የምጣዱ እያለ የዕንቅቡ ተንጣጣ ፥
ጎንደሬ ነኝ ብሎ ወርቃይትን ሊሰርቅ የአክሱም ፈጣጣ።
መረጃ ፎረም ላይ ተጥዶ እንደ ንፍሮ፥
ሲበስል ይውላል በሀዘን እንጉርጉሮ።
ነገረኛ ፍጥረት መንገድ ላይ ቅበሩኝ ብሎ ይናዘዛል፤
ከአክሱም ወልቃይት እንደት ሰው ይሄዳል?
ቋሚ ለመበጥበጥ የቀረን ለመግደል?
ወይስ የዛር ፈረስ ጋኒን ለማገልገል?
ሰርክ ዓለም ሰርክ ዓለም ሁሌ መች ይሆናል፥
እውነቱ ሲገለጥ ሰርኩ ይቋረጣል፥
ያ! የክቱ ውሸት በዐዋጅ ተገልጧል።
ንስሃ እንደ መግባት አርፎ እንደመቀመጥ፥
ውስዋስ እየሆኑ ከጦርነት እቶን ቀሪን ከመረመጥ፤
የተራበው በልቶ የደከመው ነቆት ሁሉ እንዳይለወጥ፥
ምን አመጣው አሁን ወልቃይት ራያን በህልም መቀላወጥ።
Re: የምጣዱ እያለ የዕንቅቡ ተንጣጣ -ጎንደሬ ነኝ ብሎ ወርቃይትን ሊሰርቅ የአክሱም ፈጣጣ።
ኤርትራዊው፥ አበረ፥ግራ፥የገባው፥
ሽፍታና፥ ታግይ፥ መለየት፥አይችልም፥ ገና፥ጨቅላ፥ነው፤
ሽፍታና፥ ታግይ፥ መለየት፥አይችልም፥ ገና፥ጨቅላ፥ነው፤
Re: የምጣዱ እያለ የዕንቅቡ ተንጣጣ -ጎንደሬ ነኝ ብሎ ወርቃይትን ሊሰርቅ የአክሱም ፈጣጣ።
Tigre-woyane salivating for Welqait Raya. They are idiots and are barking in the wrong tree. Instead of developing their own Tigray province, they are salivating on other possessions and wasting their time. When they try, they will be chased back.
https://tenor.com/search/dog-salivating-gifs
https://tenor.com/search/dog-salivating-gifs
Re: የምጣዱ እያለ የዕንቅቡ ተንጣጣ -ጎንደሬ ነኝ ብሎ ወርቃይትን ሊሰርቅ የአክሱም ፈጣጣ።
Abere wrote: ↑27 Jul 2023, 11:27የምጣዱ እያለ የዕንቅቡ ተንጣጣ ፥
ጎንደሬ ነኝ ብሎ ወርቃይትን ሊሰርቅ የአክሱም ፈጣጣ።
መረጃ ፎረም ላይ ተጥዶ እንደ ንፍሮ፥
ሲበስል ይውላል በሀዘን እንጉርጉሮ።
ነገረኛ ፍጥረት መንገድ ላይ ቅበሩኝ ብሎ ይናዘዛል፤
ከአክሱም ወልቃይት እንደት ሰው ይሄዳል?
ቋሚ ለመበጥበጥ የቀረን ለመግደል?
ወይስ የዛር ፈረስ ጋኒን ለማገልገል?
ሰርክ ዓለም ሰርክ ዓለም ሁሌ መች ይሆናል፥
እውነቱ ሲገለጥ ሰርኩ ይቋረጣል፥
ያ! የክቱ ውሸት በዐዋጅ ተገልጧል።
ንስሃ እንደ መግባት አርፎ እንደመቀመጥ፥
ውስዋስ እየሆኑ ከጦርነት እቶን ቀሪን ከመረመጥ፤
የተራበው በልቶ የደከመው ነቆት ሁሉ እንዳይለወጥ፥
ምን አመጣው አሁን ወልቃይት ራያን በህልም መቀላወጥ።
Bandit wanted!

Re: የምጣዱ እያለ የዕንቅቡ ተንጣጣ -ጎንደሬ ነኝ ብሎ ወርቃይትን ሊሰርቅ የአክሱም ፈጣጣ።
Selam is the 3rd victim of this forum to loose her sanity after Tog & Tarik .