ለአማራ የተገኙ በጎ ዕድሎች ---> 1ኛ) ትግሬ ከእንግድህ አማርኛ እንዳይማር እንዳይናገር መደረጉ 2ኛ) የትግሬ ቤተክርስቲያን መገንጠል። እነኝህ ዕድሎች አማራን ነጻ ያወጣሉ
ለአማራ የተገኙ በጎ ዕድሎች ---> 1ኛ) ትግሬ ከእንግድህ አማርኛ እንዳይማር እንዳይናገር መደረጉ 2ኛ) የትግሬ ቤተክርስቲያን መገንጠል። እነኝህ ዕድሎች አማራን ነጻ ያወጣሉ - የትግራይ ኢትዮጵያዊ በመምስል የማጭበርበር ድብቅ እረዥም አላማዋን አጋልጧል። በእዚህ አጋጣሚ ከዚህ ፎረም ላይ ያላችሁ አፍቃሪ ወያኔዎች በአማርኛ ባትጽፉ መልካም ነው። ምክንያቱም በትግራይ ህግ በአማርኛ እንዳትጽፉ እና እንዳትናገሩ ስለተከለከላችሁ። የትግራይ ዋና አላማ አደባባይ ላይ የተሰጣ ምስጢር በመሆኑ የአማራ ህዝብ ከምንጊዜውም በላይ አንድ እንድሆን እና ባህሉን፤ እርስቱን፤ህዝቡን እና ማንነቱን ከዘራፊ ቀማኛ ሌባ ነቅቶ እንድጠብቅ ዕድል ፈጥሮለታል። አማራን ህዝብ ብሄራዊ መንግስት እና ህግ አለመኖሩን በመረዳት በመንግስትነን ባይ አስመሳዮች ሳይዘናጋ ጥላቶቹን ማስወገድ ይገባዋል። የሚለማመጥ ቄስ እና ቃልቻ ወይም የሚያባብል አመራር ሳይሆን እርምጃ የሚወስድ እና ራዕይ ያለው ህዝብ ነው አማራ የሚፈልገው። የትግራይ ዋና አላማ አማራን መስረቅ እና መንጠቅ ከዚያም ሌላ አገር መሆን ነው።