የብልፅግና ካድሬዎች ደጋፊዎችና ወሮሞዎች ዘንድ ከባድ ድንጋጤ ተፈጥሯል። አጀንዳ ሰጪዎቹ አጀንዳ ተቀባይ ተደርጉዋል። የሚታይ የሃሳብ ክፍፍል እየተስተዋለ ነው። እነሆ...
1) ጥቅመኛው ሃይል ስለ ሰላምና ችግሩን በጠረጴዛ ዙርያ እንፍታው እያለ ስለ ኢትዬጵያ አንድነት መቻቻል ምናምን እያለ እየተለሳለሰ ነው። ይህ የብልፅግና ጥቅመኛ ሃይል ፋኖ ትግሉን ገፋ አድርጎ ሲሄድ ኤሕዴድን ክዶ ወደ ፋኖ ጉዋዙን ጠቅልሎ የሚገባ ነው
2) አብይ ማጂኩን በመጠቀም ትግሬን ጨፍጭፎ ለጥ እንዳደረገው አማራንም ያድርግልን ይልና ተመልሶ መከላከያው ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ትጥቅ እየፈታ መሆኑን ሲያይ እንቅልፍ ያጣው ሃይል ነው።
3) ወደብ አመጣለሁ ምናምን እያለ አማራን በማቄል እሸውደዋለሁ የሚል ጅል ሌባ ስብስብ ነው
4) die hard እንዋጋለን የሚለው ፀረ እምስ ወረሞ ነው
Re: አማራ ወጥር! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!!
ምስራቅ፣
እኔ ሰሞኑን ደጋግሜ ለማንሳት የሞከርኳቸው ነገሮችን ነው ጨረፍ ይደረከው ። ምን መሰለህ ለማድረክ እየሞከርክ ያለሃው? የአጠቃላይ አመጹ አብዮት፣ አመጽ፣ እምቢተኘት፣ ሽምቅ ውጊያ በምንም ስም ተጠራ ። የትግሉ መደብ ትንተና እና ኃይሎች አሰላለፍ ነው የምታደርገው ።
(1) በዚህ ትግል ውስጥ ማን የት ነው የቆመው፣ የሚቆመው? ለምን ? ልክ እንደ ቢሊያርዶ ጠረፔዛ ጠጠሮች አንዱ ሲመታ (ያማራብልጽኛ፣ የውረሞ ብልጽኛ ወይም ያቢይ መንግስት ) እነዚህ ያልካቸው የጥቅም መደቦች ከበርቴ በል፣ ነጋዴ በል ፣ ወታደር በል፣ ባለቢሮ በል፣ የጎሳው ቡድን በል ሁሉም ይናጋል ፣ ጥቅሙ ሚቀርበት፣ ጥቅም የሚያገኝ መጨቆን የማይችል፣ ከጭቆና ነጻ የሚሆን ። በአንድ ቃል ያገሪቱ ኃይሎችና ቡድኖች መደቦች አሰላለፋቸው ይንጋል ይለወጣል ፣ ይሸጋሸጋል ።
ለዚህ ደጋግሜ የማሳስበው የፋኖ ፖለቲካ ክንፍ አስቸኳይ አገር አቀፍ ፕላንና እቅድ ለመላ ኢትዮፕያ አውጆ ሁሉም ጎራውን እየወሰነ ትግሉን እንዲቀላቀል ማድረግ ያለባቸው። ይህ የአማራ አመጽ ባማራ ክልል ብቻ ተወስኖ አይቀርም ። አማራ ጥያቄ የመላ ደቡብ ጥያቄ ነው ። 7 ሚሊዮን አዲስ አበቤ ቋፍ ላይ ነው ።
አው ፋኖ በሰፋና አገር አቀፍ በሆነ ቁጥር ባለው ስር ዓት ተጠቃሚዎች መወሰን ይጀምራል ። አገር ለቆ የሚሸሽ አለ ፣ ፋኖን የሚቀላቀል አለ፣ ተዋግቶ የሚሞት አለ፣ መሃል የሚሰፍር አለ ፣ ??? ዞሮ ዞሮ የፋኖ ወታደራዊ ጡንቻ በደነደነ ቁጥር የፖለቲካው አህዛብ በሰፌው ይነሳል ፣ ወጣት በተለይ!
የብሄር ከብርቴው ግ ን ይህን በሞኖል ይዞ የሚያልበውን ሲስተም ላለማጣት እስከ መጨረሻ ይታገላል ። ስለዚህ ትግሉ ኢትዮጵያ አቀፍ ለማድረግ ካሰበ ፋኖ አስቸኳይ አገር አቀፍ ስትራተጂ መዘርጋት የግድ የግድ የለዋል (የፖለቲካ ክንፉ) ማለቴ ነው

Horus wrote: ↑02 Aug 2023, 23:57ምስራቅ፣

ሆረስ ፤ የአማራ ትግል አሁን ዋናው ትኩረት ማድረግ ያለበት ሀይሉን ዳይሊዩት ሳያደርግ የኦሮሙማን ወታደራዊና የአብይን እድሜ እያረዘሙ ያሉትን የብአዴን tentacles ማሽመድመድ ነው ፤ እርግጥ በውጭ ያሉ የአማራ ፖለቲከኞች ከሌላው የኢትዮጵያ ህብረተስብ ጋር ውይይት መጀመር አለባቸው ፤ በተለይ ደግሞ አሁን አብይ ስልጣን ከመጣ በኋላ የኦሮሙማ ፖለቲካ ሰለባ ከሆኑት የህብረተስብ ክፍሎች ጋር ፡ ግን የአማራ ጥያቄ በአሁኑ ሰአት የመኖር ወይም አለመኖር ነው የዚያ መልስ secured ሳይሆን በአሁኑ ሰአት ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ መውጣት አይችልም ፤ አሁን በአብይና በወያኔዎች የለው እከክልኝ ልከክልህ ፖለቲካ ለdiversion ም ቢሆን ወያኔዎች ሌላ ጦርነት ሊሞክሩ እንደሚችሉ ማሰብ ጥሩ ነው፡ ስለዚህ አማራ እርምጃው መሆን ያለበት ግዙፍ የወታደራዊ አቋም ላይ መድረስ መጀመርያ የግድ ያደርገዋል ፤ የዚህ ህዝባዊ አመጽ መድረሻው ግን 40 አመቱን የፖለቲካ paradigm በመሰረታዊነት የሚቀይር መሆን ነው ያለበት ፤ ይህ የጎሰኛ የባቢሎን ግንብ ተደርምሶ በምትኩ በዲሞክራሲያዊ ፍደራል ሲስተም መተካት አለበት ፡፡Horus wrote: ↑02 Aug 2023, 23:57ምስራቅ፣
እኔ ሰሞኑን ደጋግሜ ለማንሳት የሞከርኳቸው ነገሮችን ነው ጨረፍ ይደረከው ። ምን መሰለህ ለማድረክ እየሞከርክ ያለሃው? የአጠቃላይ አመጹ አብዮት፣ አመጽ፣ እምቢተኘት፣ ሽምቅ ውጊያ በምንም ስም ተጠራ ። የትግሉ መደብ ትንተና እና ኃይሎች አሰላለፍ ነው የምታደርገው ።
(1) በዚህ ትግል ውስጥ ማን የት ነው የቆመው፣ የሚቆመው? ለምን ? ልክ እንደ ቢሊያርዶ ጠረፔዛ ጠጠሮች አንዱ ሲመታ (ያማራብልጽኛ፣ የውረሞ ብልጽኛ ወይም ያቢይ መንግስት ) እነዚህ ያልካቸው የጥቅም መደቦች ከበርቴ በል፣ ነጋዴ በል ፣ ወታደር በል፣ ባለቢሮ በል፣ የጎሳው ቡድን በል ሁሉም ይናጋል ፣ ጥቅሙ ሚቀርበት፣ ጥቅም የሚያገኝ መጨቆን የማይችል፣ ከጭቆና ነጻ የሚሆን ። በአንድ ቃል ያገሪቱ ኃይሎችና ቡድኖች መደቦች አሰላለፋቸው ይንጋል ይለወጣል ፣ ይሸጋሸጋል ።
ለዚህ ደጋግሜ የማሳስበው የፋኖ ፖለቲካ ክንፍ አስቸኳይ አገር አቀፍ ፕላንና እቅድ ለመላ ኢትዮፕያ አውጆ ሁሉም ጎራውን እየወሰነ ትግሉን እንዲቀላቀል ማድረግ ያለባቸው። ይህ የአማራ አመጽ ባማራ ክልል ብቻ ተወስኖ አይቀርም ። አማራ ጥያቄ የመላ ደቡብ ጥያቄ ነው ። 7 ሚሊዮን አዲስ አበቤ ቋፍ ላይ ነው ።
አው ፋኖ በሰፋና አገር አቀፍ በሆነ ቁጥር ባለው ስር ዓት ተጠቃሚዎች መወሰን ይጀምራል ። አገር ለቆ የሚሸሽ አለ ፣ ፋኖን የሚቀላቀል አለ፣ ተዋግቶ የሚሞት አለ፣ መሃል የሚሰፍር አለ ፣ ??? ዞሮ ዞሮ የፋኖ ወታደራዊ ጡንቻ በደነደነ ቁጥር የፖለቲካው አህዛብ በሰፌው ይነሳል ፣ ወጣት በተለይ!
የብሄር ከብርቴው ግ ን ይህን በሞኖል ይዞ የሚያልበውን ሲስተም ላለማጣት እስከ መጨረሻ ይታገላል ። ስለዚህ ትግሉ ኢትዮጵያ አቀፍ ለማድረግ ካሰበ ፋኖ አስቸኳይ አገር አቀፍ ስትራተጂ መዘርጋት የግድ የግድ የለዋል (የፖለቲካ ክንፉ) ማለቴ ነው
ግን የተወሰኑ ነጥቦችን ማንሳት ያስፈልጋል ይህም የአማራ ብሄረሰብ በመሰረቱ ከወያኔም ከዎሮሙም የተለየ ነው፤
1) የአማራው ህብረተሰብ ክኢትዩጵያዊነት እንዲወርድ በጎሰኞቹ 40 አመት ዘመቻ ተደርጎበት አሁን የመኖር ህልውናል አደጋ ላይ ሲወድቅ ብቻ ነው ሪሲስት ለማድረግ የአማራነት ስንደቅ ያነሳው (ጀዋር አንዱ የተቀዳጀው ድል አድርጎ የሚያየው) _ በሚያሳዝን ሁኔታ ከሌላው የኢትዮጵያ ህብርተሰብ ከንፈር የመምጠጥ ያህል እንኳን የአማራ ህብረተሰብ ላይ ለሚደርሰው ድጋፍ አላገኝም ፤ ሰለዚህ ከሌለው ህብረተስብ አማራው ህልውናው አረጋግጦ በድል እስኪወጣ ትግስት ያስፈልጋል ፡
2 ) የአማራ ህብረተሰብ በኢትዮጵያዊነት ስነልቦና የተቃኝ ነው ፤ እንደ አማራም ከሌላው ህብረተሰብ ጋር በገፍ የተደባለቀ ህብረተሰብ የለም ያም የአማራ ህብረተስብ ልዩ ጸባይ ነው ።
3) በጸረ ኢትዮጵያዊነት የተቃኝ የፖለቲካም ሆነ የሳይኮሎጂ ባክግራውንድ የለውም ፤
4) የአማራ ህብረተሰብ ከሌላው ህብረተሰብ ጋር ውደፊት የሚኖረው ግኑኙነት ጥገኛ ሳይሆን በፍጹም ዲሞክራሲያዊ እኩልነትል ላይ የተመሰረተ ነው የሚሆነው፤ ከአሁኑ ግን የአማራ ትግል ያንን አላምውን ማንጸባረቅ ሌላው ህብረተሰብ overall intentionኑን ማሳውቅ አለበት ምንም እንኳን ያንን በሰፊው ትግሉ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ሲደርስ በበለጠ ከሌላው ህብረተሰብ አብሮ የሚሰራበት ነው የሚሆነው ፤ ይህ intention the more it becomes clear በወያኔና በኦነግ አማራነትን እንደ scarecrow የተጠቀሙበት ፖለቲካ ከጥቅም ውጭ ይሆናል ፤
በአሁኑ ወቅት ግን ጦርነቱ ተፋፍሞ አንድ ደረጃ critical mass ደርሶ ለውጡ ወደኋላ የማይቀለበስበት ወይም partial reform ላይ እንዲቆም መፈቀድ የለበትም ፤ ሙሉ በሙሉ ሀስብህና ኮንሰርንህ ይገባኛል ፡፡
ሌላው የመጨረሻ ነጥብ የኢትዮጵያዊው ካምፖ በጣም potent የሆነ ሀይል ነው ምንም እንኳን እስካሁን የሚመጥነው መሪ ባያገኝም ፡፡ ነገር ግን ከአሁን ወዲያ ለምንም አይነት ጎሳ ዲክታተርሺፕ የመሸከም ትከሻ የለውም ፤
Re: አማራ ወጥር! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!!
TGAA
በትክክል ይገባኛልኮ፣ ለዚህ ነው ደጋግሜ የፖለቲካው ክንፍ የምለው! ምድር ላይ ያሉት (በአማራ ጠቅላይ ግዛቶች) ያሉት ፋኖና ሕዝቡ ናቸው ። አሁን ላይ ልዩ ኃይልና ሚሊሺያ ጨምርበት ። የነሱ ስራማ ጦር ማቆም መዋጋትና ብልጽ ግናን ካማራ ማባረር ነው ። የፖለቲካው ስራ በመላ ኢትዮጵያና አለም የተዘራው አማራ ሊሰራው ይችላል ። ግን አንድ ቁልፍ ነገር አትርሳ ! የኢትዮጵያ መከላከያ አምቢ አማራን አንወጋም ከሚያስብሉት ፋክተሮች አንዱ ያማራ ንቅናቄ ኢትዮጵያ አቀፍ በማድረግ ነው። አመጹ የያንዳንዱ ብሄረሰብ የራሱ ጉዳይ እንዲሆን በማድረግ ነው ። እመነኝ በደቡብ፣ በሸዋ፣ በኦጋዴን ባፋር ወዘተ የአማራ አመጽ ደጋፊ ማስነሳት ማለት የአቢይ ወታደራዊ መሰረትን ድጋፍ ምንጭ ማድረቅ ነው ።
ነገ አቢይ ሙሉ ወረራ አውጆ ሕዝቡን በየጎሳው ቆሎ በሶ ሰንጉ፣ ፍየልና ሰንጋ አዋጡ ማለት አይቀረም፣ የምር አማራ ላይ ሙሉ ጦርነት ካወጀ! ስለዚህ አቢይ አህመድ በምንም መንገድ ኢትዮዖያዊያንን ባማራ ላይ መቀስቀስና ማስንሳት ብሎም የኢትዮጵያዊያን ሪሶርስ ሞቢላይዝ እንዲያደርግ አትፍቀዱለት፣ አንፍቀድለት ! ለዚህ የመጀምሪያውና ቀላሉ ዘዴ ያማራ ትግል ፖለቲካዊ ግብ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ኮሚኒኬት ማድረግ ነው ። የዚህ ሃሳብ ዊዝደም ወደፊት ፍንትው ሲል ታየዋለህ ። ይህ ዛሬ ምድር ከሚድረገው ትግል አይቃረንም ።
በሌላ አባባል መንግስት ሳይለወጥ አማራ ሰላም አያገኛም፣ ማንኛችንም ሰላም አናገኝም!

የአማራው ትግል አማራን ከአብይ ነጥቆ ወስዶ አለቀ ደቀቀ ብሎ ወደቤቱ አይመለስም ፤ ትግሉ ለመላው ኢትዮጵያ የተጀመረ ትግል ነው ፤ መፍትሄውም እንደወያኔ እራስን መከርቸም ከሆነማ የአብይን ካርድ መጫወት ነው፡ ስለዚህ ለዚህ ነው መነሻና መድረሻው ምን እንደሆን የተነገረው ፡ እንዳልከው ግን ግልጽ የሆነ በወንድማማችነትና በፕሪንሲፖል ላይ የተመሰረተ ግንኙነት መሰረቱ ስፍቶ መጀመር አለበት 100%
Re: አማራ ወጥር! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!!
ድንቅ! ድንቅ ያማራ ስልት!
በከተማ ሕዝባዊ እምቢተኝነት እና ሕዝባዊ አመጽ!
በገጠር ጥብቅ የሽምቅ ዉጊያ!
እጹብ ድንቅ!
ወረሙማ ሙሉ ሰራዊቱን አማራ ካስገባ የሚሆነው እንደ ሚከተለው ነው
የአማራ ጦር በከፍተኛ ደረጃ መሳሪያ ከሰራዊቱ በመቀማት ፋኖ ይታጠቃል፤ ማለትም አቢይ ጦር ባስገባ ቁጥር ያማራ ወታደራዊ ቁመና እየገዘፈ ይሄዳል ! ይህ ደሞ ወደ ደቡብ ለሚወርደው የአመጽ አቅጣጫ ግዙፍ ግብአት ነው ። የሸዋና ደቡብ ችግር ዘመናዊ መሳሪያ ስለሆነ !!!
ሌላው የሚሆነው አቢይ ሰራዊቱን ወደ አማራ ባስገባ ቁጥር ሰራዊቱ ተከፍፍሎ፣ ተፍረክርኮ ሕዝባዊ ኃይሉን የሚቀላቀሉ የሰለጠኑ ወታደሮች እየበዙ ለሌሎች ብዙ የጎሬላ ቡድኖች እርሾ እይሰጠ ይሄዳል !
ይህ ነው የህዝባዊ ጦርነት ዳይናኢክስ!
ሌላው የሚሆነው አሁን እንደ ተጀመረው ካማራ ርቆ የሚኖረው ተቆርቋሪ ሕዝብ በልዩ ልዩ ደጀንነት እየተካፈለ የትግሉ ባለቤት መሆኑን ይቀጥላል። አቢይ ስልክና ኢንተርኔት ይቆርጣል ግ ን ሕዝብ አዳዲስ የኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂዎችን እየፈጠረው ነው !
ለዚህ ነው ...
ታሪክ የሚሰሩ ሕዝብና ሕዝብ ብቻ ናቸው !!!
የሚባለው!
ድል ላማራ ሕዝብ!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!
https://www.youtube.com/watch?v=4Lcaw-mzIgA

ሕዝብ ታሪክ ከሰራ በኋላ ወረኞች ዚዚዚዚዚዚ ማለታቸውን ይቀጥላሉ ! መላኩ ዪልማ በራሱ አገር የራሱ ሕዝብ ታሪክ ሲሰሩ እንደ መዘገብ ይህን መሰል ጉንጭ አልፋ ላይ ግዜውን ያባክናል! ይህ ሁሉ የሚያደርገው ላቢይ ባለው ስ ስ ልብ ነው ! ባማራ ያለው የፋኖ መንግስት እንጂ አቢይ አይደለም !