Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የእድሜ ልክ ተላላኪና ትርፍ አንጀት ብአዴን ኦፊሻሊ ደብዳቤ በመጻፍ መፍረሱን አስታወቀ!!

Post by Wedi » 03 Aug 2023, 13:17

የእድሜ ልክ ተላላኪና ትርፍ አንጀት ብአዴን ኦፊሻሊ ደብዳቤ በመጻፍ መፍረሱን አስታወቀ!!

ዛሬ ጆፌ አሞራ ይልቃል ከፋለ በጻፈው ደብዳቤ ትርፍ አንጀት ብአዴን መፍረሱን ለኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም ለአማራ ህዝብ አስታውቋል!!

:!: :!:
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የእድሜ ልክ ተላላኪና ትርፍ አንጀት ብአዴን ኦፊሻሊ ደብዳቤ በመጻፍ መፍረሱን አስታወቀ!!

Post by Horus » 03 Aug 2023, 13:27

ድንቅ! ድንቅ ያማራ ስልት!

በከተማ ሕዝባዊ እምቢተኝነት እና ሕዝባዊ አመጽ!

በገጠር ጥብቅ የሽምቅ ዉጊያ!

እጹብ ድንቅ!

ወረሙማ ሙሉ ሰራዊቱን አማራ ካስገባ የሚሆነው እንደ ሚከተለው ነው

የአማራ ጦር በከፍተኛ ደረጃ መሳሪያ ከሰራዊቱ በመቀማት ፋኖ ይታጠቃል፤ ማለትም አቢይ ጦር ባስገባ ቁጥር ያማራ ወታደራዊ ቁመና እየገዘፈ ይሄዳል ! ይህ ደሞ ወደ ደቡብ ለሚወርደው የአመጽ አቅጣጫ ግዙፍ ግብአት ነው ። የሸዋና ደቡብ ችግር ዘመናዊ መሳሪያ ስለሆነ !!!

ሌላው የሚሆነው አቢይ ሰራዊቱን ወደ አማራ ባስገባ ቁጥር ሰራዊቱ ተከፍፍሎ፣ ተፍረክርኮ ሕዝባዊ ኃይሉን የሚቀላቀሉ የሰለጠኑ ወታደሮች እየበዙ ለሌሎች ብዙ የጎሬላ ቡድኖች እርሾ እይሰጠ ይሄዳል !

ይህ ነው የህዝባዊ ጦርነት ዳይናኢክስ!

ሌላው የሚሆነው አሁን እንደ ተጀመረው ካማራ ርቆ የሚኖረው ተቆርቋሪ ሕዝብ በልዩ ልዩ ደጀንነት እየተካፈለ የትግሉ ባለቤት መሆኑን ይቀጥላል። አቢይ ስልክና ኢንተርኔት ይቆርጣል ግ ን ሕዝብ አዳዲስ የኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂዎችን እየፈጠረው ነው !

ለዚህ ነው ...

ታሪክ የሚሰሩ ሕዝብና ሕዝብ ብቻ ናቸው !!!

የሚባለው!

ድል ላማራ ሕዝብ!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የእድሜ ልክ ተላላኪና ትርፍ አንጀት ብአዴን ኦፊሻሊ ደብዳቤ በመጻፍ መፍረሱን አስታወቀ!!

Post by Wedi » 03 Aug 2023, 13:55

Horus wrote:
03 Aug 2023, 13:27
ድንቅ! ድንቅ ያማራ ስልት!

በከተማ ሕዝባዊ እምቢተኝነት እና ሕዝባዊ አመጽ!

በገጠር ጥብቅ የሽምቅ ዉጊያ!

እጹብ ድንቅ!

ወረሙማ ሙሉ ሰራዊቱን አማራ ካስገባ የሚሆነው እንደ ሚከተለው ነው

የአማራ ጦር በከፍተኛ ደረጃ መሳሪያ ከሰራዊቱ በመቀማት ፋኖ ይታጠቃል፤ ማለትም አቢይ ጦር ባስገባ ቁጥር ያማራ ወታደራዊ ቁመና እየገዘፈ ይሄዳል ! ይህ ደሞ ወደ ደቡብ ለሚወርደው የአመጽ አቅጣጫ ግዙፍ ግብአት ነው ። የሸዋና ደቡብ ችግር ዘመናዊ መሳሪያ ስለሆነ !!!

ሌላው የሚሆነው አቢይ ሰራዊቱን ወደ አማራ ባስገባ ቁጥር ሰራዊቱ ተከፍፍሎ፣ ተፍረክርኮ ሕዝባዊ ኃይሉን የሚቀላቀሉ የሰለጠኑ ወታደሮች እየበዙ ለሌሎች ብዙ የጎሬላ ቡድኖች እርሾ እይሰጠ ይሄዳል !

ይህ ነው የህዝባዊ ጦርነት ዳይናኢክስ!

ሌላው የሚሆነው አሁን እንደ ተጀመረው ካማራ ርቆ የሚኖረው ተቆርቋሪ ሕዝብ በልዩ ልዩ ደጀንነት እየተካፈለ የትግሉ ባለቤት መሆኑን ይቀጥላል። አቢይ ስልክና ኢንተርኔት ይቆርጣል ግ ን ሕዝብ አዳዲስ የኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂዎችን እየፈጠረው ነው !

ለዚህ ነው ...

ታሪክ የሚሰሩ ሕዝብና ሕዝብ ብቻ ናቸው !!!

የሚባለው!

ድል ላማራ ሕዝብ!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

:!:
Horus አሁን በአማራ ያለው ሁኔታ ሲጠቅቃል ይህን ይመስላል!!

95% ጎጃም ነጻ ወጥቷል፡፡
85% ቤተአማራ ነጻ ወጥቷል፡፡
85% ሰ. ሽዋ ነጻ ወጥቷል፡፡
70% ጎንደር ነጻ ወጥቷል፤

በሰአታት ወይም ቀናት ውስጥ 100%!
የታሪክን ገጾች በአካል አየናቸው፡፡

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የእድሜ ልክ ተላላኪና ትርፍ አንጀት ብአዴን ኦፊሻሊ ደብዳቤ በመጻፍ መፍረሱን አስታወቀ!!

Post by Za-Ilmaknun » 03 Aug 2023, 14:24

Ethiopia's Amhara region pleads for help with violent unrest after attempt to disarm local fighters

Authorities in Ethiopia’s Amhara region on Thursday asked the federal government for help, as a local ethnic militia clashed with federal security forces, halting some flights to key cities and leading the deputy prime minister, in an unusually outspoken statement, to call the situation “increasingly grave.”

The disturbances are “causing serious economic, social and humanitarian damage,” the regional authorities said in a letter to Ethiopia's prime minister asking the government to take “appropriate measures.”

Ethiopia’s second most populous region has been gripped by instability since April, when federal authorities disarmed the Amhara regional force as part of the recovery from a devastating two-year conflict in the neighboring Tigray region. Authorities last year also tried to dismantle the Amhara militia known as Fano.

https://www.yahoo.com/news/violent-unre ... 40958.html

Post Reply