Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19143
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የደመቀ፥ ዘውዱ፥ ነገር፥

Post by Axumezana » 25 Jul 2023, 02:46

አባቱ፥እንደነገሩን፥ ማንነቱን፥ ለመለወጡ፥ ምክንያቱ፥
ጥቅም፥ የሚባል፥ ነገር፥ ነው፥ በሽታው፥ ለክህደቱ

አንዴ፥ ወደ፥ ጎንደር፥ አንዴ፥ አስመራ፥ ያቅበዘብዘዋል፥
ወደ፥ አብይም፥ በየጊዜው፥ አማላጅ፥ ይልካል፥

በወንጀል፥ መፈለጉን፥ ለማረሳሳት፥
የለችም፥ ድንጋይ፥ የማይፈነቅላት
ደብተራም፥ ይሄዳል፥ ለመተት፥
ከጥይት፥ ለማምለጥ፥ ሞገስ፥ለማግኘት፥

ቀኑ፥ እስኪደረስ፥ ትንሽ፥ይጓዛል፥
የትግረዋይ፥ ደም፥ግን፥ይፋረደዋል፥

እስቲ፥ እናያለን፥ ኢሱ፥ ካዳነው፥
ፋኖም፥ ተዋግቶ፥ ካስመለጠው፥
ይሻለው፥ነበር፥ ባይሞክረው፥
መጨረሻው፥ አያምርምና፥ የዚህ፥ ሰው፤
https://addisstandard.com/news-members- ... rn-tigray/
Last edited by Axumezana on 26 Jul 2023, 04:48, edited 1 time in total.

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14801
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: የደመቀ፥ ዘውዱ፥ ነገር፥

Post by Tog Wajale E.R. » 25 Jul 2023, 04:15

Lekhebatt Lemmanai Agga*me Bas*tard Prostit*ute !!!



Gummamma MushMush:- ዕስትኽ፥ ዓጋመ፥ ወዲ ዛ፥ ፋኛቱራ !!!



MushMushat Guahafat Bast*ard Prosti*tutes Agga*mes:--- Why Don't You Entertain That To Your Dedebit Woorgach Tigrayian Who*re Mother. Get Lost Now Gimmattamm Shettattam Agga*mes.

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የደመቀ፥ ዘውዱ፥ ነገር፥

Post by Abere » 25 Jul 2023, 10:53

አጃ ቢዘሩ - ገባ ከዘሩ። የውሸት የትግሬ ማንነት የተጫነበት፤ በወያኔ አፈሙዝ ተገዶ በእናት በአባቱ ቋንቋ ን እንዳያወራ፤እንዳይማር ተደርጎ የኖረው የወልቃይት ህዝብ ጊዜውን ጠብቆ እራሱን ነጻ በማውጣት ወደ ማንነት አማራነቱ ተመልሷል። ደመቀ ሲፈጠር አማራ እንጅ ሌላ አይደለም - አማራ እንደሆነ ያልፋል። የትግሬ ወያኔ ዘሎ ከሰው እርስት እና ህዝብ በመግባት ትግሬ እንደ ጫጩት ሊቀፈቅፍ የአማራ ዕንቁላል ላይ ተቀምጦ ነበር - ግን ትግሬ አልተገኘም አማራ ሆነ እንጅ። የሰው ዕንቁላል ያንቀዋልላል። ተገንጣይ ትግሬ ምን ሊያደርግ ወልቃይት እንደሚፈልግ ሁሉም ግብቶታል። ወልቃይት የወልቃይት እንጅ የአድዋ፤የሽሬ፤የአክሱም ምኑም አይደል። Stay out of Welqait-Humera and Raya Korem Alamata, else....

Axumezana
Senior Member
Posts: 19143
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የደመቀ፥ ዘውዱ፥ ነገር፥

Post by Axumezana » 25 Jul 2023, 12:30

ህገ፥ መንግስቱን፥ እንብ! አገር፥ በህግ፥ ነው፥ የሚተዳደረው!

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የደመቀ፥ ዘውዱ፥ ነገር፥

Post by Abere » 25 Jul 2023, 13:23

Dedebit Con-Constituion እርሱን እንደ አሸን ክታብ በአንገትህ አጥልቀህ መቀሌ ላይ ዙር። በዚህ በደደቢት ድግምት አፍዝዤ አደንዝዤ አማራን አሞኛለሁ። ትግራይ በህሌናችሁ በእኛም ህሌና የተገነጠለች አገር ናት። አብሮ ሊያኖር የሚችል ስንት ምክንያት እንደቀረ አይገባኝም። ወያኔ እና አማራ በአንድ አገር ላይ አበረው መኖር አይችሉም። Con artist TPLF/OLF tribal sytem is exposed. Amhara already flushed your መተት ደደቢት TPLF/OLF ህገ-ወጥ የውሰጠ ደንብ down the toilet.
Axumezana wrote:
25 Jul 2023, 12:30
ህገ፥ መንግስቱን፥ እንብ! አገር፥ በህግ፥ ነው፥ የሚተዳደረው!

Axumezana
Senior Member
Posts: 19143
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የደመቀ፥ ዘውዱ፥ ነገር፥

Post by Axumezana » 25 Jul 2023, 14:22

ኤርትራዊው፥ አበረ፥ ስለህገ፥ መንግስቱ፥ ጉዳይ፥ ደመቀንና፥ ገዱን፥ ሎሎችም፥ በሞቶዎች፥ የሚቆጠሩ፥ የክልል፥ 3 ሰዎች፥ ያፀደቁቱን፥ መጠየቅ፥ ነው።ትግራይ፥ ተገነጠለች፥ የምትለው፥ ወንጀል፥ ነው። የሰው፥ አገር፥ በምናብህ፥ ለማፉረስ፥ መሞከር፥ ስህተት፥ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የደመቀ፥ ዘውዱ፥ ነገር፥

Post by Abere » 25 Jul 2023, 14:40

ዴደቢት ትግሬ-ወያኔ ከፃፋቸው ወረቀቶች አንድት ብጣሽ ማስታወሻ ብቻ እውነት አላት። እርሷም ሟች መለስ ዜናዊ ስለ ወልቃይት የጻፋት። መልዕክቷ ይህ ነበር :-
<< አማራ ወልቃይት የእኔ ነው ብሎ የጠየቃችሁ ዕለት፤ መልሱለት። ይህን ያላደረጋችሁ እንደሆነ ደደቢት እንደ ተወለድን ወልቃይት ሙተን ተቀብረን እንቀራለን። >>

ስለ አማርኛ ተናጋሪ የወያኔ ዲፓርትመንት ( ብአደን እና ሰዎቹ) ማውረት ምንም መሰርት የለው። ብአድን እኮ በወያኔ የተፈጠረ ሌላ የትግራይ እንደራሴ ወያኔ ነው እንጅ የአማራ ህዝብ አይደለም። Yes, Tigray is technically seceded. Congratulations on being an independent country and be the triple landlocked country. That is what smart generations achieve. :mrgreen:

Axumezana wrote:
25 Jul 2023, 14:22
ኤርትራዊው፥ አበረ፥ ስለህገ፥ መንግስቱ፥ ጉዳይ፥ ደመቀንና፥ ገዱን፥ ሎሎችም፥ በሞቶዎች፥ የሚቆጠሩ፥ የክልል፥ 3 ሰዎች፥ ያፀደቁቱን፥ መጠየቅ፥ ነው።ትግራይ፥ ተገነጠለች፥ የምትለው፥ ወንጀል፥ ነው። የሰው፥ አገር፥ በምናብህ፥ ለማፉረስ፥ መሞከር፥ ስህተት፥ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19143
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የደመቀ፥ ዘውዱ፥ ነገር፥

Post by Axumezana » 25 Jul 2023, 15:21

ተረት፥ ተረቱን፥ ትተህ፥ ህገመንግስቱን፥ አክብር! ዞር፥ ብሎብህ፥ ካልሆነ፥ በስተቀር፥ትግራይ፥ ኢትዮጵያ፥ ናት፥ኢትዮጵያ፥ ደግሞ፥ትግራይ፥ ናት። የኢትዮጵያ፥ መንፈስና፥ ነፍስ፥ ትግራይ፥ ናት፥ የትግራይ፥ አካል( body) ፥ደግሞ፥ ኢትዮጵያ፥ ናት፤ መንፈስ+ ነፍስ+ አካል= አገር፥ ይኸን፥ የኢትዮጵያና፥ የትግራይ፥ መስተጋብር፥ ያለወቀ፥ ነው፥ ትግርይ፥ ልገንጥል፥ ወይም፥ ትግራይን፥አንፈልግም፥የሚለው። ለዛ፥ ነው፥ " Tigray with out Ethiopia and Ethiopia with out Tigray is a dead end " የሚባል፥ አረፍተ፥ ነገር፥ የፈጠርኩት፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 19143
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የደመቀ፥ ዘውዱ፥ ነገር፥

Post by Axumezana » 25 Jul 2023, 23:39

Axumezana wrote:
25 Jul 2023, 15:21
ተረት፥ ተረቱን፥ ትተህ፥ ህገመንግስቱን፥ አክብር! ዞር፥ ብሎብህ፥ ካልሆነ፥ በስተቀር፥ትግራይ፥ ኢትዮጵያ፥ ናት፥ኢትዮጵያ፥ ደግሞ፥ትግራይ፥ ናት። የኢትዮጵያ፥ መንፈስና፥ ነፍስ፥ ትግራይ፥ ናት፥ የትግራይ፥ አካል( body) ፥ደግሞ፥ ኢትዮጵያ፥ ናት፤ መንፈስ+ ነፍስ+ አካል= አገር፥ ይኸን፥ የኢትዮጵያና፥ የትግራይ፥ መስተጋብር፥ ያለወቀ፥ ነው፥ ትግርይ፥ ልገንጥል፥ ወይም፥ ትግራይን፥አንፈልግም፥የሚለው። ለዛ፥ ነው፥ " Tigray with out Ethiopia and Ethiopia with out Tigray is a dead end " የሚባል፥ አረፍተ፥ ነገር፥ የፈጠርኩት፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 19143
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የደመቀ፥ ዘውዱ፥ ነገር፥

Post by Axumezana » 27 Jul 2023, 02:40

Axumezana wrote:
25 Jul 2023, 02:46
አባቱ፥እንደነገሩን፥ ማንነቱን፥ ለመለወጡ፥ ምክንያቱ፥
ጥቅም፥ የሚባል፥ ነገር፥ ነው፥ በሽታው፥ ለክህደቱ

አንዴ፥ ወደ፥ ጎንደር፥ አንዴ፥ አስመራ፥ ያቅበዘብዘዋል፥
ወደ፥ አብይም፥ በየጊዜው፥ አማላጅ፥ ይልካል፥

በወንጀል፥ መፈለጉን፥ ለማረሳሳት፥
የለችም፥ ድንጋይ፥ የማይፈነቅላት
ደብተራም፥ ይሄዳል፥ ለመተት፥
ከጥይት፥ ለማምለጥ፥ ሞገስ፥ለማግኘት፥

ቀኑ፥ እስኪደረስ፥ ትንሽ፥ይጓዛል፥
የትግረዋይ፥ ደም፥ግን፥ይፋረደዋል፥

እስቲ፥ እናያለን፥ ኢሱ፥ ካዳነው፥
ፋኖም፥ ተዋግቶ፥ ካስመለጠው፥
ይሻለው፥ነበር፥ ባይሞክረው፥
መጨረሻው፥ አያምርምና፥ የዚህ፥ ሰው፤
https://addisstandard.com/news-members- ... rn-tigray/

Post Reply