Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

አይ የልደቱ ነገር

Post by TGAA » 30 Jul 2023, 00:52

እንደልደቱ አይነት በአፉ ጤፍ የሚቆላ ሰው አይገኝም ፤ ነገር ግን ላረጀ ውሻ አዲስ ትሪክ አያስተምሩትም እንደሚባለው ልደቱ ክህደቱ አሁንም ያው ነው፤ በቅርብ የሚያደርገውን አንዳድ ዲስኩሮቹን በማየት ይህ ሰው በስሎ ተቀይሮ ይሆን የሚል ሀሳብ ነበረ ፤ ግን ልደቱ ማለት ታማኝ የወያኔ ሎሌ ነው ፤ ስለኢትዮጵያ ህዝብ በአጠቃላይ ደንታም የለውም ፤ ግን አንድ ቦታ ላለመቸንከርና ሰው ጆሮ እንዳይነሳው ሁልግዜም ክርክሩን የሚያለብሰው “ False balance, also bothsidesism” የውሸት ሚዛናዊነት በሁለት ተቃራኔ እውነታውች መሀከል እንደ ዳኛ ለመጫወት ይሞክራል ምንም እንኳን ወያኔ 27 አመት ወንጀል በጣም ብዙ ማስረጃ ቢኖርም ፡፡ ስለወያኔ ወንጀሎች ለልደቱ ግልጽ አይደሉም ወይም አያውቃቸውም ፡፡ የውሸት ሚዛናዊ መስሎ በወያኔ ስም ሌላው ኢትዮጵያዊ የማጥቃት ን ዲስኩር ተክኖበታል ፤በመለሰም ግዜ ሶስተኛ መንገድ ብሎ ፓርላመንት ገብቶ ከመለሰ ጋር ድምጽ ስጥቶ ሶማሌን ያስወረረ ሰው ነው አሁን ወያንን እንደኔ የታገለ የለም እያለ የሚመጻደቀው ፤ በረከት ጎን ቁጭ ብሎ ሌሎች ተቃዋሚዎችን ፊቱ በኩራት አብጦ ኢሀድግን ሲያቆለፓፐስ የነበረ ሰው አሁን አዲስ ኮታ ለብሶ የወያኔን ፕሮፓጋዳ መስመር ሳይስት እንደኔ ወያኔን የታገለ የለም ይለናል ፤ ሚዛናዊ መስሎ የሚለፈልፈው ፤ ለወያኔ ደግፎ መከራከር እንደማይችል ስለሚያውቅ ነው ፤ የወያኔን ወንጀል ለማለባበስ ስለወያኔ ሳይሆን ስለ ለትግራይ ህዝብ እርሱ ብቻ ወዳጅ መስሎ ለመቅረብ ይሞክራል ፤ ለልደቱ የወያኔ ፍቅር እስከመቃብር ነው ፤
ልብ ብሎ ለሰማው ሰው
ወያኔ የሰሜንን ጦር ማጥቃቱን ያምናል ግን የሰሜንን ጦር የሚያዙት ወያኔዎች ወታደራዊ መሪዎች ምሆናቸውን ለመቀበል ግን ይግደረደራል ፡
75% መካናይዘድ ጦር ይዘው የዘመቱበት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ለልደቱ ለትግራይ ህዝብ ላይ ለደረሰው ችግር ተጠያቂው ፤ ወያኔዎች ሀላፊነት የለባቸውም ፤የትግራይ ህዝብ ወያኔን ሙሉ በሙሉ እንደሚደግፍ ካመነ ወያኔ ዝመት ብሎ ሲያዘው እሺ ብሎ ሌላው ኢትዮጵያዊ ላይ ከዘመተ እንዴት ነው የትግራይ ህዝብ ከሀላፊነት ነጻ የሚሆነው?

በጣም የሚገርመው በቅንጅት ግዜ ልደቱና ብርሀኑ ሁለት ተቃራኒዎች ተብለው ይታሰቡ ነበር ፤ መጨረሻ ሁለቱም የአንድ ሳንቲም ሁለት ግጽታ መሆናቸው በጣም ይገርማል ፡፡

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አይ የልደቱ ነገር

Post by TGAA » 30 Jul 2023, 09:06

TGAA wrote:
30 Jul 2023, 00:52

https://www.youtube.com/live/f9EGDulBWmw?feature=share

Post Reply