Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19139
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የብርሃኑ፥ ጅላ፥ ነገር፤

Post by Axumezana » 27 Jul 2023, 02:16

የስበት፥ ማእከሉ፥ ወልቃይት፥ ሁመራ፥ ነው፥ እያልነው፥
ጎርጎራ፥ ወጥመድ፥ ውስጥ፥ ምን፥ ጥልቅ፥ አረገው!
ደመቀ፥ዘውዱን፥ ሁመራ፥ ላይ፥ ሸንከፍ፥ ብታደርገው፥
ሽፍታው፥ ሁሉ፥ ተሰብስቦ፥ ወልቃይት፥ ነው፥

የቢራብሮ፥ ነገር፥የእሳት፥ ራት
ፋኖም፥ ሲሮጥ፥ ገባ፥ ሁመራ፥ ወልቃይት
እፍን፥ ድፍን፥ አድርገው፥ ከያዙት
ይተነፍሳል፥ የያዘው፥ ትዕቢት፥

የሁመራ፤ ኤርትራ፥ መንገይ፥ ዝጋ፥ ብለንህ፥
አብይ፥ ቁማር፥ ሲጫወት፥ አዘገየህ፥
በል፤ ተሎ፥ ብለህ፥ዝጋ፥
በኢሳያስ፥ጉዳይ፥ አትዘናጋ፥

Misraq
Senior Member
Posts: 17778
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የብርሃኑ፥ ጅላ፥ ነገር፤

Post by Misraq » 27 Jul 2023, 12:17

ጁላ ኦነጉ - ሁሉን ይዞ ወልቃይት ቢገባ
የሸዋና የጎጃም ፋኖ - 4-ኪሎ ይላል ገባ
ጁላም ብሎዋል - መጀመርያ መቀመጫዮን
ከዛም እረዳለሁ - አንካሳውን ትግሬን

በዚህ ግራ መጋባት - ፋኖው ቁጥር ጨመረ
አራት ኪሎም መቀሌም - በንዴት አረረ
ፋኖ - የአማራ የሕዝብ ኩራት
ያለጥርጥር ያበስራል - የአማራን ምጽአት

Axumezana
Senior Member
Posts: 19139
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የብርሃኑ፥ ጅላ፥ ነገር፤

Post by Axumezana » 28 Jul 2023, 01:39

አየ፤ ምስራቅ፥ ፈረሰኛውን፥ ቄሮ፥ረስተሽ፥
አራት፥ ኪሎ፥ መግባት፥ አቃለልሽ፥
ኦሮሞ፥ ከእንግዲህ፥አራት፥ ኪሎን፥ አይሰጥም፥
ርስተ፥ ንብረቱን፥ ለማንም፥

Selam/
Senior Member
Posts: 17807
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የብርሃኑ፥ ጅላ፥ ነገር፤

Post by Selam/ » 28 Jul 2023, 06:24

በትብብር ወይንም በግል
ለወያኔ ሳገለግል
ሐሰት ስወልድ ስፈለፍል
እሳት ስጭር ሳቀጣጥል
እንደ አህያ ስንከባለል
ወዜ አለቀ አጣሁ ዕድል





Axumezana wrote:
27 Jul 2023, 02:16
የስበት፥ ማእከሉ፥ ወልቃይት፥ ሁመራ፥ ነው፥ እያልነው፥
ጎርጎራ፥ ወጥመድ፥ ውስጥ፥ ምን፥ ጥልቅ፥ አረገው!
ደመቀ፥ዘውዱን፥ ሁመራ፥ ላይ፥ ሸንከፍ፥ ብታደርገው፥
ሽፍታው፥ ሁሉ፥ ተሰብስቦ፥ ወልቃይት፥ ነው፥

የቢራብሮ፥ ነገር፥የእሳት፥ ራት
ፋኖም፥ ሲሮጥ፥ ገባ፥ ሁመራ፥ ወልቃይት
እፍን፥ ድፍን፥ አድርገው፥ ከያዙት
ይተነፍሳል፥ የያዘው፥ ትዕቢት፥

የሁመራ፤ ኤርትራ፥ መንገይ፥ ዝጋ፥ ብለንህ፥
አብይ፥ ቁማር፥ ሲጫወት፥ አዘገየህ፥
በል፤ ተሎ፥ ብለህ፥ዝጋ፥
በኢሳያስ፥ጉዳይ፥ አትዘናጋ፥

Axumezana
Senior Member
Posts: 19139
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የብርሃኑ፥ ጅላ፥ ነገር፤

Post by Axumezana » 28 Jul 2023, 11:12

የአማራ፥መኪና፥ፍሬን፥ የቆረጠው፥
ትግራይን፥ለማጥፋት፥ ከኢሳያስ፥ ጋር፥ሲሰለፍ፥ነው
መቆም፥ አይችልም፥ ይፈጥናል፥
ፍፃሜው፥ ሊማሊሞ፥። ገደል፥

Misraq
Senior Member
Posts: 17778
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የብርሃኑ፥ ጅላ፥ ነገር፤

Post by Misraq » 28 Jul 2023, 12:29

ትግሬ ሲጠግብ : ዝም ባልነው
ሰላምን ስንመኝ ፥ የፈራን መሰለው
ሃያ ሰባት አመት : አብክረን መከርነው
እምቢም ስላለንም : ጎንደር አናገርነው
አስበርግገን አስደንግጠንም : መቀሌ ከተትነው
ስልጣን መውሰድ ስንችል : ለጋላ ሰጠነው
ጋላም እንደ ትግሬ : ጥጋብ ሲወጥረው
ተው ሕዝብ አትግደል : አብረን እንኑር አልነው
ተንከሲሱ ጋላም : እሱም ዙሩን አከረረው
ትግሬም አላርፍ : ብሎ እያክለፈለፈው
ሰሜን እዝን መታ : ሁሉንም አስከፋው
በጎንደር ማይካድራም : ሕዝባችንን ፈጀው
በሁለት ሳምንት ግዜም : ትግራይን ጨበጥነው
እምበር ተጋዳላይን : ማራቶን አስሮጥነው
ቆይቶ ቢመጣም በማእበላዊ ሰው
መሳርያውን ቀምተን ትግሬን ደመሰስነው
ግን ያጠፋነው ነገር : ምላሱን ሳንቆርጠው
ይሃው ይጮህቡናል : እንደለመደው

Axumezana
Senior Member
Posts: 19139
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የብርሃኑ፥ ጅላ፥ ነገር፤

Post by Axumezana » 28 Jul 2023, 12:52

አብየት፥የውሸትና፥ጉራ፥ ብዛት፥
ራስን፥አለማወቅ፥ማምታታት

27 አመቱም፥ ተሸንፋችሁ፥
እነ፥አብይም፥ ቀድመዋችሁ
ትግራይም፥የገባችሁት፥ታዝላችሁ

ተልባ፥ቢንጫጫ፥ በአንድ፥ ሙገጫ፥
ማሩኝ፥ ማሩኝ፥ነው፥ ከሩቅ፥ስታዩ፥ የጁሃርን፥፥ ሜጫ

Horus
Senior Member+
Posts: 42711
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብርሃኑ፥ ጅላ፥ ነገር፤

Post by Horus » 28 Jul 2023, 13:28

Misraq wrote:
28 Jul 2023, 12:29
ትግሬ ሲጠግብ : ዝም ባልነው
ሰላምን ስንመኝ ፥ የፈራን መሰለው
ሃያ ሰባት አመት : አብክረን መከርነው
እምቢም ስላለንም : ጎንደር አናገርነው
አስበርግገን አስደንግጠንም : መቀሌ ከተትነው
ስልጣን መውሰድ ስንችል : ለጋላ ሰጠነው
ጋላም እንደ ትግሬ : ጥጋብ ሲወጥረው
ተው ሕዝብ አትግደል : አብረን እንኑር አልነው
ተንከሲሱ ጋላም : እሱም ዙሩን አከረረው
ትግሬም አላርፍ : ብሎ እያክለፈለፈው
ሰሜን እዝን መታ : ሁሉንም አስከፋው
በጎንደር ማይካድራም : ሕዝባችንን ፈጀው
በሁለት ሳምንት ግዜም : ትግራይን ጨበጥነው
እምበር ተጋዳላይን : ማራቶን አስሮጥነው
ቆይቶ ቢመጣም በማእበላዊ ሰው
መሳርያውን ቀምተን ትግሬን ደመሰስነው
ግን ያጠፋነው ነገር : ምላሱን ሳንቆርጠው
ይሃው ይጮህቡናል : እንደለመደው
ኧረረረ ይህስ ከባድ ቅኔ ነው!

"ግን ያጠፋነው ነገር : ምላሱን ሳንቆርጠው
ይሃው ይጮህቡናል : እንደለመደው"

ቴዎድሮስን ኮሶ ሻጭ እንዳለችው ወይስ እንደ ምኒልክ? :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17807
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የብርሃኑ፥ ጅላ፥ ነገር፤

Post by Selam/ » 28 Jul 2023, 13:48

አማራን የሚሰድብ ፣ ልፋጫም ወያኔ
የደም መጣጭ መዥገር ፣ ለትግሬው ወገኔ
አረረ በቅናት ፣ በአናሳነት ጠኔ


Axumezana wrote:
28 Jul 2023, 11:12
የአማራ፥መኪና፥ፍሬን፥ የቆረጠው፥
ትግራይን፥ለማጥፋት፥ ከኢሳያስ፥ ጋር፥ሲሰለፍ፥ነው
መቆም፥ አይችልም፥ ይፈጥናል፥
ፍፃሜው፥ ሊማሊሞ፥። ገደል፥

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የብርሃኑ፥ ጅላ፥ ነገር፤

Post by Abere » 28 Jul 2023, 14:20

Axumezana,

አክሱምኢዛና በልመና መሞቱ ነው። ብርሃኑ ጀላን ደጀ በመጥናት፤ እንደ አባውደ ግጥም እና ዜማ በመደርደር ማለዳ ማለዳ ያወድሳል ። ኦሮ-ትግ ኦሮ-ትግ ቢል አልሰማው አለ። :lol: :lol:
በዘራችሁ አይድረስባችሁ - የአክሱምኢዛናን ዕጣ። ትናንት እምበር-ተገዳላይ : ዛሬ እምበር-ኦነግ ለማኝ።

Confidence is a Superpower. That is what Amhara people have, but the Ember-Tenkebaly lacks.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19139
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የብርሃኑ፥ ጅላ፥ ነገር፤

Post by Axumezana » 28 Jul 2023, 14:39

ኤርትራዊ፥ አበረ፥ ከአለቃህ፥ ኢሳያስ፥ ጋር፥ ቢሆን፥ እርቅ፥ማድረግ፥ ይገባል።

Post Reply