Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

እናንተ ርእስ ስጡት? ጋሎች ሽኑ ትግሬዎች ተንጨርጨሩ!

Post by Jirta » 06 Aug 2023, 15:23

ጀግና ይወለድ
ጀግና ይፈጠር
ታምር እያየን ነው እንዲህ አይነት ወኔ እንዲህ አይነት ጀግንነት እንዲህ አይነት አስገራሚ ወታደራዊ ብቃት ባሩድ እያሸተተ መሬት ለመሬት እንደ እባብ እየተሳበ በክላሽ ቆላው

አንድ ጀግና ወጣት የሰራው ታምር ወንድ መሆንን በወኔ ሞቅ ያደርጋል ብቻውን እንደ እባብ በደረቱ ተስቦ ሰላሳ መከላከያን ሸኝቶ እነሆ የአየር መቃወሚያውን አፈፍ አደረገው። የአየር መቃወሚያው በምሽቅ ተዋጊወች እጅ መግባቱን ያወቀው አብይ አህመድ በተፍረከረከ ዜና መከላከያየ ነጠላ ዜማን ጀምሮዋል

መከላከያ ፈርሶዋል እየማገድከው ያለው ጥቂት በግድ አፍነህ በትግራይ እንዳስበላሀው የደቡብ ልጅ እና ሙሉ የኦሮምያ መስኪን የልዩ ሀይል ወጣት ነው አሁን ደግሞ በየቀበሌው የኦሮምያ ክልል ወጣት ከልዩሀይል የተቀነሱ እየታፈሱ ወደ ውጊያው ግቡ ተብለዋል
በስምንት የሽምቅ ተዋጊውች እጅ የገቡ የመስኪን ወላጅ ልጆች ታግተዋል

አስገራሚ ነው ከመቸው ይህን ሁሉ ወታደር እንደ ያዙት
እንደ አብይ አህመድ ጭካኔ ቢሆን የማረኳቸውን ሙሉ በረሸኗቸው ነበር ግን ያውቁታል እውነቱን የቆሰሉትን እያከሙ የተራቡትን እያበሉ አለማቀፍ የጦርነት የሰለጠነ መንገድን ነው የተከተሉት በሽምቅ ሀይሉ እጅ የገቡ ወታደሮች ቁጥር አስራ ሶስት ሺ መድረሱ አብይ አህመድን አስደንግጦታል እንዴት ይሄ ሁሉ ተማረከ በሚል እንደለመደው ቢደነፋም ወታደሩ በዝምታ ሰለቸን ብሎታል።

በትግራዩ ጦርነት የተገደሉ 61,000 የደቡብ ክልል ተወላጆችን ስም ዝርዝር እና መርዶ ለወላጆቻቸው እንንገር ያሉ የደቡብ ክልል የፀጥታ አካላትን ትናንት ምሽት አፍኖዋቸዋል አብይ አህመድ። ይህ ሁሉ ቁጥር ያለቀበትን መርዶ በዚህ ሰዐት አትናገሩ ያለው ጦርነት ላይ ችግር ይፈጥራል በሚል አስቁሞዋቸዋል።

የገባህበት ብትገባ አሁን ባሩድ ያሸተተ ከመቅፅበት ጦረኛ የመሆን ወኔን የታጠቀ ጋር ነውና ሶስት ቀን ያልከው ጦርነት ወራት ስላለፉት ገና ከቤተመንግስቱ ሰተት ብሎ ገብቶ የሚያወጣህ ብዙ ሀይል እየመጣ ነውና ተዘጋጅ በሉት።

የብልፅግና አፈቀላጤወች ዜማቸው ለጉድ ነው አንድ ቀን በቂ ነው ወሬያቸው የፕሮፖጋንዳ ቅዠታቸው ሁሉ ከባለፈው ጦርነት የተማሩ ሁሉ አይመስሉም ይንተከተካሉ።

እየለበለበው ነው ሰውየው በዚህ ጦርነት እጁ በአለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች የሚያስገባውን ወንጀልም ፈፅሞዋል።

ጭኖ ወጣቱን ያስገባል አሞራ ከሰማይ በሚያወርዱ አናብስት የሽምቅ ተዋጊወች ይጠለፋል
@ልጅ አቤል