Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15401
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐብይ አህመድ መፈንቅለ-መንግሥት ሊደረግብኝ ይችላል በሚል ፍራቻ በአስቸኳይ ስብሰባውን ሳይጨረስ ከሩስያ አዲስ አበባ ተመልሷል ይባላል።

Post by Abere » 29 Jul 2023, 21:58

ዐብይ አህመድ መፈንቅለ-መንግሥት ሊደረግብኝ ይችላል በሚል ፍራቻ በአስቸኳይ ስብሰባውን ሳይጨረስ ከሩስያ አዲስ አበባ ተመልሷል ይባላል። ጠብቁ ብቻ በሚቀጥለው ዩኒፎርም ለብሶ አማራ ክልል ዘመቻ እሄዳለሁ ይላል ፋኖን ሊገጥም ነው። ያየፈረደበት ደመቀ መኮነንን ወኪል ይሆናል - ታክሲዋ ሂሊኮፕተር ቁርስ ላይ ሂዳ ለምሳ እስክተመጣ ድረስ። :mrgreen: :mrgreen: ብቻ የአሁኑስ ቀልድ አይደለም ከዳር ደርሶ መመለስ የለም - ፋኖ ሊማርከው ይችላል። ብርሃኑ ጁላን የሰማዩ ነው የሳተው ጎርጎራ ላይ። :lol: :lol:


Axumezana
Senior Member
Posts: 19139
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ዐብይ አህመድ መፈንቅለ-መንግሥት ሊደረግብኝ ይችላል በሚል ፍራቻ በአስቸኳይ ስብሰባውን ሳይጨረስ ከሩስያ አዲስ አበባ ተመልሷል ይባላል።

Post by Axumezana » 29 Jul 2023, 22:07

ጉራና፥ሽለላ
ራስ፥ ሳይጠና፥ጉተና

የኢሳያስ፥ትዕቢት
ትበላው፥የሌላት
የምትከናነበው፥ አማራት፥
ከአሜሪካ፥ ጋር፥ጦርነት

Horus
Senior Member+
Posts: 42707
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዐብይ አህመድ መፈንቅለ-መንግሥት ሊደረግብኝ ይችላል በሚል ፍራቻ በአስቸኳይ ስብሰባውን ሳይጨረስ ከሩስያ አዲስ አበባ ተመልሷል ይባላል።

Post by Horus » 29 Jul 2023, 22:49

አበረ፣
ይህንኮ ለብዙ ግዜ ስንለው ነበር።

ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል ይባላል ። አቶ አቢይ አህመድ መውደቅ የጀመረው የኢትዮጵያን ሕዝብ ከድቶ እንደ ሺመልስ እና አዳናቸ መሰል ፍጹም ደደቦችና እንኳን ኢትዮጵያን የምታክል ታላቅና ውስብስብ አገር ነጌሌ ቦረናን ወለጋም ማስተዳደር የማይችሉ እረኞችን ይዞ ታላቁን ታጋሹን መራራውን የኢትዮጵያ ሕዝብ መሳደብና መናቅ የጀመረ ቀን ነው የበሸሻው ጮሌ መውደቅ የጀመረው።

ባለጌ መንገድ የጠፋው ብቻ ነው በሚበላበት መሶብ ሚጸዳዳ!

ስለዚህ አቶ አቢይ አህመድ ዛሬ እራሱን መመገብ የማይችለው ወያኔ ውስጥ ተመልሶ ገብቶ እነሱ አንዱን ቀን ይበቀሉታል ። ወያኔን እናውቃታለን ቀን ጠብቃ ትመታዋልች ። ስለዚህ መፈንቅለ መንግስት የሚሞክሩ ሶስት አይነት ጄኔራሎች አሉ ። ትግሬ፣ አማራና ኦሮሞ ... እነዚህ ሶስት ጄኔራሎች አንድ የሆነ ስምምነት ላይ ከደረሱ አገር ማዳን በሚል ሰበብ ቢገለብጡት አይገርመኝም ።

ታከለ ኡማ የኦሮሞ ተቃዋሚዎች እያስተባበረ ነው ። እነማን ናቸው እነዚህ ተቃዋሚዎች ። እነ ጃዋር ከቀይ ቦኔት ጋር ሆነው ሊያነሱት ይችላሉ ። ኦሮሞች አማራ አገር ሄደው ለማያውቁት አላማ በፍጹም መምሞት አይፈልጉም ። ይህ ወጠጤ አልሰማ ካላቸው ያነሱትና ካማራ ጋር ድርድር ይጀምራሉ ።

አሜሪካ ዶላር ሰጥታ አቢይን ከውጥረት ለማዳን ዝግምተኛ የሆነቸው ባቢይ ላይ ሙሉ እምነት ስለሌላቸው ነው ። ስለዚህም ነው አቢይ ሩሲያ ውስጥ አፉን ዘግቶ የተመለሰው !!1 ቋፍ ላይ ያለችውን አሜሪካ ይበልጥ እንዳትበሳጭ ።

አማራ ላይ ሙሉ ወረራ ያውጃል የሚባለ! አው ፈጽሞ እብድ ከሆነ ያደርገዋል ! ያኔ ነው መላ ሰራዊቱ የሚፈርሰው !

አሁን አሁን ላይ የመፈንቅለ መንግስት አደጋ ካለበት ያ አደጋ የሚምጣው ከኦነግ፣ ሸኔና የኦሮሞ ጄኔራሎች ነው ። በተለይ ያየር ኃይሉ መርዳሳን መከታተል ያስፈልጋል ።

ተመድ ባለው መሰረት በዚህ ሁለት ሶስት ሳምንት ትግሬ፣ አማራና ደቡብ ካልዘሩ በኢትዮጵያ እጅግ ግዙፉ ረሃብ እንደ ሚከሰጥ ይጠበቃል ።

በዚህም ሆነ በዚያ ወረሙማ ማጣፊያው አጥሯት ሰውዬው እንዳለው the pm is lost!

Selam/
Senior Member
Posts: 17807
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዐብይ አህመድ መፈንቅለ-መንግሥት ሊደረግብኝ ይችላል በሚል ፍራቻ በአስቸኳይ ስብሰባውን ሳይጨረስ ከሩስያ አዲስ አበባ ተመልሷል ይባላል።

Post by Selam/ » 29 Jul 2023, 23:09

የወያኔ ምክር ፣ የዕውር የድንብር
ስጡ እጅ እንደኔ ሲል ፣ ምንም የማያፍር
Axumezana wrote:
29 Jul 2023, 22:07
ጉራና፥ሽለላ
ራስ፥ ሳይጠና፥ጉተና

የኢሳያስ፥ትዕቢት
ትበላው፥የሌላት
የምትከናነበው፥ አማራት፥
ከአሜሪካ፥ ጋር፥ጦርነት

Abere
Senior Member
Posts: 15401
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዐብይ አህመድ መፈንቅለ-መንግሥት ሊደረግብኝ ይችላል በሚል ፍራቻ በአስቸኳይ ስብሰባውን ሳይጨረስ ከሩስያ አዲስ አበባ ተመልሷል ይባላል።

Post by Abere » 30 Jul 2023, 15:18

መቼ እና ማን ይጥለዋል እንጅ የአብይ አህመድ ሥልጣን ከአበቃ ከራርሟል። አሁን እርሱ ተቆጣጥሮ ያለው አዲስ አበባ እና የአዲስ አበባን ህዝብ ብቻ ነው - ለ 4 ኪሎ። በተረፈ የትም ቦታ በመንግስትነት የለም። የአማራ ክልል 100% ከብልጽግና ውጭ ነው - መቸም አይችልም። የደቡብ ህዝብም አንቅሮ ተፍቶታል ። ትግራይም ተገንጥሎ ሙሉ በሙሉ በወያኔ ግዞት ስር አገር ለመሆን ሽቅብ ቁልቁል እየወረደ ነው። በኦሮምያ ያለው ሁኔታ ስርዐተ አልበኛ የመንጋ አኗኗር ነው። ይህን የሁሉ አእምሮ የሚያስተውለው ነው - የወደቀ አላማ ይዞ ለውድቀት በቃ። He is done, I mean Orommuma is falling down.
Horus wrote:
29 Jul 2023, 22:49

በዚህም ሆነ በዚያ ወረሙማ ማጣፊያው አጥሯት ሰውዬው እንዳለው the pm is lost!

Post Reply