ባይ ባይ መቀሌ! እንደርታ ወደ ራሱ ክልልነት! ወያኔ ወደ አክሱም!?
የአማራ ልሂቃን ደሞ የአክሱም ቆርቋሪ ባለቤት አማራ ነው ብለዋል ! ሆረስ ለሁሉም ሳይንሳዊ ትርጉም ጀባ ይላል
Re: ባይ ባይ መቀሌ! እንደርታ ወደ ራሱ ክልልነት! ወያኔ ወደ አክሱም!?
በአህያ ቆዳ የተሰራ ቤት ፍርስርስ ይላል ጅብ የጮኸ ዕለት አይነት ነው። በውሸት የተተበተበ አገዛዝ የአንድ የአድዋ እና አክሱም ወረዳዎችን በሌሎች ላይ የጫነ በመሆኑ ሊዘልቅ የሚችል አልነበረም። ምናልባትም ለእንዴርታ እና ለተምቤን ህዝብ ጥሩ ዕድል ነው - ራሳቸውን ችለው ክልል ሊሆኑ ዕድል ይሰጣል።