ወረሙማው አቢይ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንደ ከዳ ታላቋ የኢትዮጵያ ወዳጅ ሩስኪንም የከዳ እምቧይ ካብ ነው!
የኦሮሙማ ክስረት በመስኮብ!
አቢይ አህመድ ቅንጣት የምታክ የኦለቲካ እውቀት ቢኖረው መስኮብ ድረስ ሄዶ አይዋረድም ነበር!
ወረሙማው አቢይ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንደ ከዳ ታላቋ የኢትዮጵያ ወዳጅ ሩስኪንም የከዳ እምቧይ ካብ ነው!
ወረሙማው አቢይ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንደ ከዳ ታላቋ የኢትዮጵያ ወዳጅ ሩስኪንም የከዳ እምቧይ ካብ ነው!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13227
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13227
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የኦሮሙማ ክስረት በመስኮብ!
DefendTheTruth wrote: ↑28 Jul 2023, 16:29
ለማኝ፣ የለማኝ ዘር፣ ዕድሜህን ሁሉ ስትለምን ስለኖርክ ሌሎችም መጥቶ እንደአንተዉ ልመናዉን እንድቀጥሉበት ትመኛለህ፣ ዉርደትስ እሱ ነዉ፣ ዉርደት አይገባህም እንጂ።
አንተ ሃሬ፣
ከዚህ ቀደም ነግሬህ ነበር፤ የከብት እረኛ የሕዝብ መሪ አይሆንም ብዬህ! ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ ይባላል ። አዳነች የምትባል ሌባ፣ ሺመልስ የሚባል በሬ፣ አቢይ የሚባል ባዶ አራዳ እና ቀፎ ብርሃኑ ጁላ የሚባሉ ገልቱዎች ናቸው ሕዝቦችህን ይዘው ገደል እየገቡ ፣ እያሰደቡህ ፣ እያዋረዱህ ያሉት!!! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ አልወጣሽ ! አንተ ግን ውርደት የሚለው ቃል ትርጉሙ ጭምር ስለማይገባህ ላንተ ላንተ ምንም የሆነ ነገር የለም ። አለም ግ ን ከኢትዮጵያ እስከ ምራብ ከምራብ እስለ ምስራቅ ንቆ ትቶሃል ማፈሪያ
Last edited by Horus on 28 Jul 2023, 21:30, edited 1 time in total.
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: የኦሮሙማ ክስረት በመስኮብ!
The body language narrates it all. ከፕሮቶኮልና ከግብረገብ ውጪ እጅግ በሚያሳፍር ሁኔታ በኣፉ ሙሉ "ለኣሜሪካ እሰዋለሁ፣ እሞታለሁ" ያለ የኣንድ ኣፍሪካዊ ሀገር መሪ ሞስኮ ምን ሊገጥመው እንደሚችል መተንበይ ቀላል ነው። የፕሬዚደንቱ ጠባቂዎች ዓይናቸውን ጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ አሳርፈው ሲከታተሉበት የነበረው አስተያየትና ንቃት ... ፑቲን የሲ-አይ-ኤን Agent Washington DC ጎዳና ላይ በድንገት እንዳገኙ እንጂ በራሳቸው ግብዣ የኣንድ ሀገር መሪን ግቢያቸው ውስጥ እንደተቀበሉ አልነበረም።
Re: የኦሮሙማ ክስረት በመስኮብ!
The empty suite:Ethiopia’s relationship with the United States was a preoccupation for Abiy. During a helicopter trip through the countryside, he turned away from the view and declared how much he “loved” the U.S. “Really,” he said. “America is a beautiful country. And the Americans are very good people. And I know the country, maybe better than some Americans! I’ve driven from Washington all the way to California.”
In the mid-two-thousands, Ethiopia became a regional ally of the U.S., sending troops to invade Somalia to fight Al Shabaab, an insurgent group linked to Al Qaeda. After Abiy’s time in the military, he worked for the government in cybersecurity and intelligence and spent some time in U.S. training programs. “In the Iraq War, I fought with them,” he said. “I was the one who would send intelligence from this part of the world to the N.S.A., on Sudan and Yemen and Somalia. The N.S.A. knows me. I would fight and die for America.”
https://www.newyorker.com/magazine/2022 ... -civil-war
In his inane mind, he is fooling everyone. Neither Americans nor Russians nor Africans believe what this charlatan says. A transparent fool who thinks he can deceive the world by touch and hugs.

አዚህ በጻፍከው ውስጥ ሰውዬው ያላቸው ነገሮች እውነት ከሆኑኮ ይህ ሰው በእውን ያሜሪካ ሰላይ ሊሆን ይችላል ። ይህም ሆነ ኬጂቢ ይህን ሁሉ ዳታ በሰውዬው ላይ ሰብስቦ ይዟል ። እርግጥ ያቢይ ፐርሰናሊቲ ናርሲሲስት እና ሂስትሪዮኒክ (የድራማ ንግስት! ስለሆነ ንጉስ ልለው ስልፈለኩ) ያላቸው ነገሮች ሁሉ ዉሸት ሊሆኑ ይችላሉ ! እውነት ከሆኑ ግ ን በትክክል ፑቲን አቢይን እንደ አንድ የአሜሪካ ሰላይ ነው ሊያየው የሚችለው።TGAA wrote: ↑28 Jul 2023, 21:21The empty suite:Ethiopia’s relationship with the United States was a preoccupation for Abiy. During a helicopter trip through the countryside, he turned away from the view and declared how much he “loved” the U.S. “Really,” he said. “America is a beautiful country. And the Americans are very good people. And I know the country, maybe better than some Americans! I’ve driven from Washington all the way to California.”![]()
![]()
In the mid-two-thousands, Ethiopia became a regional ally of the U.S., sending troops to invade Somalia to fight Al Shabaab, an insurgent group linked to Al Qaeda. After Abiy’s time in the military, he worked for the government in cybersecurity and intelligence and spent some time in U.S. training programs. “In the Iraq War, I fought with them,” he said. “I was the one who would send intelligence from this part of the world to the N.S.A., on Sudan and Yemen and Somalia. The N.S.A. knows me. I would fight and die for America.”
https://www.newyorker.com/magazine/2022 ... -civil-war
In his inane mind, he is fooling everyone. Neither Americans nor Russians nor Africans believe what this charlatan says. A transparent fool who thinks he can deceive the world by touch and hugs.
በነዚህ ሁሉ ምክኛት ያንን መደዴ ዲዲቲ የሚባል ሰው ለማስተማር የምደክመው ። ይህን መሰል ችግር ከሩስኪ ጋር ያለው አንድ የሚያስብ መሪ ምን ፍለጋ መስኮብ ይሄዳል? የሆነ ሚኒስትር ልኮ ስራ በዛብኝ ማለት ሲችል?????? ግን ጨቅላው አቢይ ይህን ማድረግ አይችልም! ቢዋረድም መታየት ስለሚፈልግ!!!! ናርሲሲቲክ ስብዕና ዲስ ኦርደር ማለት ይህ ነው!
Re: የኦሮሙማ ክስረት በመስኮብ!
Ato Horus
ምን ነክቶህ ነው ጃል የወያኔን fake news media ተገን አድርገህ ይህን ያምትለጥፈው?
In any case, I wouldn’t base my opinion based on Weyane propagandist media.
ምን ነክቶህ ነው ጃል የወያኔን fake news media ተገን አድርገህ ይህን ያምትለጥፈው?
In any case, I wouldn’t base my opinion based on Weyane propagandist media.
Re: የኦሮሙማ ክስረት በመስኮብ!
euroland,
Addis Media is a pro Abiy media - listen!
At St. Petersburg, Abiy was not a leader. He was a listener of Isayas. That is the fact! Why? You know why?
Addis Media is a pro Abiy media - listen!
At St. Petersburg, Abiy was not a leader. He was a listener of Isayas. That is the fact! Why? You know why?
Re: የኦሮሙማ ክስረት በመስኮብ!
እንከፍ ካድሬ - ማነው ለማኙ?
DefendTheTruth wrote: ↑28 Jul 2023, 16:29
ለማኝ፣ የለማኝ ዘር፣ ዕድሜህን ሁሉ ስትለምን ስለኖርክ ሌሎችም መጥቶ እንደአንተዉ ልመናዉን እንድቀጥሉበት ትመኛለህ፣ ዉርደትስ እሱ ነዉ፣ ዉርደት አይገባህም እንጂ።