-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
አዲስ አበባ ውስጥ በሞተር ቢስክሌት (motorcycle) መንቅሳቀስ ተከለከለ
ፋኖ በሞተር ቢስክሌት (motorcycle) የሚል መረጃ ድርሷቸው ይሆን? ቅ ቅ ቅ ቅ!
Re: አዲስ አበባ ውስጥ በሞተር ቢስክሌት (motorcycle) መንቅሳቀስ ተከለከለ
አስደማሚው የፋኖ አንጸባራቂ ድል ሙቀት አዲስ አበባ ገባ ማለት ነው?
Re: አዲስ አበባ ውስጥ በሞተር ቢስክሌት (motorcycle) መንቅሳቀስ ተከለከለ
What did I just say
Re: አዲስ አበባ ውስጥ በሞተር ቢስክሌት (motorcycle) መንቅሳቀስ ተከለከለ
Who would have thought this day will come so quick.
No body will fight to save Abiye Ahmed Ali and his savage allies.
He can ban motorcycles and cut off the internet, hey it is coming and no turning back. It would be wise for him to leave as soon as possible.
No body will fight to save Abiye Ahmed Ali and his savage allies.
He can ban motorcycles and cut off the internet, hey it is coming and no turning back. It would be wise for him to leave as soon as possible.
Re: አዲስ አበባ ውስጥ በሞተር ቢስክሌት (motorcycle) መንቅሳቀስ ተከለከለ
አብዮት የሚባለው ይህ ነው ፤ events of a decade are compressed into a single day! የጋዜጠኛውን ብዕር ፈጥነው ነው ነገሮች የሚሆኑትና ሚለዋወቱት 1
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: አዲስ አበባ ውስጥ በሞተር ቢስክሌት (motorcycle) መንቅሳቀስ ተከለከለ
አስቸኳይ ነገሮች፦
1) ነገ ሀምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም የአገር አቋራጭ ትራንስፖርት ተዘግቶ ሁሉ መኪና ወደ አማራ ክልል በግዳጅ ሊላክ ነው በሚል ተወስኗል።
2) እንደ አዲስ አበባ ጽንፈኞች ብለው በፈረጇቸው የአማራ ተወላጆች ላይ ጥብቅ የሆነ ኦፕሬሽን እንዲደረግ በሚል በአመራር ደረጃ ዛሬ ሀምሌ 27 ቀን 2015 ዓ.ም. በነበረ ስብሰባ ተወስኗል።
3) ነገ ሀምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ደግሞ ለሁሉም የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት በስብሰባ መመሪያው እንደሚሰጥ የደረሰን መረጃ አመልክቷል።
ሙሉጌታ አንበርብር

ይህ ብቻ ሳይሆን ከዚህም በላይ አቢይ አህመድ እንደ ሚያደርግ ይጠበቃል ፤ እየወደቀ ያለ መንግስት ስለሆነ !Za-Ilmaknun wrote: ↑03 Aug 2023, 17:21አስቸኳይ ነገሮች፦
1) ነገ ሀምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም የአገር አቋራጭ ትራንስፖርት ተዘግቶ ሁሉ መኪና ወደ አማራ ክልል በግዳጅ ሊላክ ነው በሚል ተወስኗል።
2) እንደ አዲስ አበባ ጽንፈኞች ብለው በፈረጇቸው የአማራ ተወላጆች ላይ ጥብቅ የሆነ ኦፕሬሽን እንዲደረግ በሚል በአመራር ደረጃ ዛሬ ሀምሌ 27 ቀን 2015 ዓ.ም. በነበረ ስብሰባ ተወስኗል።
3) ነገ ሀምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ደግሞ ለሁሉም የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት በስብሰባ መመሪያው እንደሚሰጥ የደረሰን መረጃ አመልክቷል።
ሙሉጌታ አንበርብር
ግን ኢትዮጵያዊያን በቀይ ሽብር አልፈዋል ።
ሁሉም ወደ ጦር ግምባር ዘመቻ ካንዴም ሶስቴ አይተናል
ሕዝቡ ገና መኪና በሶና ፍየል አይደለም ልጅክን አዋጣ ቢሉት መገረም የለብንም !
ነጻነቴ ብሎ ከተነሳው ህዝብ ጋር ቆሞ ይህን የሌቦች መንጋ በማስወገድ ጉዳዩን ከመቋጨት ሌላ መንገድ አሁን የለም ።
ስንት ቀናትና ወራት እንደ ሚወስድ የሚያውቅ የለም፤ ግ ን ኢትዮጵያ መንግስት እየለወጠች ነው !!
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: አዲስ አበባ ውስጥ በሞተር ቢስክሌት (motorcycle) መንቅሳቀስ ተከለከለ
Stop trying to feed us with fake news garbage just to incite conflict and dreaming to grab power from the democratically elected government. Instead eat bananas to smile and keep calm.

Last edited by sun on 03 Aug 2023, 22:27, edited 3 times in total.
Re: አዲስ አበባ ውስጥ በሞተር ቢስክሌት (motorcycle) መንቅሳቀስ ተከለከለ
Your pathological lies stinks like always.

Last edited by sun on 03 Aug 2023, 22:00, edited 1 time in total.
Re: አዲስ አበባ ውስጥ በሞተር ቢስክሌት (motorcycle) መንቅሳቀስ ተከለከለ
Horus wrote: ↑03 Aug 2023, 17:49ይህ ብቻ ሳይሆን ከዚህም በላይ አቢይ አህመድ እንደ ሚያደርግ ይጠበቃል ፤ እየወደቀ ያለ መንግስት ስለሆነ !Za-Ilmaknun wrote: ↑03 Aug 2023, 17:21አስቸኳይ ነገሮች፦
1) ነገ ሀምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም የአገር አቋራጭ ትራንስፖርት ተዘግቶ ሁሉ መኪና ወደ አማራ ክልል በግዳጅ ሊላክ ነው በሚል ተወስኗል።
2) እንደ አዲስ አበባ ጽንፈኞች ብለው በፈረጇቸው የአማራ ተወላጆች ላይ ጥብቅ የሆነ ኦፕሬሽን እንዲደረግ በሚል በአመራር ደረጃ ዛሬ ሀምሌ 27 ቀን 2015 ዓ.ም. በነበረ ስብሰባ ተወስኗል።
3) ነገ ሀምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ደግሞ ለሁሉም የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት በስብሰባ መመሪያው እንደሚሰጥ የደረሰን መረጃ አመልክቷል።
ሙሉጌታ አንበርብር
ግን ኢትዮጵያዊያን በቀይ ሽብር አልፈዋል ።
ሁሉም ወደ ጦር ግምባር ዘመቻ ካንዴም ሶስቴ አይተናል
ሕዝቡ ገና መኪና በሶና ፍየል አይደለም ልጅክን አዋጣ ቢሉት መገረም የለብንም !
ነጻነቴ ብሎ ከተነሳው ህዝብ ጋር ቆሞ ይህን የሌቦች መንጋ በማስወገድ ጉዳዩን ከመቋጨት ሌላ መንገድ አሁን የለም ።
ስንት ቀናትና ወራት እንደ ሚወስድ የሚያውቅ የለም፤ ግ ን ኢትዮጵያ መንግስት እየለወጠች ነው !!
wh0rear$$,
Take the shower you always deserve as a vagabond savage liar so that you may become normal.

Re: አዲስ አበባ ውስጥ በሞተር ቢስክሌት (motorcycle) መንቅሳቀስ ተከለከለ
Last edited by sun on 03 Aug 2023, 22:41, edited 1 time in total.