Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ጎንደር ከተማ ትግሬ መጮኺያ የሚባል ቦታ አለ። ስለ እርሱ ታሪክ የሚያውቅ ካለ ቢያካፍለን። ታሪክ ማወቅ መልካም ነው።

Post by Abere » 25 Jul 2023, 14:09

ጎንደር ከተማ ትግሬ መጮኺያ የሚባል ቦታ አለ። ስለ እርሱ ታሪክ የሚያውቅ ካለ ቢያካፍለን። ታሪክ ማወቅ መልካም ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 17788
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጎንደር ከተማ ትግሬ መጮኺያ የሚባል ቦታ አለ። ስለ እርሱ ታሪክ የሚያውቅ ካለ ቢያካፍለን። ታሪክ ማወቅ መልካም ነው።

Post by Misraq » 25 Jul 2023, 19:02

ትክክል ነው። ቦታውን አውቀዋለሁ።

የዛሬን አያርገውና ትግሬ 🐍 ትክክለኛ ስሙ ተ-ዕግሬ ለአማሮች ገባር/ባርያ/አገልጋይ ነበረ። በታዓማናነትና በፍፁም ክርስትና ሳያምፁ ይኖሩ ስለነበረ የአማራ ነገስታት ራሳቸውን እንዲያስተዳድሩና መጠነኛ ታክስ ብቻ ለማዕከሉ እንዲከፍሉ ተደርገው ይኖሩ ነበር። ምድራቸው የተራቆተ እና ሃብት ስላልነበረው ብዙ ጫና ሳይደረግባቸው እንዲኖሩ ተፈቅዶላቸው ነበር።

ታድያ እርስ በርሳቸው በአውራጃና በቀበሌ ሲገዳደሉ ስሞታቸውን ለአማራ ነገስታት የሚያቀርቡበት ቦታ "ትግሬ መጮሂያ" ይባል ነበር። ነገስታቱና የአማራ መኳንንት ራቅ ካለ ቦታ ነበር የሚሰምዋቸው። ታሪካዊ ይዘቱ ይህን ይመስላል ወንድምአለም።

አሁን ያለው የትዕግሬ ፀረ አማራ ስነልቦና በቅናት ለዘመናት ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ የበታችነት ስሜት ነው።

አማራ ባንቀላፋበትና ጥሬ ስጋ ከብሄር ብሄረሰብ ሴት ጋር ነገር አለሙን ረስቶ በሚላፋበት ወቅት ትግሬ አማራ ላይ ተነስቶ የነገሰበት በታሪክ ሁለት ግዜ ብቻ ነው። እሱም በዬሃንስ ግዜና በለገሰ ግዜ ነው። አፈፃፀሙም ለትግሬ የከፋ ሆኗል። ትዕግሬ 🐍 🐍 ግን በአማራ ላይ ተመሳሳይ የበታችነት ስሜት ያለውን ጋላን አስነስቶበታል።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19143
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ጎንደር ከተማ ትግሬ መጮኺያ የሚባል ቦታ አለ። ስለ እርሱ ታሪክ የሚያውቅ ካለ ቢያካፍለን። ታሪክ ማወቅ መልካም ነው።

Post by Axumezana » 25 Jul 2023, 20:43

The Tigrayans were always the shakers and movers of the Ethiopian empire. Even if when they are not in power , they have been part of the core nucleus leadership team .Tigrayans directly ruled Ethiopia 69 years over the last 300 years ( 23% of the time) .

Mikael Sehul 25 years + Emperor Yohannes 17 years + TPLF/ EPRDF 27 years

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 8becdb31a8

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጎንደር ከተማ ትግሬ መጮኺያ የሚባል ቦታ አለ። ስለ እርሱ ታሪክ የሚያውቅ ካለ ቢያካፍለን። ታሪክ ማወቅ መልካም ነው።

Post by Abere » 25 Jul 2023, 22:08

@Misraq,
Thank you for the information. <ታድያ እርስ በርሳቸው በአውራጃና በቀበሌ ሲገዳደሉ ስሞታቸውን ለአማራ ነገስታት የሚያቀርቡበት ቦታ "ትግሬ መጮሂያ" ይባል ነበር። ነገስታቱና የአማራ መኳንንት ራቅ ካለ ቦታ ነበር የሚሰምዋቸው።>

አሁን በደንብ ገባኝ። <አቤት! አቤት! ከንጉሱ ቤት!> እያሉ በብዛት ትግሬዎች ወደ ቤተ-መንግስት የሚጮኹበት ስፍራ ማለት ነው። ይህ አይነት ነገር በነገስታቱ ጊዜ እንደ ነበር እሰማለሁ -ከትልልቅ ሰዎች። ትግሬዎች አቤቱታ ስለሚያበዙ ነው ማለት ነው ጎንደሬዎች ትግሬ መጮኽያ ያሉት። ምናልባትም ነዋሪዎች በጩኸቱ ይታወኩ ነበር ማለት ነው።

እንደሰማሁት አድስ አበባ አፍንጮ በር የሚባለው ቦታ ላይ ሁነው ከተለያየ ክፍለ ሀገራት ለአቤቱታ የሚመጡ ሰዎች ቤተ-መንግስቱ 6 ኪሎ ስለነበር ምናልባት ንጉሱ ቢሰማን ብለው ማለዳ ማለዳ አቤት! አቤት! የንጉሱ ቤት እያሉ ይጮኹ ነበር ይባላል። ስለዚህ ትግሬዎች ጎንደር እየመጡ ማለዳ ማለዳ አቤቱታ የሚጮሁበት ቦታ ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 17788
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጎንደር ከተማ ትግሬ መጮኺያ የሚባል ቦታ አለ። ስለ እርሱ ታሪክ የሚያውቅ ካለ ቢያካፍለን። ታሪክ ማወቅ መልካም ነው።

Post by Misraq » 25 Jul 2023, 23:39

Axumezana wrote:
25 Jul 2023, 20:43
The Tigrayans were always the shakers and movers of the Ethiopian empire. Even if when they are not in power , they have been part of the core nucleus leadership team .Tigrayans directly ruled Ethiopia 69 years over the last 300 years ( 23% of the time) .

Mikael Sehul 25 years + Emperor Yohannes 17 years + TPLF/ EPRDF 27 years

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 8becdb31a8

And before that? Zero times. Tigrayans always wait for the moment of weakness on Amhara and they often team up with others to attack amhara. In all these three instances

1) Mikael Sihul - during the era of Zemene mesafint where Amharas rule was weakened by Adal & Gala invasions.

2) Yohanis (by the way he is amhara if we see his royal lineage) and let's assume he is Tigre, he collaborated with Britain and waited for the death of Teodros to get to power with the British help

3) TPLF 27 years. During the Derg (Oromo government) where battle was raging in all directions. Eg. Eritrea, Somalia and OLf.

So Tigray always wait for a weakest monent

Meleket
Member+
Posts: 5066
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ጎንደር ከተማ ትግሬ መጮኺያ የሚባል ቦታ አለ። ስለ እርሱ ታሪክ የሚያውቅ ካለ ቢያካፍለን። ታሪክ ማወቅ መልካም ነው።

Post by Meleket » 26 Jul 2023, 03:21

Abere wrote:
25 Jul 2023, 14:09
ጎንደር ከተማ ትግሬ መጮኺያ የሚባል ቦታ አለ። ስለ እርሱ ታሪክ የሚያውቅ ካለ ቢያካፍለን። ታሪክ ማወቅ መልካም ነው።
Meleket wrote:
14 Apr 2021, 11:17
Fiyameta wrote:
13 Apr 2021, 17:36
ትግሬ መጮህያ
ትንሽ ወግ ስለ ትግሬ መጮሂያ

ትግሬ መጮሂያ የተባለው ቦታ፡ በጎንደር ከተማ ውስጥ ገነት (ጎሃ) ተራራ ወገብ ላይ የሚገኝ ዋሻ ቢጤ ስፍራ ነው። ያኔ በጎንደር ነገሥታት ዘመን፡ ስሞታ ያለው ደጅ ሊጠና ያሰበና ልዩ ጉዳዪ ያለው ማንኛውም ዜጋ ከሰሜኑ የአቢሲኒያ ክፍል ጭምር ንጉሱ ወደሚገኝበት ጎንደር በአካል ሄዶ ጉዳዩን ማቅረብ የተለመደ አሰራር ነበር። ታድያ በዚያ ዘመን ትግሬ የተባለ ቤተመንግሥት አካባቢ ዝር እንዲል ኣይፈለግም ነበርና፥ ማንኛውም ትግሬ እዛው ጎንደር ከተማ ዳርቻ ላይ ሆኖ እየጮከ ከተጣራ በኋላ ነበር ጉዳዩ ትኩረት አግኝቶ የሚታይለት ይባላል።

ታድያ በዘመነ መሳፍትን ግዜ ጎንደርንና ነገሥታቱን እንዳሻቸው ያደርጉ የነበሩት፡ ጎንደር ውስጥም ምን የመሰለውን ግንብ በስማቸው “ራስ ግንብን” ያስገነቡት፡ አስቀድመው በኤርትራ በእረኝነት ሙያ ከዚያም ብላታ ተብለው አድዋን ለማስተዳደር የተላኩት፡ የኋላኋላ ራስ የሆኑት ሚካኤል ስሑል፡ ካንዱ ጎንደሬ ባለሟላቸው ጋር ወግ ያዙ።

ራስ ሚካኤል፡- ኣንተዬ፡ ለምንድን ነው ያን ማዶ “ትግሬ መጮሂያ” ያላችሁት? ኧረ ለመሆኑ ትግሬ ቤተመንግሥት አካባቢ ዝር እንዳይል የወሰናችሁት ለምንድን ነው? ምንድን ነው ምሥጢሩ’ሳ?
ጐንደሬው ባለሟል፡- ጌታየ፡ ልክ እንደስዎ (ልክ እንደ ኣሁኑ) ራስ እንዳይሆን ነዋ! :mrgreen:

በነገራችን ላይ ከትግሬ መጮሂያ ዋሻ፡ ውስጥ ለውስጥ እስከ አክሱምና አስመራ ድረስ የሚያደርስ መንገድ አለ የሚል አፈታሪክም ኣለ። ስለዚህ ቅዱስ ያሬድን ካፈለቀችው ትግራይ የበቀለችው ዱቄት የሆነችው ሕወሓት በዚ ዋሻ ተሽሎክሉካ እዚም እዚያም እንዳትበጠብጥ የዲጅታሉን ድር ብቻ ሳይሆን የውስጥ ለውስጡን ድርም በጥንቃቄ መፈተሹ ኣይከፋም ቢለናል! :lol:

ክብር ለሓበሻው ሊቀ ሊቃውንት ለትግሬው ለቅዱስ ያሬድ!

ኢትዮጵያ በተለይም ትግራይ፡ ቅዱስ ያሬድን የሚያክል ትልቅ ሰው ስላበረከትሽልን እናመሰግንሻለን። ትዕቢተኞቹንና ልካቸውን የማያውቁትን ሌቦቹን ሕወሓቶችን ግን ባትወልጃቸው ይሻልሽ ነበር።
:mrgreen:
ቢያነቡት ይጠቀማሉ፦

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=305670&

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... p=1172248&

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጎንደር ከተማ ትግሬ መጮኺያ የሚባል ቦታ አለ። ስለ እርሱ ታሪክ የሚያውቅ ካለ ቢያካፍለን። ታሪክ ማወቅ መልካም ነው።

Post by Abere » 26 Jul 2023, 10:29

ስለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን! ንጹህ ታሪክ ከፓለቲካ ንጹህ በሆኑ ሰዎች ከትውልድ ትውልድ ቢተላለፍ እንደት መታደል ነበር።

አሁን ትውልድ መረዳት ያቃተው በጥንት ዘመን ግን እውነት የነበረው። የነበረው ልዩንት 1) በግለሰብ መሪዎች እና 2) በተራ ህዝብ መካከል ነበር። ይህ ማለት የመደብ ልዩነት እንጅ የጎሳ ከጎሳ ልዩነት አልነበረም። ይህ ስለሆነን ግጭት የሚነሳው በስልጣን ሽኩቻ በሚዋጉ ግለሰቦች እንጅ ህዝብ ለህዝብ አልነበረም። ህዝብ ለህዝብ ግጭት ቢኖር ትውልድ አይቀጥልም ነበር- አሁን ያለችውን አገር ማየት አይቻልም ነበር። የሚያሳዝነው በዚያን ዘመን የነበሩ ነገስታት ብልህ ሁነው አገር መምራት ሲችሉ የዚህ ትውልድ ግን ዝቅተኛ የፓለቲካ አስተሳሰብ ሰለባ ሁነው ህዝቡን የሰለባቸው ተጠቂ አደረጓት። ይህ ድዊ አስተሳሰብ ከፓለቲካ ሰዎች እስከ ቤተክህነት ተዛምቶ አገር ተሸክሞ መምራት አቅቷቸዋል።

ወደ ጎንደሩ ትግሬ መጮኺያ በተመለከተ ያልከው በመሰረተ-ሃሳቡ Misraq ጋር ይመሳሰላል - ፍትህ ተጓደለ በማለት አቤቱታ ማሰምያ መደበኛ ቦታ መሆኑ ነው። በጥንት ጩኸት ሄደ ማለት ለንጉሡ ይግባኝ አቤቱታ ማለት ነው። እንኳን ንጉስ ዛሬ ተራ ጠቅላይ ሚንስተር በቀጥታ ማግኘት ስለማይቻል - ባላገርን ደግሞ የንጉስ ዘብ ድርሽ ስለማያደርገው ድምጹን ከፍ አርጎ ከርቀት ያሰማል ማለት ነው። ህዝብ የንጉሱ የግል ሃብት ተደርጎ ነው የሚወሰደው። ይህን ስል ግን ነገስታቱ የተሻለ ስብዕና እና ርህራሄ ከዛሬ ዘመኑ ወፍ-ዘራሽ ጠቅላይ ሚንስትር ወይም ፕሬዚዳንት አላቸው - በውሸት ተመረጥን አይሉም - ንግስታቱ። የነገስታቱ ውል ከእግዜር ጋር ነው - ስዩመ-እግዚአብሄር። የዛሬዎቹን መሪዎች ቅሌት ስናይ በ1 አመት ቢያንስ 40 ውሸት ይናገራሉ - የአገር ሃብት ይሰርቃሉ- ይህ ህዝብ የእኔ ጎሳ ነው ወርቅ ነው ያደግሞ የሌላ ነው ጨርቅ ነው ወዘተ እያሉ በህዝብ ወዝ ብቻ ሳይሆን ደም ስልጣናቸውን ያራዝማሉ።

Meleket wrote:
26 Jul 2023, 03:21

Post Reply