማረሽ? በነጠላ “እኔ” ፣ “አንተ” ፣ “አንቺ” ማለትን አትፍሪ!
union wrote: ↑06 Aug 2023, 23:39አንበጣ ቆርጫሚ ትግሬ
የዘር ጣጣን ያመጣችሁት እናንተ ቅማላሞች ናቹ። አሁን ጋቷት![]()
Selam/ wrote: ↑06 Aug 2023, 23:17ዘር የሚሳደብ ዘር የበደለው ወራዳ ወፍ ዘራሽ ነው። ዕጢ!
union wrote: ↑06 Aug 2023, 23:10አንበጣ ቆርጫሚ ትግሬ
Calm down bi'tch. ፍኖ ደብረ ብርሀን ገብቷል![]()
![]()
Re: የኦሮሙማ ወታደራዊ አገዛዝ አማራን ትጥቅ ከማስፈታት አዲስ አበባን ወደ መከላከል አፈገፈገ!
ይህ ሁሉ የእለት ተለት ተለውዋጭ የዉጊያ ሂደት ነው!