የ"መከላከያ ሰራዊት" 100% በአማራ ክልል ውስጥ ተሰማርቷል። የሚያሳፍር ነው - ድንበር መጠበቅ ሳይሆን አማራን መግደል። "መከላከያ ሰራዊት" ለ32 አመታት ያህል የሚዋጋው አማራን ነው።
የ"መከላከያ ሰራዊት" 100% በአማራ ክልል ውስጥ ተሰማርቷል። የሚያሳፍር ነው - ድንበር መጠበቅ ሳይሆን አማራን መግደል። "መከላከያ ሰራዊት" ለ32 አመታት ያህል የሚዋጋው አማራን ነው።
Re: የ"መከላከያ ሰራዊት" 100% በአማራ ክልል ውስጥ ተሰማርቷል። የሚያሳፍር ነው - ድንበር መጠበቅ ሳይሆን አማራን መግደል። "መከላከያ ሰራዊት" ለ32 አመታት ያህል የሚዋጋው አማራን ነ
ቆም ብሎ ለተመለከተው "መከላከያ" ከኢህአድግ(ወያኔ) ዘመን ጀምሮ ፀረ-አማራ ነው። በተከታታይ ለ27 አመታት መከላከያ አማራን አንገቱን በጫማው ረግጦ ሲያፍን ፤ሲገድል፤ሲያሳድድ የኖረ ነበር። የአማራን የግብር ገንዘብ ነፍሰ-በላን አጋዚ በመመገብ የአማራን ዘር ያጠፋ ነበር። በተቃራኒው የትግራይን ህዝብ በአንቀልባ አዝሎ እሽሩሩ እያለ በተለይ ከባድመ ጦርነት በሗላ ሞግዚት ሁኖ ሲጠብቅ ነበር (ገሚሱ በቢላዎ እስከ ታረደበት ድረስ)። በአለፉት ጥቂት አመታት ደግሞ ተረኛው ኦነግ-መከላከያ ሰራዊት ምስለ ወያኔ በመሆን ከወለጋ እና ባሌ ጫፍ፤ መሃል አዲስ አበባን አቋርጦ ሙሉ አማራን ለመጨፍጨፍ ረጅም ዝግጅት አድርጓል። በ43 ዙር ኦሮምያ ልዩ ሃይል የሚባል የኦነግ ሰራዊት ሲያዘጋጅ ከቆየ በሗላ መከላከያ ነው በማለት ድፍን አማራን የወረረው። አሁን እየረገፈ ያለው በ43 ዙር የሰለጠነው ኦነግ ነው።
Re: የ"መከላከያ ሰራዊት" 100% በአማራ ክልል ውስጥ ተሰማርቷል። የሚያሳፍር ነው - ድንበር መጠበቅ ሳይሆን አማራን መግደል። "መከላከያ ሰራዊት" ለ32 አመታት ያህል የሚዋጋው አማራን ነ
ክልሉ፥ በእትዮጵያ፥ መከላከያና፥ PP ጥምረት፥ ስር፥መተዳደር፥ አለበት። ሽፍታን፥ በህግ፥ ሸንኩፍ፥ ማድረግ፥ የግድ፥ ነው።