-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
ሰሜን ሸዋ የመጡበትን በድጋሚ በዚህ መልኩ አስተናግዷል! ~ [VIDEO]
Last edited by Revelations on 26 Jul 2023, 15:43, edited 1 time in total.
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ሰሜን ሸዋ የመጡበትን በድጋሚ በዚህ መልኩ አስተናግዷል! ~ [VIDEO]
የቆጡን አወርድ ብላ -የብብቷን ጣለች። ጥቁር ክላሽ እቀማለሁ ሲል ጥቁር ክላሽ ወስዶ በየመንደሩ ነፍስ ወከፍ አደለው አብይ አህመድ ቸሬ። ግን ይህን ከየትኛው የሞተ ሰራዊት አግኝተው ፋኖዎች ገፈፉት።
ጥቁር ክላሽ ምን እንደሚመስል ለትርዒት መቅረቡ መልካም ነው። ዲሽቃ ብሬይን፤ ስናይፐር ምን ቀረ? ያፈረደባቸው መኪናዎች ብቻ ይቃጠላሉ አድረሰው እንደ ጨረሱ
Re: ሰሜን ሸዋ የመጡበትን በድጋሚ በዚህ መልኩ አስተናግዷል! ~ [VIDEO]
ጦርነት አምጣ ብሎ ከበሮ ደልቆ አብይ የጀመረው ጦርነት በረከት ወይስ አርግማን?
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ሰሜን ሸዋ የመጡበትን በድጋሚ በዚህ መልኩ አስተናግዷል! ~ [VIDEO]

***
አፋፉ ላይ ቆሜ ... ሳየው አሻግሬ
ሰብሮ ሲከምረው ... የመሰለኝ አውሬ
ስጠጋው ለየሁት ... አወይ መታወሬ
ለካስ ሰውየው ኖሯል ... የሚሉት "አጅሬ"
ለሳዱላ ጉብል ... እሁድ'ለት ተድሮ
ሰኞ ሸፈተ አሉ ... ክላሹን አፍቅሮ
መሬ ለጠላቱ ... ወዳጅ ለወገኑ
መገን የኣማራ ልጅ ... ዱር- ጫካ ድንኳኑ
***
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ሰሜን ሸዋ የመጡበትን በድጋሚ በዚህ መልኩ አስተናግዷል! ~ [VIDEO]
If things really went according to your pathological endless and shameless serial lies all the Ethiopian forces would have already joined the savage extremist fanddiyya fano rendering mamma Ethiopia devoid of a single soldier.
“I hate a liar more than I hate thief. A thief is only after my salary a liar is after my reality.” ~C. Jackson

Re: ሰሜን ሸዋ የመጡበትን በድጋሚ በዚህ መልኩ አስተናግዷል! ~ [VIDEO]
Assegid S. wrote: ↑26 Jul 2023, 17:27
***
አፋፉ ላይ ቆሜ ... ሳየው አሻግሬ
ሰብሮ ሲከምረው ... የመሰለኝ አውሬ
ስጠጋው ለየሁት ... አወይ መታወሬ
ለካስ ሰውየው ኖሯል ... የሚሉት "አጅሬ"
ለሳዱላ ጉብል ... እሁድ'ለት ተድሮ
ሰኞ ሸፈተ አሉ ... ክላሹን አፍቅሮ
መሬ ለጠላቱ ... ወዳጅ ለወገኑ
መገን የኣማራ ልጅ ... ዱር- ጫካ ድንኳኑ
***
How about actively and continuously screwing up your greasy savage behind just for your own good so that you may become human and leave the ordinary people to go about their natural activities in peace and without fear?

-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44