Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ማንን ፓትርያሪክ ይሾሙ ይሆን፧ እስካሁን አማራና ትግሬ ነው የነበሩት። አሁን የኦሮሞ ወይም የብሔር ብሔረሰቦች ተራ ነው።

Poll ended at 17 Aug 2023, 09:13

አባ ሳርዮስ
2
8%
አባ ህጻን
16
64%
ሌላ ኦሮሞ አባት
3
12%
የብሔር ብሔረሰቦች አባት
4
16%
 
Total votes: 25

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

መፈንቅለ ፓትርያሪኩ በይፋ ጀምሯል! ሲኖዶሱ ወደ ትግራይ መሄድ ይፈልጋሉ ብሎ ፓትርያሪኩን ወነጀለ። "እኚህ ሰውየ ከየትኛው ጎራ ናቸው? ቤተክስትያን በውስጥ እያደሙ ናቸው" አባ ሕጻን VOTE

Post by sarcasm » 03 Aug 2023, 08:50

@seblet148
1 hour ago
አባ ህፃን እንደስምህ ህፃን, በዛ በመከራ ግዜ የትግራይ አባቶችን እየጠቆምክ ማስያዝህ እንዳይበቃ ዛሬ ደሞ አፍ አለኝ ብለህ ታወራለህ? ኧረ ያንተስ የተለየ ነዉ ......እግዚያብሄር ፍርድ ይሰጣል☝

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: መፈንቅለ ፓትርያሪኩ በይፋ ጀምሯል! ሲኖዶሱ ወደ ትግራይ መሄድ ይፈልጋሉ ብሎ ፓትርያሪኩን ወነጀለ። "እኚህ ሰውየ ከየትኛው ጎራ ናቸው? ቤተክስትያን በውስጥ እያደሙ ናቸው" አባ ሕጻን

Post by sarcasm » 03 Aug 2023, 09:28

Poll added. Please VOTE!!!!!!!!!!!!!!!!

ማንን ፓትርያሪክ ይሾሙ ይሆን፧ እስካሁን አማራና ትግሬ ፓትርያሪኮች ነው የነበሩት። አሁን የኦሮሞ ወይም የብሔር ብሔረሰቦች ተራ ነው። 85% የሲኖዶሱ አባላት አማራ ስለሆኑ፤ የአማራ ጳጳሳት አማራ ፓትርያሪክ መሾም ፍትሃዊ ኣለመሆኑ ይቀበላሉ። ስለዚህ ለሌሎች እድል ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፤ ስሥታም ካልሆኑ በስተቀር።

አባ ሳርዮስ
አባ ህጻን
ሌላ ኦሮሞ አባት
የብሔር ብሔረሰቦች አባት

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: መፈንቅለ ፓትርያሪኩ በይፋ ጀምሯል! ሲኖዶሱ ወደ ትግራይ መሄድ ይፈልጋሉ ብሎ ፓትርያሪኩን ወነጀለ። "እኚህ ሰውየ ከየትኛው ጎራ ናቸው? ቤተክስትያን በውስጥ እያደሙ ናቸው" አባ ሕጻን

Post by Assegid S. » 03 Aug 2023, 11:59

ሰላም ወንድሜ Sarcasm; ምርጫው ላይ ለመሳተፍ በእድሜዬ ብቁ ብሆንም በኃይማኖቴ 'ሩቅ' ነኝና ... ራቅ ብዬ ራቅ ላሉት የትግራይ ዲያስፖራ ትንሽ እንድል ፍቀድልኝ 8)

የትግራይን ህዝብ ከኣማራው ጋር አስተሳስራ ያለች ኣንዲት ክር ብትኖር ኃይማኖት ነበረች። ይህቺን ኣንዲት ክር ... ዲያስፖራ ለሆኑ የትግራይ ተወላጆች እና ለውጭ መንግስታት በቅጥረኝነት ለሚያገለግሉ ፖለቲከኞች ፍላጎት ሲባል መዞ ማውጣት የሚያመጣው ጣጣ ቀላል አይሆንም።

የግለሰብንም ሆነ የማህበረሰብን ደህንነት ለማስጠበቅ ሚና የሚኖራቸው የሕግ አስከባሪ አካላትና ተቋማት ፈፅሞ የሉም ወይንም እጅግ ደካማ ናቸው በሚባልባት በዛሬዋ ኢትዮጵያ፥ ለማህበረሰቡ ደህንነት ዋስትና እየሰጠ ያለው ፈርሃ-እግዚአብሔር ወይንም በሰዎች መካከል በጋራ ለሚመለከው መለኮታዊ ኃይል ያለ ፍራቻ (ክብር) ነው። ለዛም ነው ኣንዳንዴ ሰዎች ‘ሰው ባያየኝ … እግዚአብሔር ያየኛል’ በሚል አስተሳሰብ በስውር እንኳ ሊከውኑት ካሰቡት መልካም ያልሆነ ተግባር የሚታቀቡት። ኣብዛኛው የትግራይ ተወላጅ ከክልሉ ውጪ ተበትኖ እያለ፣ የዚህን religious value ምሰሶ መቦርቦር ጉዳቱ ለማን እና እስከምን ድረስ እንደሆነ ግልፅ ነው።

በእርግጥ ከሰቆቃው ሥፍራ በውቅያኖስ ርቅት ያሉ ዲያስፖራዎችና ፖለቲከኞች ለሚጠፋው ህይወትና ንብረት ግድ እንደሌላቸው በሚገባ እረዳለሁ። ዲያስፖራዋ … ወልቃይት ለባለቤቱ ለኣማራው ተመልሳ፥ አንገትዋ ላይ ያንጠለጠለችው የትግራይ ክልል የወርቅ ሐብል ቀልጦ ቅርፁ ከሚቀየር፣ ዳግም ኣንድ ሚልዮን የደሃ ልጅ እርጥብ ስጋ በድሮን እሳት እንደ ጧፍ ነዶ … ከስሎ ማየትን ትመርጣለች። አሳዛኝ ትውልድ! የሰው ልጅ ቤተሰቡን ይጦራል እንጂ እንዴት ከሩቅ ሆኖ በጦር ይወጋል-ያስወጋል ?

Abere
Senior Member
Posts: 15397
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: መፈንቅለ ፓትርያሪኩ በይፋ ጀምሯል! ሲኖዶሱ ወደ ትግራይ መሄድ ይፈልጋሉ ብሎ ፓትርያሪኩን ወነጀለ። "እኚህ ሰውየ ከየትኛው ጎራ ናቸው? ቤተክስትያን በውስጥ እያደሙ ናቸው" አባ ሕጻን

Post by Abere » 03 Aug 2023, 14:59

< ዘር እና ሃይማኖት የተለያዩ ነገሮች ናቸው።> ቆሞሱ -እነ ሳውሮስን ያወገዘው ። ሰይጣን ወያኔ በካህናቱ መካከል ገብቶ አወካቸው። እነ ዐባይ ፀሐይ ሲያውኩት የነበረው ቤተ-እግዚአብሄር በመጨረሻ የት እንደጣላቸው አይተናል።

ሃይማኖት ሰማያዊ እንጅ ጎጣዊ/ክልላዊ አይደለም።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: መፈንቅለ ፓትርያሪኩ በይፋ ጀምሯል! ሲኖዶሱ ወደ ትግራይ መሄድ ይፈልጋሉ ብሎ ፓትርያሪኩን ወነጀለ። "እኚህ ሰውየ ከየትኛው ጎራ ናቸው? ቤተክስትያን በውስጥ እያደሙ ናቸው" አባ ሕጻን

Post by sarcasm » 03 Aug 2023, 20:57

Assegid S. wrote:
03 Aug 2023, 11:59
ሰላም ወንድሜ Sarcasm; ምርጫው ላይ ለመሳተፍ በእድሜዬ ብቁ ብሆንም በኃይማኖቴ 'ሩቅ' ነኝና ... ራቅ ብዬ ራቅ ላሉት የትግራይ ዲያስፖራ ትንሽ እንድል ፍቀድልኝ 8)

የትግራይን ህዝብ ከኣማራው ጋር አስተሳስራ ያለች ኣንዲት ክር ብትኖር ኃይማኖት ነበረች። ይህቺን ኣንዲት ክር ... ዲያስፖራ ለሆኑ የትግራይ ተወላጆች እና ለውጭ መንግስታት በቅጥረኝነት ለሚያገለግሉ ፖለቲከኞች ፍላጎት ሲባል መዞ ማውጣት የሚያመጣው ጣጣ ቀላል አይሆንም።

የግለሰብንም ሆነ የማህበረሰብን ደህንነት ለማስጠበቅ ሚና የሚኖራቸው የሕግ አስከባሪ አካላትና ተቋማት ፈፅሞ የሉም ወይንም እጅግ ደካማ ናቸው በሚባልባት በዛሬዋ ኢትዮጵያ፥ ለማህበረሰቡ ደህንነት ዋስትና እየሰጠ ያለው ፈርሃ-እግዚአብሔር ወይንም በሰዎች መካከል በጋራ ለሚመለከው መለኮታዊ ኃይል ያለ ፍራቻ (ክብር) ነው። ለዛም ነው ኣንዳንዴ ሰዎች ‘ሰው ባያየኝ … እግዚአብሔር ያየኛል’ በሚል አስተሳሰብ በስውር እንኳ ሊከውኑት ካሰቡት መልካም ያልሆነ ተግባር የሚታቀቡት። ኣብዛኛው የትግራይ ተወላጅ ከክልሉ ውጪ ተበትኖ እያለ፣ የዚህን religious value ምሰሶ መቦርቦር ጉዳቱ ለማን እና እስከምን ድረስ እንደሆነ ግልፅ ነው።

በእርግጥ ከሰቆቃው ሥፍራ በውቅያኖስ ርቅት ያሉ ዲያስፖራዎችና ፖለቲከኞች ለሚጠፋው ህይወትና ንብረት ግድ እንደሌላቸው በሚገባ እረዳለሁ። ዲያስፖራዋ … ወልቃይት ለባለቤቱ ለኣማራው ተመልሳ፥ አንገትዋ ላይ ያንጠለጠለችው የትግራይ ክልል የወርቅ ሐብል ቀልጦ ቅርፁ ከሚቀየር፣ ዳግም ኣንድ ሚልዮን የደሃ ልጅ እርጥብ ስጋ በድሮን እሳት እንደ ጧፍ ነዶ … ከስሎ ማየትን ትመርጣለች። አሳዛኝ ትውልድ! የሰው ልጅ ቤተሰቡን ይጦራል እንጂ እንዴት ከሩቅ ሆኖ በጦር ይወጋል-ያስወጋል ?
ወንድም አሠግድ፤ ሰላም የስራ ሳምንት እንዲኖንልህ ምኞቴ ነው። ስለ የትግራይ ዳያስፖራ ያለህ ምልከታ በጣም ከreality የራቀ ይመስለኛል። እንደሚመስለኝ ከሆነ፤ ባለፉት 3 የጦርነት ዓመታት የሆነው በደምብ ካለመንገንዘብ የሚነሳ ይመስለኛል። ጦርነቱ ከአንድ ፓርቲ ጋር የተደረገ የዜግነት ፖለቲካ (አሃዳዊ ስርዓት ተብሎ ይነበብልኝ) ለመመለስ የተደረገ ግጭት ኣድርገህ እንደምትመለከተው ይመስለኛል። ለዛም ይመስለኛል ሌላ ሰው ዳግም ቢሞክረውም የምትደግፈው።

የጦርነቱ ጥልቅ ትርጉም ግን ሁሉም ተፋላሚዎችና ሕዝቦች ልብ ያሉት ይመስለኛል። የአማራ ሕዝብ መሪ ይህ ሕዝብ የእንትና የእንትና ጠላት ነው .... ይህ ሕዝብ እስካልጠፋ ድረስ ...... ሲል የጦነቱ እውነተኛ ጥልቀትና ስፋት ለመላ ዓለም ግልጽ እያደረገ ነበር። ጦርነቱ የmillennia ቃልኪዳን እያፈረሰ እንደነበር ያልገባው በጣም ጥቂት እንደነበር ይመስለኛል። ኣሁን አማራ ክልል ያለው ሁኔታም የጦርነቱ ጥልቀት የገባቸው ሰዎች ግብግብ ይመስለኛል።

የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንም (ጦርነቱ የሃይማኖት ጦርነት ይመስል) እንደ አንድ የጦርነቱ መሪ ተዋናይ (በሞራል በገንዘብ እና ጦርነቱ እስከ ታችኛው የሕብረተሰብ እርከን ደገፍ እንዲኖረው በማድረ)፤ የጦርነቱ ኣይቀሬ ጥልቅ consequence መቅመስዋ ሁሉም የጦርነቱ ጥልቀት የገባው ሰው የጠበቀው ነገር ነው። ፓትርያሪኩ በትናንቱ ሲኖዶሱ ለያፍነው በሞከረው ንግግራቸው "ፈጥነን ወደ ውግዘት የምንገባ ከሆነ ግን ለቤተክርስቲያን መለያየት ትልቅ የመሰረት ድንጋይ እንደማስቀመጥ ይቆጠራል" ሲሉ የጦርነቱ ጥልቀት የሚያሳይ አይመስልህም? ብየ ልጠይቅህ ኣሰብኩና፤ "ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው" ብለህ ትመልሰኛለህ ብየ ተውኩት።

To think that የኢትዮጵያ ህዝብ ጭውነትና በፈርሃ-እግዚአብሔር የተሞላ እለታዊ ኑሮ የትግራይ አባቶች በነአቡነ ጴጥሮስ ሲኖዶስ ስር ስለሆኑ ነው፤ ከነአቡነ ጴጥሮስ ሲኖዶስ ስር ሲወጡ ጭውነቱና ፈርሃ-እግዚአብሔሩ ይጠፋል ብሎ ማሰቡ በጣም preposterous ነው። እንዲያውም እውነታው ጭውነቱና ፈርሃ-እግዚአብሔሩ ያለው despite የነአቡነ ጴጥሮስ ሲኖዶስ ነው።

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: መፈንቅለ ፓትርያሪኩ በይፋ ጀምሯል! ሲኖዶሱ ወደ ትግራይ መሄድ ይፈልጋሉ ብሎ ፓትርያሪኩን ወነጀለ። "እኚህ ሰውየ ከየትኛው ጎራ ናቸው? ቤተክስትያን በውስጥ እያደሙ ናቸው" አባ ሕጻን

Post by Assegid S. » 04 Aug 2023, 12:06

sarcasm wrote:
03 Aug 2023, 20:57

ሰላም Brother Sarcasm; ለሰጠኸኝ መልስ ብዙ አመስግኛለሁ። ይሁንና ግን ባለፉት ሦስት ዓመታት ምን እንደሆነ ብቻ ሳይሆን ለምን እንደሆነም ጭምር በሚገባ እገነዘባለሁ … የህወሃትን ክልላዊ ምርጫ የማድረግ ጥድፊያንም ጨምሮ ማለቴ ነው 8) አሁንም ቢሆን ግን ... እኔ በሚገባኝ መልኩ ‘suicide’ መባል የሚገባው ድርጊት ህወሃትና ደጋፊዎቹ ጋር ሲመጣ ለፖለቲካዊ ጥቅም ‘genocide’ ተብሎ የሚሰጠውን የተሳሳተ ትርጉም በፍፁም አልቀበለውም። ይህን በዚህ እንለፈውና …

እውነት ለመናገር … ህወሃት ‘ፊውዳላዊው’ እያለ የሚያጥላላውን ሥርዓት በጭራሽ፣ ‘አሃዳዊ’ እያለ የሚያወግዘውንም በቅጡ አላውቀውምና እነዚህን ሥርዓቶች ናፍቄ ‘ለመመለስ’ የምደግፈው ጦርነት የለም። እኔ ህወሃትን ‘የምጠላው’ በየትኛውም ሥርዓት ውስጥ ኣማራ ሆኜ ሳገኝ የነበረውን የተለየ ጥቅም ስለነጠቀኝ ሳይሆን፥ በእራሱ አገዛዝ ውስጥ ኣማራ በመሆኔ ማግኘት ያለብኝን ማህበራዊና ፖለቲካዊ መብት ለይቶ ስለነፈገኝ ነው።

በነገራችን ላይ ከህወሃት በላይ ኣሃዳዊ ሥርዓት የቱ ወይንም የማን ነው? የንጉሱ ወይንስ የፕሬዚደንት መንግስቱ? የሥርዓት መገለጫው የመሬት መካለል ሳይሆን የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ አስተዳደር (management system) እንደሆነ በሚገባ ትገነዘባለህ ብዬ አምናለሁ። ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተቋሞችንና አገልግሎቶችን በብቸኝነት በኣንድ ዘር ያሰወረረ ፓርቲ፥ ሜዳና ሸንተረሩን ሸንሽኖ ስላከፋፈለ ‘ፌደራላዊ ነው’ ብሎ ማሰብ ፌዝ ነው። ስለ ሐቅ ከሆነ’ኮ ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ በወረቀት ደረጃ አለ የሚባለው ፌደራሊዝም በአግባቡ መሬት ላይ ቢወርድ፥ ኣማራው ከማንም በላይ ተጠቃሚ እንጂ ተጎጂ የሚሆንበት አንቀፅ አይደለም ዓረፍተ-ነገር የለም።

Sarcasm, ባህልና ኃይማኖት ልማዳዊ እንጂ ተፈጥሮዋዊ (hereditary) ባህሪ አይደሉም። ሰው ከሚሰማውና ከሚያየው ባህልን፣ ሀይማኖታዊ ሥርዓትን ይማራል። ሰለዚህም የትኛውም በጆሮ የሚገባ negative አመለካከትና በዓይን የሚታይ አፍራሽ ድርጊት ባህልና ኃይማኖት ላይ ተፅዕኖ (ለውጥ) ማምጣቱ አይቀሬ ነው። ለዛም ነው … የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ኃይማኖትን እና ሥርዓቷን አስፈፃሚ አባቶችን … በተለይም ዘር ለይቶና ኣማራ የሆኑትን መርጦ … መስደብና ማንቋሸሽ ኣማኙ ማህበረሰብ (ኣማራው) ላይ ለውጥ ማምጣቱ አይቀርም ብዬ የማስበው። ይህን ደግሞ አትጠራጠር በቅርብ የምናየው እውነት ይሆናል። ህዝብን አስተሳስሮ ያለውን ቀጭን የሓይማኖት ክር በስድብና ነቀፋ መገዝገዝ መዘዝ አለው ስል ይህን ታሳቢ በማድረግ እንጂ፤ ኣንተ ተረድተኸዋል ብዬ እንደምገምተው … ኣማኙ ማህበረሰብ 'ከኣቡነ ጴጥሮስ ሲኖዶስ ስር ሲወጣ ጭዋነቱና ፈርሃ-እግዚአብሔሩን ያጣል’ በሚል የተሳሳተ አመለካከት አይደለም።

እስቲ ኣንተ ልትጠይቀኝ ባሰብከው 'ጠቋሚ' ጥያቄ ላይ ተንተርሼ እኔም ልጠይቅና ... ለሁለቱ ቤተክርስቲያን መለያየት ትልቅም ይሁን ትንሽ የመሠረት ድንጋይ የሚሆነው የኣዲስ አበባው ሲኖዶስ ህገ-ወጥ አካሄድ ውግዘት ነው ወይንስ የትግራዩ ሲኖዶስ ዘር-ገብ ድርጊትና ግብረገብ? በእኔ ፍላጎት ቢሆን መሠረቱን አይደለም ግድግዳና ጣሪያውን ጭምር በኣንድ ቀን ኣቆመው ነበር 8) ከተለያዩ መለያየት ነው! ኣሁን ትግርኛውን በትክክል ላስታውሰው ባልችልም ... ከብዙ ዓመታት በፊት ኣንዲት የሰሜን እህት "በእኛ ሀገር እንዲህ የሚባል ብሒል አለ" ብላ በኣማርኛ ተርጉማ ነግራኝ ነበር ... ከነጣ እንደ ወተት መንጣት፥ ከጠቆረ ደግሞ እንደ ቁራ መጥቆር 8)

ከዛ በተረፈ ግን ... Brother Sarcasm, የትግራይን ዲያስፖራ ከሚገባው በላይ በደንብ አውቄዋለሁ 8) እመነኝ ብዙ በሰው አእምሮ ለማሰብ የሚከብድ ባህሪና ልማድ እንዳላቸው በጆሮዬ ሰምቼ፣ በዓይኔ ተመልክቼ ተረድቻለሁ። ቀድሞ ሰምቼ ይፈፀማሉ ብዬ ለማመን ከተቸገርኩባቸው በላይ የሆኑ ኢሰብዓዊ ምክሮችን ከዚሁ ዲያስፖራ ኣፍ ሰምቻለሁ፣ ድርጊቶቹንም ተመልክቻለሁ።

መልካም ሰንበት ይሁንልህ, ወንድም ሳርካዝም 8)

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: መፈንቅለ ፓትርያሪኩ በይፋ ጀምሯል! ሲኖዶሱ ወደ ትግራይ መሄድ ይፈልጋሉ ብሎ ፓትርያሪኩን ወነጀለ። "እኚህ ሰውየ ከየትኛው ጎራ ናቸው? ቤተክስትያን በውስጥ እያደሙ ናቸው" አባ ሕጻን

Post by sarcasm » 05 Aug 2023, 19:48

Assegid S. wrote:
04 Aug 2023, 12:06

እስቲ ኣንተ ልትጠይቀኝ ባሰብከው 'ጠቋሚ' ጥያቄ ላይ ተንተርሼ እኔም ልጠይቅና ... ለሁለቱ ቤተክርስቲያን መለያየት ትልቅም ይሁን ትንሽ የመሠረት ድንጋይ የሚሆነው የኣዲስ አበባው ሲኖዶስ ህገ-ወጥ አካሄድ ውግዘት ነው ወይንስ የትግራዩ ሲኖዶስ ዘር-ገብ ድርጊትና ግብረገብ?
በኔ ኣመለካከት፤ ትልቁ የመሠረት ድንጋይ የተጣለው በሹመቱና በውግዘቱና ሳይሆን፤ ሲኖዶሱ በተግባር ጦርነቱ ደግፎ ሞራላዊ approval ለመስጠት (ጦርነቱ በኦርቶዶክሳውያንና በሌላ ሃይማኖት የተደረገ የሃይማኖት ጦርነት ይመስል) በየአዳራሹና የጦር ግምባሩ ያለ ዕረፍት ላይና ታች ሲሉ፤ በትግራይና በሲኖዶሱ መካከል ሁሉም ነገር አከተመለት። ጣምራ ጦሩ መቀሌን ከተቆጣጠረ ከሁለት ወር በኋላ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ኣመራሮች ከነ አቡነ ጴጥሮስ ወደ መቀሌ ሄደው ነበር። ሁሉም የትግራይ አባቶች ስብሰብው boycott አደረጉት። የመቐለዋ እመቤት የሃይማኖት አባቶችንና ሽማግሌዎችን ያፋጠጠችበት ቪድዮ የሕዝቡና የቤተ ክህነቱን ስሜት (ያኔም አሁንም) በደምብ ነው የሚያሳየው። መልካም እሁድ ይሁንልህ ወንድም አሠግድ።

Re: የመቐለዋ እመቤት የሃይማኖት አባቶችንና ሽማግሌዎችን ያፋጠጠችበት ቪድዮ (በአማርኛ)
sarcasm wrote:
10 Feb 2021, 20:01
FF 0:20
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=247434

"የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ኣመራሮች ፤ ጦርነት በትግራይ ሲታወጅ ስለደገፉና ለሰላም ስላልቆሙ፤ ከነሱ ጋር መወያየት ኣንፈልግም ።" የትግራይ የሃይማኖት መሪዎች
sarcasm wrote:
11 Feb 2021, 19:34
FF 7:40

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=247531

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: መፈንቅለ ፓትርያሪኩ በይፋ ጀምሯል! ሲኖዶሱ ወደ ትግራይ መሄድ ይፈልጋሉ ብሎ ፓትርያሪኩን ወነጀለ። "እኚህ ሰውየ ከየትኛው ጎራ ናቸው? ቤተክስትያን በውስጥ እያደሙ ናቸው" አባ ሕጻን

Post by Assegid S. » 06 Aug 2023, 09:46

sarcasm wrote:
05 Aug 2023, 19:48
በኔ ኣመለካከት፤ ትልቁ የመሠረት ድንጋይ የተጣለው በሹመቱና በውግዘቱና ሳይሆን፤ ሲኖዶሱ በተግባር ጦርነቱ ደግፎ ሞራላዊ approval ለመስጠት (ጦርነቱ በኦርቶዶክሳውያንና በሌላ ሃይማኖት የተደረገ የሃይማኖት ጦርነት ይመስል) በየአዳራሹና የጦር ግምባሩ ያለ ዕረፍት ላይና ታች ሲሉ፤ በትግራይና በሲኖዶሱ መካከል ሁሉም ነገር አከተመለት። ጣምራ ጦሩ መቀሌን ከተቆጣጠረ ከሁለት ወር በኋላ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ኣመራሮች ከነ አቡነ ጴጥሮስ ወደ መቀሌ ሄደው ነበር። ሁሉም የትግራይ አባቶች ስብሰብው boycott አደረጉት። የመቐለዋ እመቤት የሃይማኖት አባቶችንና ሽማግሌዎችን ያፋጠጠችበት ቪድዮ የሕዝቡና የቤተ ክህነቱን ስሜት (ያኔም አሁንም) በደምብ ነው የሚያሳየው። መልካም እሁድ ይሁንልህ ወንድም አሠግድ።

Re: የመቐለዋ እመቤት የሃይማኖት አባቶችንና ሽማግሌዎችን ያፋጠጠችበት ቪድዮ (በአማርኛ)
sarcasm wrote:
10 Feb 2021, 20:01
FF 0:20
ሰላም Brother Sarcasm; ስለ ቪዲዮው በጣም አመሰግናለሁ። የመቀሌዋን እመቤት በድምፅ ብቻ ሳይሆን በምስልም ጭምር ተመልክተናት፥ የትና እንዴት እንደተቀረፅ መረጃው ቢኖረን መልካም ነበር። You know what … ባለፉት ዓመታት ካለኝ ተሞክሮ የተነሳ ነገሮችን at face value ለመቀበልና ለማመን በጣም ጠርጣራ ሆኛለሁ። "ዕድሜ ለህወሃት" ልል ነበር ግን ዕድሜ ቢሰጣቸውስ ብዬ ተውኩት 8)

እመቤት ያነሳችውን ሓሳብ በደንብ እረዳለሁ፤ ከመንበረ ሰላማ ኣባቶችም በላይ የረጋ መንፈስ አላት ብዬ አስባለሁ (ከንግግሯ በመነሳት ማለት ነው።) ከእንደዚህ ዓይነት ሰዎች ጋር ተቀምጦ ለመወያየት ቀላል ነው። ይሁንና ግን በዛኛው ወገን ያለውን ምልከታና ምክንያትም ማዳመጥ አስፈላጊ ነው። እንደ እመቤት ያሉ ሰዎች ደግሞ ይህንን ለማድረግ የሚከብዳቸው ናቸው ብዬ አላስብም። ለዛም ይመስለኛል … እውነት ይህ በስብሰባው ኣዳራሽ ውስጥ የተቀረፀ ከሆነ … ከምዕመኑ ይበልጥ ሆደ ሰፊና ታጋሽ ሆነው ለሌላው ምሳሌ መሆን የሚገባቸው የመንበረ ሰላማ ኣባቶች ስብሰባውን boycott አድርገው ሲቀሩ፥ ነገሩን በውይይት ለመፍታትም ሆነ ለመቋጥር ወስና እመቤት በስፍራው የተገኘችው።

ከዚህ ባለፈ ግን ከእመቤት ጋር የማልስማማበት ሓሳብ ቢኖር፦ ሓይማኖት ፍፁም ከፖለቲካ መለየት አለበት የሚለው ምልከታዋን ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ስላልኩ ወደ’ዛ አልመለስም። ኣንድ ህዝብ በነፃነት እምነቱን practice እንዲያደርግ ሀገር ያስፈልገዋል። እናም፦ “የህወሃት ተገንጣይ ቡድን ሀገር ለማፍረስ የመከላከያ ሰራዊቱን በተኛበት አርዶ መሳሪያና ትጥቁን ዘርፎ ለጦርነት ተዘጋጅቷል’’ ሲባል ደግሞ የየትኛውም ኃይማኖት አባቶች ሀገርን ከመፍረስና ከጥቃት ለማዳን ቢነሱ (ቢደግፉ - ቢቀሰቅሱ) ጥፋተኞች ተደርገው መወሰድ የለባቸውም። ይህ በእዲህ እንዳለ … ቀድሞ ቤተክርስቲያን ውስጥ የመሸገ እምነተ-ቢስ ወታደር ወደ ፈለገው አቅጣጫ እየተኮሰ ነፍስ ሲያጠፋ አግባብና ፅድቅ ነው፥ ከቤተክርስቲያን ውጪ ያለ ኣካል ግን እራሱንም ሆነ ሌላውን ለመከላከል ወደ ቤተክርስቲያ ቢተኩስ ውጉዝና ኩነኔ ይሆናል የሚል የብሉይም ሆነ የኣዲስ-ኪዳን ሕግ የለም … እኔ እስከማውቀው ድረስ።

Sarcasm; ኃይማኖትና ፖለቲካ (ጦርነት) ከተነሳ አይቀር እግረ መንገዴን ኣንድ በጣም የሚያስገርመኝን ሓሳብ ላንሳ። ቀን ከለሊት ቤት ለቤትና በየመንገዱ እየዙሩ እምነታቸውን የሚመሰክሩ የ Jehovah Witness ሰዎች አሉ። በሀገራቸው ኢመደበኛም ይሁን መደበኛ ብሔረዊ ውትድርና አገልግሎት ውስጥ ለመሰልጠንም ሆነ ለመቀጠር 'እምነታችን አይፈቅድልንም' በማለት እምቢተኛ የሆኑ። ሀገር ቢወረር ለመከላከል ሄዶ መቁሰልና መሞት ያለበት ሌላው (Jehovah Witness) ያልሆነ ዜጋ ነው እንጂ፤ የእነርሱ ድርሻ ጠዋት ተነስተው ሱፍና ክራፋት ለብሰው ፣ ነብር ፍየልን አቅፎ ሲስም የሚያሳይ መፅሔት የሞላ ቦርሳ ተሸክሞ ከተማ ለከተማ፣ መንደር ለመንደር መዞር ነው። 'ይቺ ናት ጨዋታ!' ያለው ማን ነበር? የእግዚኣብሔር ኣንዱ ስሙ’ኮ - ብርቱ ተዋጊ! ነው። እግዚአብሔር ለውጊያ ሲወጣና ሲያስወጣ ደግሞ ፍፁም … 'ጨካኝ' ማለት ቢከብድም … ቆራጥ ነው ... 'ሰውንም በሬውንም እንስሳውንም ፍፁም ሳትለይ አጥፋው!' ብሎ ሲያዝ አንብበናል።

ስለዚህ እግዚአብሔርና የእግዚአብሔር የሆነ ሰው ፦ ከፖለቲካና ጦርነት ውጪ መሆን አለበት የሚለውን ሓሳብ በፍፁም አልቀበለውም። በሰንበት ወደ የትኛው ጦር ሜዳ ሊያዘምተኝ ነው ብለህ ስጋት ሳይገባህ በዚሁ ላብቃ 8)

ለኣንተም መልካም እሁድ ይሁንልህ, ወንድም ሳርካዝም

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: መፈንቅለ ፓትርያሪኩ በይፋ ጀምሯል! ሲኖዶሱ ወደ ትግራይ መሄድ ይፈልጋሉ ብሎ ፓትርያሪኩን ወነጀለ። "እኚህ ሰውየ ከየትኛው ጎራ ናቸው? ቤተክስትያን በውስጥ እያደሙ ናቸው" አባ ሕጻን

Post by sarcasm » 08 Aug 2023, 08:26

sarcasm wrote:
05 Aug 2023, 19:48
Assegid S. wrote:
04 Aug 2023, 12:06

እስቲ ኣንተ ልትጠይቀኝ ባሰብከው 'ጠቋሚ' ጥያቄ ላይ ተንተርሼ እኔም ልጠይቅና ... ለሁለቱ ቤተክርስቲያን መለያየት ትልቅም ይሁን ትንሽ የመሠረት ድንጋይ የሚሆነው የኣዲስ አበባው ሲኖዶስ ህገ-ወጥ አካሄድ ውግዘት ነው ወይንስ የትግራዩ ሲኖዶስ ዘር-ገብ ድርጊትና ግብረገብ?
በኔ ኣመለካከት፤ ትልቁ የመሠረት ድንጋይ የተጣለው በሹመቱና በውግዘቱና ሳይሆን፤ ሲኖዶሱ በተግባር ጦርነቱ ደግፎ ሞራላዊ approval ለመስጠት (ጦርነቱ በኦርቶዶክሳውያንና በሌላ ሃይማኖት የተደረገ የሃይማኖት ጦርነት ይመስል) በየአዳራሹና የጦር ግምባሩ ያለ ዕረፍት ላይና ታች ሲሉ፤ በትግራይና በሲኖዶሱ መካከል ሁሉም ነገር አከተመለት። ጣምራ ጦሩ መቀሌን ከተቆጣጠረ ከሁለት ወር በኋላ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ኣመራሮች ከነ አቡነ ጴጥሮስ ወደ መቀሌ ሄደው ነበር። ሁሉም የትግራይ አባቶች ስብሰብው boycott አደረጉት። የመቐለዋ እመቤት የሃይማኖት አባቶችንና ሽማግሌዎችን ያፋጠጠችበት ቪድዮ የሕዝቡና የቤተ ክህነቱን ስሜት (ያኔም አሁንም) በደምብ ነው የሚያሳየው። መልካም እሁድ ይሁንልህ ወንድም አሠግድ።
"ኦርቶዶክስ የተበተነችው በአማራ ብሔርተኛ ፖአቲከኛ ነው። ኦርቶዶክስን ምሽግ ካደርግኩ፤ ፖለቲካየ አሸናፊ ይሆናል ብሎ . . . . "

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: መፈንቅለ ፓትርያሪኩ በይፋ ጀምሯል! ሲኖዶሱ ወደ ትግራይ መሄድ ይፈልጋሉ ብሎ ፓትርያሪኩን ወነጀለ። "እኚህ ሰውየ ከየትኛው ጎራ ናቸው? ቤተክስትያን በውስጥ እያደሙ ናቸው" አባ ሕጻን

Post by sarcasm » 09 Aug 2023, 15:49

Please wait, video is loading...

Post Reply