Re: የህግደፉን አሰልቺ ፕሮፓጋንዲስት በገዛ ሜዳው ኩም አረገው | A conversation between a sane politician and a Genocide promoter
He's my favorite Ethiopian politician after Meles.
Re: የህግደፉን አሰልቺ ፕሮፓጋንዲስት በገዛ ሜዳው ኩም አረገው | A conversation between a sane politician and a Genocide promoter
I used to think Mesay was a propagandist, but what I found very scary is that he probably believes his propaganda.
Re: የህግደፉን አሰልቺ ፕሮፓጋንዲስት በገዛ ሜዳው ኩም አረገው | A conversation between a sane politician and a Genocide promoter
A propagandist par excellence surprised about another "propagandist '? On what earth are living Guys?
"very scary is that he probably believes his propaganda" So do you.
Re: የህግደፉን አሰልቺ ፕሮፓጋንዲስት በገዛ ሜዳው ኩም አረገው | A conversation between a sane politician and a Genocide promoter
Re: የህግደፉን አሰልቺ ፕሮፓጋንዲስት በገዛ ሜዳው ኩም አረገው | A conversation between a sane politician and a Genocide promoter
propagandist par excellence? I cannot be compared to professional media people with the backing of a top media organization. My real job is a million miles from media.
Re: የህግደፉን አሰልቺ ፕሮፓጋንዲስት በገዛ ሜዳው ኩም አረገው | A conversation between a sane politician and a Genocide promoter
አባብ ልቡን አይቶ አግር ነሳው :: what would have happened if you had a bigger platform? If you lie on little things it is a given you will lie on big things as well.
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: የህግደፉን አሰልቺ ፕሮፓጋንዲስት በገዛ ሜዳው ኩም አረገው | A conversation between a sane politician and a Genocide promoter
በአቶ ልደቱ አያሌው አመለካከትና ወገንተኝነት ላይ ብዙ ስለተባለ የቀረ እና እኔ የምጨምረው ነገር የለኝም። ግን ኣንድ ያስገረመኝ ነገር “ጠቅላይ ሚንስትሩ ‘ይቆለፍብኝ ነበር’ ያሉት ውሸታቸውን ነው። ምክንያቱም ይህ እኔ በቅርብ የማውቀው ነገር (ኢንፎርሜሽን) ስለሆነ ነው” ሲሉ የሰጡት አስተያየት ጥያቄ ጭሮብኛል። ህወሃት … አቶ ልደቱ አያሌውን የቤተመንግስቱ ዘብ ኃላፊ አድርጎ ሾሟቸው ነበር እንዴ ሽጉጥ ያስታጠቃቸው? Anyways, አንዳንዱ ሰው ... እንዲያው ብቻ ... ጨው ለመሆን የሚጮህ አሞሌ ስለሆነ … እንለፈው።
ከዚህ ባሻገር ግን በፍፁም የማይገባኝ ነገር አለ። በዚህ በሰሜኑ ጦርነት ኣንዳንድ የህወሃት ስውር ስፌቶች ‘እኛ የምንጮኽው ስለ ህወሃት ክፋት ሳይሆን ስለ ትግራይ ህዝብ መከራ ነው። በህወሃት ላይ የተከፈተው ጦርነት የትግራይን ህዝብ ጎድቷል’ ብለው ይነግሩናል። በሌላ በኩል ደግሞ … በተለይም አመቺ ጊዜ ሲያገኙና ሃያል መስለው ሲታዩ … ከውስጥም ከውጭም ከመሪው እስከ ጀሌው ተነስተው ‘በትግራይና በህወሃት መካከል ምንም ልዩነት የለም። ህወሃትና የትግራይ ህዝብ ኣንድ ነው!’ ብለው ሰው ሁሉ ‘እኔም ጌታቸው አሰፋ ነኝ!’ የሚል ቲ-ሸርት ለብሶ አደባባይ መውጣቱ ሳያንስ፥ እንስሳውንም ሳይቀር ቀይና ቢጫ ቀለም ቀብተው በየጎዳናው ያንከራትቱታል። ታዲያ ይህን ነገር እንዴት ነው ማስታረቅ የምንችለው?