በዚህ በብርሃን ፍጥነት በሚጓዘውና በሚለዋወጠው የአማራ ሕዝብ አመጽ በተመለከተ ስለ ትላንት፣ ስለሚታወቅ ስለሆነ ነገር አንስቶ መወያየት ግዜና ጉልበት ማባከን ነው ። ለምሳሌ የአማራ ብልጽግን ምን በላ ፣ የት ሄደ፣ ወዴት ሮጠ ብሎ ማሰብ ግዜ ማባከን ነው።
ጥያቄ ማሰቢያ መሳሪያ ነው ። ስለዚህን ይህን መሳሪያ አብዝታችሁ ተጠቀሙ!
(1) አቢይ አህመድ አሊ ብቻውን የራሱ የግል ቤተ ንባብ ገብቶ መብራት አጥፍቶ ወይም አይኑን ጨፍኖ ምርር ብሎ ሲያስብ ስለምን ይመስላኋል መላልሶ መላልሶ አንጎሉ ውስጥ የሚገላብጠው ጥያቄ? ጸጸት? ፋውልና እራሱን የሚንቅበት እና እራሱን ጥያቄ ላይ የሚያስቀምጥበት ስህተቱ? ይህን ነገር ሁሉም ሰው ስለሚያደርገው ማለት ነው።
በኔ ግምት አንድ ቁልፍ ምክር የሰጠውና እሱ ያላመነው ሰው፤ አንድ የተሳሳተ ምክር የሰጠው ሰውና እሱ ያመነው ሰው ነው።
(2) በዙሪያዬ ካሉት ጓደኞቼ፣ ጄኔራሎቼና ሚኒስትሮቼ እነማን ሊሆኑ ይችላሉ አሁን ዛሬ ኩዴታ እያሰቡብኝ ያሉት? ለዚህ ጥያቄ ትክክለኛ አኪዩሬት መልስ ለማግኘት ሙሉ ለሊት ያስባል ።
(3) ሌላው አምርሮ የሚያስበው ይህ ቤተ መንግስት ቢከበብ እና በጦር ወይም በሕዝብ ወይም በራሴ ዘብ ቢያዝ የት ነው የምሸሸው ፣ እንዴት እና ከነማን ጋር የሚል ዎርስት ኬዝ ሴናሪዮ በግድ በግድ ያስባል?
(4) ሌላውና ሙሉ ቀንና ለሊት የትም ቦታ የሚያስበው አማራን ምን ላድረገው? ነገ አዲስ አበባ ቢነሳ ምን ላድርገው? ወዘተ ከሴኩሪቲ ሰላዮቹ በገኘው ዳታ ላይ ማሰብ ነው።
አንድ ተቃዋሚ ኃይል ለምሳሌ ፋኖ በዚህ ደረጃ ነው አቢይ አንጎል ውስጥ ገብቶ እንደ አቢይ ሆኖ እያሰበ ተግባሩን! ታክቲኩን! እስትራተጂውን የሚቀይሰው !!! አንድ ጦረኛ ለምሳሌ ፋኖ እንደ ያዘው ከድል ወደ ድል ከገሰገሰ ያ የሚያሳየን ፋኖ የአቢይ አህመድ አንጎል ውስጥ ገብተው እሱ እንደ ሚያስበው ያስባሉ ማለት ነው።
ይህ በፖለቲካም ሆነ በሚሊታሪ ትግል ውስጥ እጅግ ከፍተኛ የመሪነት ችሎታና ኢንተለጀንስ ነው!!! ጠላት ምን እንዳለው ማወቅ ተራ የስለላ ስራ ነው ።
ጠላት ምን እንደ ሚያስብ፣ እንዴት እንደ ሚያስብና ለምን እንደ ሚያስብ ማወቅ ማለትም የጠላት አንጎል ውስጥ መግባት የመጨረሻው የመሪነት እና የጦር አበጋዝነት ክህሎት ብቻ ሳይሆን ዊዝደም ጥበብ ነው ።
Re: አሁን በዚች ሰዓት አቢይ አህመድ ምን እያሰበ ነው?
ጥቂት ምሳሌዎችን ልጨምር ፤
(1) ስንትና ምን አይነት የኦሮሞች ምስጢራዊ ስብሰባዎች እየተደረጉ ነው? አብይ አህመድ እንዴት ነው ተሸፋፍኖ እነዚህ የምስጢር ሰብሰባዎች እንደ አባዱላ ባሉ ሰዎች ቤት የሚካሄደው?
(2) በኦሮሞ ስልጣን (ለ100 አመት) የማይነቃነቅ ያሉት ስልጣን ላይ የመጣው አደጋ ምንድን ነው ብለው ነው የሚወያዩት በአፋን ኦሮሞ?!! ሰው ሁሉ አንዳች ስልክ እንዳይዝ በማዘዥ?
(3) ሺመልስ አብዲሳ አንዳች ነገር እንዳይናገር አቢይ ለምን አዘዘ?
(4) አዳነች አቤቤ አንዳች ነገር እንዳትናገር አቢይ ለምን አዘዘ?
(5) ሌላው ቀርቶ ደንድ አ አሬዶ እንኳን አፉን ጪጭ?
(6) ለምንድን ነው አማራን የሚያክል አገር ሙሉ አብዮት እያገላበጠ አንድ ኦሮሞ ከመረራ እስከ ጃዋር ፣ ከታከለ እስከ ለማ፣ ከአቤቤ እስከ ዝናሽ ቄሱም ዝም መጻፉም ዝም?
(7) አንድ ጥያቄ ልመርቅላችሁ?
15 ሚልዮን አባል ያለው ያፍሪካው ፍጹም ግዙፉ ብልጽግና ፓርቲ ! ዝሆን የሚያክለው የአፍሪካ ቁ፣ 1 የሌቦች ድርጅት እንዴት እፍኝ በማይሞሉ ባለጎፈሬ ፋኖ ሊጥ ሆኑ? እንደ ጨው ማሙ! እንደ እንሰት ኮባ ከሰሙ?!!!

Last edited by Horus on 04 Aug 2023, 03:54, edited 1 time in total.
Re: አሁን በዚች ሰዓት አቢይ አህመድ ምን እያሰበ ነው?
እኔ እንደሚመስለኝ አብይ በአሁኑ ሰአት በንዴት ብዛት እንቅልፍ አጥቶ እንደ እብድ የሆነ ይመስለኛል። To me he is a psychopath running around blaming everybody but himself for the mess he is in right now. I don't think he listens to his advisors, because he believes, like all psychopaths, nobody is smart enough like him to come uo with a better idea. He is blinded by hate to make any rational decision at this point so he will use every force available to him to defeat Fano. He will be abondened by everyone around him as the coming tide approaches Addis. My fear is, he might become genocidal by agitating Keros to come out to Addis and hunt down everyone that is not an Oromo
Last edited by Lovetarik on 04 Aug 2023, 03:32, edited 1 time in total.
Re: አሁን በዚች ሰዓት አቢይ አህመድ ምን እያሰበ ነው?
ወንድም ሆሩስ
የፋኖ ፓለቲካ መማክርት ራሱን ዛሬ ይፋ አድርጓል። ዛሬ ባወጣው መግለጫ አብይ አህመድን ከስልጣን ማውረድ ተቀዳሚ አላማው እንደሆነ አሳውቋል። አያይዞም ከአዲስ አበባ ውጭ የሚደረግ የባለሃብት ወይንም የመንግስት ተሽከርካሪ የጥቃት ኢላማ እንደሚሆን አውጇል።
በእኔ ግምት ፋኖ ጎንደርን ባሕርዳርን እና ደሴን በዚህ ሳምንት ገቢ ያደርጋል። በሚቀጥለው ሳምንት ዜናው ስለ አዲስ አበባ ይሆናል

ምስራቅ ትክክል ነህ፤ እኔም ልክ መሳይ ረፖርት እንዳደእገው ለጥፌዋለሁ ። ይህን የደረጀ ዝግጅት አላየሁትም ነበርና የጌታቸው ስሜ ሎጂክ ምን እንደ ሆነ ለመስማት ነው የለጠፍኩት ። የኔ አመል ይህ እየሰማሁ ሌላውም እንዲሰማው ፖስት አደርገዋለሁ ። አው የፋኖ ግምባት ያወጀው ፕሮግራም በቂ ነው! የሽግግር መንግስት ነው የሚጠራው ። እዚህ ለመኮርኮር ያነሳሁቸው ጥያቄዎች ያንን ሁሉ ታሳቢ ያደረገ ነው ። ማለትም የኃይል አሰላለፍ ለውጥ እየመጣ ነው ። ልብ በለ ኦሮሞች ሁሉ የሽግግር መንግስት የሚፈልጉ አሉ ። ሁሉም ዝም ሲል ሁሉም አንድ ያልወሰነው ነገር አለ ማለት ነው ።
ላቭቶክ፣
አቢይ ኮርነርድ ሲደረግ ቄሮን ቀስቅሶ ጄኖሳይድ ያካሂዳል የሚለው ግምት ወይም ቢሆንስ መሰረት ያለውና በአንክሮ ማየት ያለብን ነው ። አቢይ ከከንዘብ ይልቅ ስልጣን እና ክብር በጣም በጣም ፈላጊ ስለሆነ አሁን የሚያየው ውድቀት እንደ ግላዊ ጥቃት ነው የሚወስደው ። ደካማ ኢጎ ያላቸው ሰዎች ያ ችግር አለባቸው። ስለዚህም ነው ሰውዬው አንጎል ውስጥ በመግባት እንደሱ በማሰብ እርምጃውን ለማወቅ መቻል ያለብን ።
ለምሳሌ ፋኖ በፍጹም ከፕፒ ጋር መደራደር የለበትም ፤ ክል ዛሬ እንዳለው ድርድሩ የሽግግር መንግስት ማለት ነው ። እርግጥ መጀምሪያ ጦርነቱን እንዲያሸንፉ መርዳት አለብን፣ ባለን መክሊት!