ብአድን ምን አይነት ጭንቅላት ቢኖረው ነው በኦሮሙማ የተወረረ ህዝብ በታንክ እና በብሬይን እያስጨፈጨፈ አስተዳድረዋለሁ የሚለው?

Re: ብአድን ምን አይነት ጭንቅላት ቢኖረው ነው በኦሮሙማ የተወረረ ህዝብ በታንክ እና በብሬይን እያስጨፈጨፈ አስተዳድረዋለሁ የሚለው?
Tigray, Oromia and Federal Forces alliance is the way forward to save Ethiopia from disintegration
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13227
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ብአድን ምን አይነት ጭንቅላት ቢኖረው ነው በኦሮሙማ የተወረረ ህዝብ በታንክ እና በብሬይን እያስጨፈጨፈ አስተዳድረዋለሁ የሚለው?
እየጨፈጨፍን ነዉ አላላችዉም እንዴ? አሁን ደግሞ ዞር ብላችዉ ተጨፈጨፍን ብላችዉ ጩሃት?
ወደሽ ከተደፋሽ፣ ብረግጡሽ አይክፋሽ፣ አሉ እማዉ ስተርቱ።
አየር ማረፊያዉን ከተቆጣጠራቺዉ ቧሃለ መቼ ነዉ በመስቀጠል አልም አቃፍ በራራዉን የምታስጀምሩት? ከጥሩምባ ነፊዉ ሆረስ ጋር ሆናቺዉ ማለቴ ነዉ።
ወደሽ ከተደፋሽ፣ ብረግጡሽ አይክፋሽ፣ አሉ እማዉ ስተርቱ።
አየር ማረፊያዉን ከተቆጣጠራቺዉ ቧሃለ መቼ ነዉ በመስቀጠል አልም አቃፍ በራራዉን የምታስጀምሩት? ከጥሩምባ ነፊዉ ሆረስ ጋር ሆናቺዉ ማለቴ ነዉ።
Re: ብአድን ምን አይነት ጭንቅላት ቢኖረው ነው በኦሮሙማ የተወረረ ህዝብ በታንክ እና በብሬይን እያስጨፈጨፈ አስተዳድረዋለሁ የሚለው?
Axumezana,
I am just questioning BEADEN's moral repugnance to even think so it is the authority in the region, not about the outcome. The result is speaking for itself. Your so-called alliance force cannot fly in the eye of Fano. TPLF tasted Fano, it was the worst nightmare. No rag tag Tigre-woyane was able to face off Fano, they flee as soon as learning Fano was around. The OLF-ENDF is surrendering en masse. We know your thinking system is not functioning well, OLF and TPLF saving Ethiopia from disintegration?!
When was the last time a wolf in sheep skin became sheep?! I think Tigres should behave and watch the outcome.
I am just questioning BEADEN's moral repugnance to even think so it is the authority in the region, not about the outcome. The result is speaking for itself. Your so-called alliance force cannot fly in the eye of Fano. TPLF tasted Fano, it was the worst nightmare. No rag tag Tigre-woyane was able to face off Fano, they flee as soon as learning Fano was around. The OLF-ENDF is surrendering en masse. We know your thinking system is not functioning well, OLF and TPLF saving Ethiopia from disintegration?!
Re: ብአድን ምን አይነት ጭንቅላት ቢኖረው ነው በኦሮሙማ የተወረረ ህዝብ በታንክ እና በብሬይን እያስጨፈጨፈ አስተዳድረዋለሁ የሚለው?
ዲዲቲ
እየጠየቅሁ ያለው የብ አዴንን የሞራል ዝቅጠት ነው። አስተዳደርዋለሁ የሚለው ህዝብ ከኦሮሙማ ጋር አንገት ለአንገት ተናንቆ በእውነት አስተዳዳሪ ነኝ ማለት ይቻላል ወይ ነው የሚለውን እንጅ የጦርነት ሜዳ ውጤቱ እኮ የተለየ ነው። ታንክ፤ መድፍ ድሽቃ በመጠቀም ተስፋ ሲቆርጡ ወደ ህዝብ ቢተኩሱም አልሞ ተኳሽ ፋኖ እየተረከባቸው ነው። የኦሮሙማ ሰራዊት በሰልፍ እየተማረከልህ ነው። የአማራ ክፍል በአብዛኛው ነጻ ወጥቷል። ሃቁ ይህ ነው። So, OLF-ENDF committed genocide on civilian does not mean it won or got the upper hand - it lost for Amhara forces. You can even see how many months have passed since OLF-ENDF started the war. TPLF, which was with 85% of defense asset and 500,000 special trained forces was just finished in a week. But the case of Amhara is tough, it is not a walk in the park. We know TPLF was defeated by Amhara not OLF-ENDF, OLF-ENDF was rather the saboteur.ጀበና ሰባሪዎቹ የኦሮሙማ ኮማንዶዎች ከክምር እንደ ስር ተንዶ እንደ ወጣ አይጥ እየተጨፈጨፈም መሆኑን ተገንዘብ። ለኦሮሞ እናቶች አሳስብ - ልጆቻቸው እየረገፉ ነው። በህይወት የተረፉት በቁስለኛነት ሆስፒታል አጨናንቀዋል - የሚያሳዝነው ደግሞ አፍ ስለሌላቸው ለህክምና አስቸግረዋል።
ክብር እና ሞገስ ለጀገናው የአማራ ህዝብ የኦነግን ጦር ላሽመደመደው!!!

DefendTheTruth wrote: ↑01 Aug 2023, 16:57እየጨፈጨፍን ነዉ አላላችዉም እንዴ? አሁን ደግሞ ዞር ብላችዉ ተጨፈጨፍን ብላችዉ ጩሃት?
ወደሽ ከተደፋሽ፣ ብረግጡሽ አይክፋሽ፣ አሉ እማዉ ስተርቱ።
አየር ማረፊያዉን ከተቆጣጠራቺዉ ቧሃለ መቼ ነዉ በመስቀጠል አልም አቃፍ በራራዉን የምታስጀምሩት? ከጥሩምባ ነፊዉ ሆረስ ጋር ሆናቺዉ ማለቴ ነዉ።
Re: ብአድን ምን አይነት ጭንቅላት ቢኖረው ነው በኦሮሙማ የተወረረ ህዝብ በታንክ እና በብሬይን እያስጨፈጨፈ አስተዳድረዋለሁ የሚለው?
ኤርትራዊው፥ አበረ፥ you live in the fantasy world of lies! What is going on in Amhara is going to free Western Tigray and Southern Tigray soon. Imagine what it feels for the Tigray people when your allied enemies are fighting and killing to each other and preparing the ground to take over the illegally occupied land with minimum sacrifice. Next is Isaias . As Isaias dies Eriterea is going to be ungovernable and Abiy and TPLF will do whatever they want to the post-Isaias Ascari land.