15 ደቂቃ ላይ ስሙ
ሸኔ በጉራጌ ኦፐሬሽን ለማድረግ ቃጣት !!
ከዚህ ቀደም አይመለል ተራራ ውስጥ ሊወሸቁ ሞክረው ግልጽ ማስጠንቀቂያ ሲሰጣቸው ወጡ። እንደ ሚባለው 30 ያካባቢው ሽፍቶች ቡዪ ከተማ የሶዶ ዋና ከተማ እስር ቤት ውስጥ አሉ ። ታዲያ ይህ የሆነ ሻሸመኔ መስሏቸው ሊያስፈቱ መጡ ሁለት ዘበኛ ፖሊሶች አቁስለው እነሱም ቁስለኛቸውን በሞተር ሳይክል ጭነው ሚሽናቸው ከሽፎ ሸሽተዋል ። ጉራጌን ባይነካኩ ይሻላል። አስፈላጊ ከሆነ ክስቶ እራሱ ሸኔ መንደር ሄዶ ያናግራቸዋል ! ያውቁናል ። ከዚህ በኋል መንገድ መኪና አስቁሞ መዝረፍ አብቅቷል ። ሸኔን መንደሩ ድረስ ገብተን ነው የምናወጣው !!!
15 ደቂቃ ላይ ስሙ
15 ደቂቃ ላይ ስሙ