Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አስደንጋጭ ሰበር ዜና | በትግራይ ዳያስፖራና በሕወሃት መሪዎች መካከል የእርስ በርስ አለመተማመን እና መፈራራት ተፈጥሯል።

Post by Digital Weyane » 29 Jul 2023, 18:51

ሕወሃት በአሜሪካ ጥበቃ እየተደረገለት የሚኖር ከሆነ፣ ኡኛ የትግራይ ህዝብ ደግሞ በልዕለ ሃያሏ ኤርትራ በኩል ጥበቃ እንዲደረግልን እንጠይቃለን። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አስደንጋጭ ሰበር ዜና | በትግራይ ዳያስፖራና በሕወሃት መሪዎች መካከል የእርስ በርስ አለመተማመን እና መፈራራት ተፈጥሯል።

Post by Digital Weyane » 30 Jul 2023, 09:56

የወያኔ አሸባሪ ቡድን ለምንድን ነው የእራሱን ጥላ አይቶ የሚደነብረው?

ጁንታው በፍርሀት ተውጦ በላብ ተዘፍቆ እንደሚገኝ ባይናችን እያየን ነው።

የአዕምሮ ሰላም የላቸውም ማለት ነው።

ሌሊት እንቅልፋቸውን አጥተው ያድራሉ ማለት ነው።

የትግራይን ህዝብ ረግጠው እየገዙት ያሉት በአሜሪካ ጡንቻ ብቻ በመተማመን እንደሆነ የትግራይ ህዝብ አሳምሮ ያውቃል።

ጁንታው የሚወክለው የትግራይን ህዝብ ሳይሆን የምዕራባውያን ጌቶቹን ፍላጎት እና ጥቅም ማስጠበቅ ብቻ ነው፡፡ ለዚህም ነው አንድ ነጥብ አምሥት ሚልየን የትግራይ ወጣቶችን ራሱን ባወጀው የውክልና ጦርነት ውስጥ የፈጀና ያስፈጀው።
:roll: :roll:

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: አስደንጋጭ ሰበር ዜና | በትግራይ ዳያስፖራና በሕወሃት መሪዎች መካከል የእርስ በርስ አለመተማመን እና መፈራራት ተፈጥሯል።

Post by Weyane.is.dead » 30 Jul 2023, 12:52

Who is he scared of? :lol: :lol: :lol: :lol: shabia must have scarred him for life.
Digital Weyane wrote:
29 Jul 2023, 18:38
ባንዳነት ፈሪ ያደርጋል እንዴ? :roll: :roll: :roll:

kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: አስደንጋጭ ሰበር ዜና | በትግራይ ዳያስፖራና በሕወሃት መሪዎች መካከል የእርስ በርስ አለመተማመን እና መፈራራት ተፈጥሯል።

Post by kebena05 » 31 Jul 2023, 10:17

:lol: :lol: :lol: :lol:

If only the number one Banda, Ayte Seyum Mesfen, had these cops guarded him from Shaebia in Qola Temben :lol:

Digital Weyane wrote:
29 Jul 2023, 18:38
ባንዳነት ፈሪ ያደርጋል እንዴ? :roll: :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አስደንጋጭ ሰበር ዜና | በትግራይ ዳያስፖራና በሕወሃት መሪዎች መካከል የእርስ በርስ አለመተማመን እና መፈራራት ተፈጥሯል።

Post by Digital Weyane » 31 Jul 2023, 20:47

የትግራይ ዳያስፖራ <<ያንን ሁሉ ኡኡኡ ጆ ባይደን ብለን እየጮኽን እና ስቅስቅ ብለን እያለቀስን መንገድ ላይ የተንከባለልን ፣ ውጤቱ መሸነፍ እና ትጥቅ መፍታት ከሆነ፣ ለምን ልብሳችንን እንዲቆሽሽ አደረጋችሁ?>> እያለ በምሬት ቅሬታውን እያሰማ ነው። :roll: :roll:

Post Reply