ደብረታቦር
ትናንትና ደብረታቦር ከተማ ላይ ሙሉ ጦርነት የከፈተው የኦህዴድ ሰራዊት፣ በፋኖና ህዝቡ ቁጣ ከተባረረ በኋላ በዛሬው እለት ደግሞ ዓለምሳጋ ደን ውስጥ (ከከተማው 10 ኪሜ ገደማ) ሰፍሮ ከባባድ መሳሪያወችን ሲተኩስ ቢውልም፣ እጅግ ጥበብ በተሞላበት ጀግንነት እንዲከስም ተደርጓል፣ ከባባድ መሳሪዎቹ ገቢ ተደርገዋል!
ድሉ ይቀጥላል!
ህዝብ ያሸንፋል!
Please wait, video is loading...