Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

50,000 ቁስለኞች በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ ሆስፒታሎችን አጨናነቁ። ገልቱ ኦነግ አለቀ

Post by Union » 27 Jul 2023, 08:50

አይይይይ
Last edited by Union on 27 Jul 2023, 09:05, edited 1 time in total.

Union

Re: 50,000 ቁስለኞች በመላ ሀገሪቱ ሆስፒታሎችን አጨናነቁ። ገልቱ ኦነግ አለቀ

Post by Union » 27 Jul 2023, 09:02

የአማራ እና የኦሮሞ ሆስፒታሎች ሞልተው አዲስ አበባም ተጨናንቋል። ጦርሀሎች ሆስፒታል ውጩም ተጨናንቋል

Misraq
Senior Member
Posts: 17781
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: 50,000 ቁስለኞች በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ ሆስፒታሎችን አጨናነቁ። ገልቱ ኦነግ አለቀ

Post by Misraq » 27 Jul 2023, 12:09

21,000 መጠነኛ ጉዳትና ጥይት ሜካፕ ሰርቶዋቸው ያገገሙት ከሆሲፕታል ወጥተዋል፥፥ 29,000ግን እስካሁን ሆስፒታል ውስጥ ናቸው፥፥

የተገደሉት = በጣም ልምድ ባላቸው ፋኖ ተኮዎሾች ሲሆን
ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው = መካከለኛ ልምድ ባላቸው ፋኖዎች
ታክመው የወጡት = በአዳዲስ ፋኖዎች የተመቱ ናቸው

Union

Re: 50,000 ቁስለኞች በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ ሆስፒታሎችን አጨናነቁ። ገልቱ ኦነግ አለቀ

Post by Union » 27 Jul 2023, 19:32

ወንድም ምስራቅ

ተራው ህዝብ የህክምና አገልግሎት እያገኙ እንዳልሆነ እየገለፁ ነው። ሆስፓታሎቹ በኦሮሙማ ወታደሮች ስለሞሉ እና የመድሀኒት እጥረት ስለተከሰተ ዶክተሮቹ ህብረተሰቡን እየመለሱ ሲሆን፣ ህብረተሰቡ ችግር ላይ ወድቋል

እነኚህን ነፈዞች ጎትተው ለምን አያወጧቸውም ከሆስፒታሉ። Fanno have to stop following the international law. Those Olf child killers do not deserve it
Misraq wrote:
27 Jul 2023, 12:09
21,000 መጠነኛ ጉዳትና ጥይት ሜካፕ ሰርቶዋቸው ያገገሙት ከሆሲፕታል ወጥተዋል፥፥ 29,000ግን እስካሁን ሆስፒታል ውስጥ ናቸው፥፥

የተገደሉት = በጣም ልምድ ባላቸው ፋኖ ተኮዎሾች ሲሆን
ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው = መካከለኛ ልምድ ባላቸው ፋኖዎች
ታክመው የወጡት = በአዳዲስ ፋኖዎች የተመቱ ናቸው


Post Reply