Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 06 Aug 2023, 13:34
የባህር ዳር ከንቲቫ ወደ አዲስ አበባ መፈርጠጡ ታወቀ!! ከቤቱ የሄዱ ፋኖዎች ሊያገኙት አልቻሉም!!
ፍርጠጣው ተጧጡፏል።
----------
የባህርዳር ከንቲባ ድረስ ሳህሉ፣ ሰማ ጥሩነህና ከሌሎች የጦር አዛዦች ጋር በመሆን 11 ሰዓት አካባቢ ከባህርዳር ወደ አዲስ አበባ መኮብለላቸው ተነገረ።
አሁን ባህርዳር ውስጥ ምንም አይነት ከፍተኛ የጦር አመራርም ሆነ ከፍተኛ የፖለቲካ አመራር የለባትም። (የጦርና የፖለቲካ አመራሮች ተራውን ወታደር፣ አድማ በታኝና ሚሊሽያ ሜዳ ላይ ጥለው ወደ አዲስ አበባ ኮብልለዋል)
የባህር ዳር ከንቲባ መኖሪያ ቤቱ ዛሬ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል።
ድል ለአማራ ህዝብ!!
Please wait, video is loading...
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
-
Contact:
Post
by Assegid S. » 06 Aug 2023, 14:09
ፋኖዎች ወደ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ጎራ ቢሉ ጥሩ ነበር። እዚያም ኣንድ ባለ ሁለት እግር ኣሳማ አለ ... እጁ እዚህ ድረስ የረዘመ።