Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Union

Re: የሰኞ ዋዜማን እንዴት እናክብረው? በዘፈን በዜማ!

Post by Union » 30 Jul 2023, 13:43

ያዝ እንግዲህ ዘሜ!!

ለቅድስት ጎጃሜ
ለሀገረ ዘሜ
ይፍሰስልሽ ደሜ!!



Last edited by Union on 30 Jul 2023, 14:09, edited 2 times in total.

Union

Re: የሰኞ ዋዜማን እንዴት እናክብረው? በዘፈን በዜማ!

Post by Union » 30 Jul 2023, 14:01

አሳምነው ጀምሮ
የጨረሰው ምሬ
ወሎ መገን ሸጋ
እንዴት ነሽ ሀገሬ!!

የጀግኖቹ ሀገር
የቆፍጣናው ምሬ!



Union

Re: የሰኞ ዋዜማን እንዴት እናክብረው? በዘፈን በዜማ!

Post by Union » 30 Jul 2023, 14:28

እንዴት ነሽ ጎንደር
የናት የአባቴ ሀገር

የአማራይቱ ልጅ

የጎንደሬ ዝናው
በአለም ተሰማ
የሚኖር ለሁሉ
እራሱ እየደማ
ሁሉ የሚኮራበት
የኢትዮጵያ ማማ!


Last edited by Union on 30 Jul 2023, 16:35, edited 2 times in total.


Union

Re: የሰኞ ዋዜማን እንዴት እናክብረው? በዘፈን በዜማ!

Post by Union » 30 Jul 2023, 14:38

የምንሊክ ሀገር
ፊት አውራሪው ሸዋ
ሸነኔን ከፊት ሆኖ
አደባይቶ አሸዋ!

የሸኔ በትር
ከፊት ተጋፍጩ
የፃድቃነ ሀገር
ኧረ እንዴት ነው ሸዋ



Union

Re: የሰኞ ዋዜማን እንዴት እናክብረው? በዘፈን በዜማ!

Post by Union » 30 Jul 2023, 16:30

Wow..... I am blasting this in my car right now!! It is historical! What a mix!!!

Congratulation Ethiopia!

Revelations wrote:
30 Jul 2023, 16:11

Union

Re: የሰኞ ዋዜማን እንዴት እናክብረው? በዘፈን በዜማ!

Post by Union » 30 Jul 2023, 16:54

አበበ አረጋይ
ኧረ ጉድህን ሰማ
ሸኔ ሀገርህ ገባ
ሊያደርጋት ባድማ

የሸዋው ልጆችህ
ይህንን ሰሙና
ከአፈር ቀላቀሉት
አደረጉት መና

አይዞህ አበበ አረጋይ
ኮራ በል፣ ኮራ በል
ቀና በል ወደላይ
ሸኔ አይፈናፈንም
በሸዋ ምድር ላይ

የሸዋ ፋኖ፣አንኮታኮቱት
ያንን ሾተላይ!!

ቀና በል ቀና በል
ቀና በል ወደ ላይ!!



Post Reply