Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 22 Jun 2023, 18:35
በአበበ በለው ቻነል ለሁለት ዓመት የታገተው ድምጽ
ያቺ የሰሊጥ መሬት ስንጠብቅ፤ ትልቁን አማራ ልናጣው ነው። 15 - 20 ሚልዮን የአማራ ሕዝብ ከአማራ ክልል ውጭ ነው የሚኖረው፤ መብት የለውም። ትልቁ የአማራ ሕዝብ የመብት እጦት ካላስከበርን፤ በወረዳ issue consumed ከሆንን፤ የአማራ ሕዝብ ባርያ ሆኖ ነው የሚቀረው። በመንደር ትግል፤ ወልቃይት ወይም ራያ ከ50 ሚልዮን የአማራ ሕዝብ የፖለቲካ ጥቅም፤ የማንነት ጥያቄ ይበልጣል የሚለውን ፖለቲካ የሚያራምዱ ሰዎች ለዚህ ሙሉ ሃላፊነት መውሰድ ይኖርባቸዋል። . . . . . የመንደር መሬት ፖለቲካ የምናራምድ ከሆነ፤ የበሬ ግምባር በምታክል መሬት፤ በሬው ልናጣው ነው።
አቶ ሙሉጌታ
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15420
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 23 Jun 2023, 09:17
በመጀመሪያ አበበ በለው ስላደረጋቸው በጎ አበርክቶዎች ማመስገን ይገባል፤ በመቀጠል የአማራ እና የትግሬ ተወላጆች በመቀራረብ ለመወያየት ጥረት የጀመሩ ሁሉ ሊበረታቱ ይገባል። ስለዚህ አቶ ሙሉ ጌታ በዚህ መልኩ ጥረት ለማድረግ መሟከሩ ያስመሰግነዋል። እስከ አሁን በአማራ ስም የሚነግደው ብአደን እና ኦነግ ሲሆን በትግሬ ስም የሚነግደው የደም ነጋደ ደግሞ ወያኔ ነው። አማራ እና የትግራይ ይደረግባቸዋል ይፈጸምባቸዋል እንጅ ምንም አፍ የላቸውም። የደቡብ አፍሪካው ድርድር ትልቁ ምስክር ነው። የትግራይ እና አማራ ህዝብ ሳይሆን ድርድር የተቀመጡት ኦነግ፤ወያኔ፤ አሜሪካ እና ኦባሳንጆ ናቸው። ይህ የማን ድርድር ሊባል ነው?
በእንደዚህ አይነት የግልሰቦች መቆርቆር ምክንያት የሚደረግ የመጀመሪያ ፈር-ቀዳጅ ውይይት እውነቱ ይደመጣል ብሎ መገመት ሞኝነት ነው - ሁሉም የሚያምንበትን ነው ይዞ የሚወጣው። አበበ በለው በደንብ አድርጎ መልስ የሰጠበት ይመስለኛል። የአማራ እና የትግራይ ህዝብ 1ኛ ደረጃ ጠላት ወያኔ ነው። ወያኔ የሰራው እና አሁንም የሚመኛቸው ሁሉ ለአማራ እና ለትግሬ ህይወት ምስቅልቅል እና ውርደት ነው። አቶ ሙሉ ጌታ የሳተው ጉዳይ ለወያኔ መውደቅ እና ኦነግ መተካት ምክንያት የሆኑት ወልቃይት እና ራያ ስለመሆናቸው ነው። የአማራ ህዝብ በእነዚህ እርስት እና ህዝብ ጉዳይ ባይነሳ ወያኔ ይኸኔ አዲስ አበባ በስልጣን ላይ ነበር - ቄሮ ሽመል ተሸክሞ ከተማ ለከተማ ስለጮኸ አይደለም ወያኔ የተሸነፈው ። ደግሞ ይህን እውነት ደብረዘይት በእሬቻ በአል ላይ ጥይት ስለተተኮሰ ብቻ ደንብሮ የደረሰውን አይተናል።
ትልቁ ጉዳይ መሆን ያለበት ነገሮችን ወደ ቅድመ-ወያኔ በመመለስ ለአማራ፤ለትግራይ ለሌላውም ህዝብ የሰላም አገር ማግኘት ነው።ይህ ሲባል ወልቃይት እና ራያ የጎንደር እና ወሎ አካል ናቸው - ይህን አምኖ መቀበል የግደታ ነው። ይህን የማይቀበል ትግሬ ካለ ውይይት መቅረብ የለበትም - ገንቢ አይደለም፤ በሚታወቅ ታሪካዊ እውነት ላይ ለፌዝ የመጣ ፤ የህዝብ ጊዜ መግደያ - የበለጠ ውሸታ እና ጥላቻ የሚያራግብ ነው። እምነቴ አቶ ሙሉጌታ ብዥታው በአካባቢው ያሉ ብልሹ ወያኔዎች የመጣ ይመስለኛል። ቢያንስ በእርሱ ዕድሜ ወልቃይት እና ራያ ቀድመው የማን እንደሆኑ ያውቃል የሚል ግምት አለኝ።
-
TGAA
- Member+
- Posts: 5747
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 23 Jun 2023, 10:44
Self serving idiocy.. Amharas have to laundered their land and identity for weyanne to survive. In actuality the revers is going to be true If weyannes continue to feed on a conflict to reoccupy the people and the land that never wanted to be part of Tigray. This pigheadedness to continue to be the enemy of Amhara going to undo Tigray than Amhara. You can conspire with Abiy's oromuma as you want but as the end of the day you both will lose. No one can use the pesudo Ethiopian nationalism as Anastasia to subdue Amharas as a second citizen. Those days are gone... Either you agree to dismantle the archaic kill structure and replace it by a true Democratic structure or you keep kill with principle of true self governance. Under this arrangement all will fair out. Agan the days of trickery has come and gone. You cannot expect to twist the fiber of reality and not to snap back at you.
Last edited by
TGAA on 23 Jun 2023, 13:55, edited 2 times in total.
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17803
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 23 Jun 2023, 13:13
Abebe Belew - Half Tigre Half Amharas
Mulgets - Half Tigre Half Amhara
Birds of the same feather flow together
አበበ ሁሌ ትግሬን አብረን እንስራ እያለ የሚለማመጠው ከእናቱ ወገኖች ጋር ላለመቄራረጥ ነው።
ሙልጌታ ስለሚባለው ባንዳ አማሮች twitter ላይ እንዴት ወጥረው እንደያዙት ማየት ብቻውን በቂ ነው
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 27 Jul 2023, 19:45
“DON’T PUT ALL YOUR EGGS IN ONE BASKET” ፈረንጅ
የአማራ ተስፋፊ ሃይል
በሱዳን የተያዘው ቦታ፣
አዲስ አበባ ጉዳይ ና ሌላ ሁሉም ነገር እርግፍ አርጎ ትቶ፣
በትግራይ መሬት ላይ ተጣብቆ ቀረ።
በስምምነቱ መሰረት ይሁን በሃይል ከትግራይ
እንደ የሞተች አህያ ተጎቶ ከወጣ በኋላ
የሚሰራው ፖለቲካ ለማየት …
Please wait, video is loading...
-
TGAA
- Member+
- Posts: 5747
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 27 Jul 2023, 21:42
sarcasm wrote: ↑27 Jul 2023, 19:45
“DON’T PUT ALL YOUR EGGS IN ONE BASKET” ፈረንጅ
የአማራ ተስፋፊ ሃይል
በሱዳን የተያዘው ቦታ፣
አዲስ አበባ ጉዳይ ና ሌላ ሁሉም ነገር እርግፍ አርጎ ትቶ፣
በትግራይ መሬት ላይ ተጣብቆ ቀረ።
በስምምነቱ መሰረት ይሁን በሃይል ከትግራይ
እንደ የሞተች አህያ ተጎቶ ከወጣ በኋላ
የሚሰራው ፖለቲካ ለማየት …
Please wait, video is loading...
It can be quite surprising to consider how, from the land of spiritual Yared with its magnificent rock-hewn churches, where one needs to clutch onto dear ropes and faith to reach the top, the land of the faithful - astoundingly Weyane - has somehow found fertile ground to nurture such a twisted heart. Only God knows. In Weyanne's early years, everybody used to second-guess Weyane's intentions, and some gullible individuals used to argue on their behalf, trying to decipher what is not there. The surprising, and I would say, the foolish Weyanes still think that their old tricks and deceit are going to benefit them one more time. If Weyaness and their followers continue this half-cooked cockiness, they are going to end up being burned on both ends.
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 04 Aug 2023, 08:55
Please wait, video is loading...
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15420
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 04 Aug 2023, 10:45
sarcasm, የከሰርከው የሰሊጥ ነጋዴ። ወይ! ወይ! ድፍን 3 አመት ሞላህ እኮ የሰሊጥ ባውንድ እና ዶላር መቁጠር ካቆምክ።