Re: ወያኔ ባደረገችው ልብስ የማልበስ ሲመት ላይ ኦርቶዶክስ ተናግራለች! አስታ ላቪስታ!
"ስባኣይን ሰብይትን ተፋቲሖም ወረቐቶም ድሕሪ ምቕዳዶም እቲ ስብኣይ ኣብ ልዕሊ እታ ሰበይቲ ወይድማ እታ ሰበይቲ ኣብ ልዕሊ እቲ ስብኣይ ንምእዛዝ ስልጣን የብሎምን:: ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ኢትዮጵያ እውን ምስኣ ስለዝተፋታሕና ዝነበረና ርክብ ስለዘቋረፅና ኣብ ናትና ጉዳይ ኣየእትዋን:: እቲ ዘካየድናዮ ሹመት ሕጋዊ ወይ ድማ ዘይሕጋዊ ምባላ ትርጉም የብሉን::"
ፀሓፊ መንበረሰላማ ላዕለዋይ ቤተክህነት ትግራይ መጋቤብርሃናት ተስፋይ ሃደራ
“ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ስለተፋታን፤ ግንኙነታችንንም ስላቋረጥን፤ በኛ ጉዳይ የሚያገባት የለም። በአሁኑ ጊዜ ከእነርሱ ተለያይተናል፤ ያካሄድነው ሹመትም ሕጋዊ ነው፤ ወይም ሕገ ወጥም ነው ሊሉ አይችሉም።”
Read the VOA reporters report on the below https://amharic.voanews.com/a/7192785.html
The VOA reporters facebook page

Please wait, video is loading...
Re: ወያኔ ባደረገችው ልብስ የማልበስ ሲመት ላይ ኦርቶዶክስ ተናግራለች! አስታ ላቪስታ!
ሆረስ፤
መጨረሻው ምን ይሆናል ? ወያኔ ያለበስችውን ቀሚስ ማስወልቅ ወይስ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ማለት? የፓትሪያርኩ አቡነ ማትያስ ዕጣ ምን ይሆን? መቸም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ሲኖዶስ እንደ ኦነግ-ብልጽግናው አብይ አህመድ ውሽልሽል ፕሪቶርያ አይነት አቋም በማያዝ ከትግራይ ውጭ 97% የሆነውን ኦርቶዶክስ ምዕምን እምነት መናፍቅ እና ሽፍታ ወያኔ ቄስ እንድበክለው የሚሰራ ከሆነ ያሳዝናል። የቤተ-ክርስቲያኗን እምነት ዋልታ እና ምሰሶ የሆነውን ሁሉ ከ30 አመታት በላይ በሃሳዊ ወያኔ ቀሳውስት ተቦርቡሯል። እምነታችንን እንደ ነቀዝ ከሚበላ ወያኔ ጋር መቀጠል አስቸጋሪ ነው። ትግራይ የኢትዮጵያ አካል ከሆነች በሙሉ የትግሬን ቄስ የኋላ ታሪክ በማጣራት (background check or clearance) ሲኖዶሱ እርምጃ መውሰድ አለበት። ብቁ ያልሆኑትን ተክህኖ ልብሳቸውን እየገፈፉ ማባረር። ከዚያ ውጭ የዱርዬ ምሽግ ሁና ለመቀጠል ከኢትዮጵያ ጋር አይቻልም ባይነኝ።
--- የአባቶቹ ጥሪ ለምዕምኑ ትንሽ አስቸጋሪ ያደርገዋል። ምክንያቱም መቃወም የሚችለው ትግራይ ውስጥ ያለው ምዕምን ሲነሳ ነው። ባለፈው ሻሼመኔ፤ጅማ፤ ሀረር፤ ወዘተ ምዕምኑ ስለተቃወመ ተጽዕኖ ፈጥሯል። ይህ የትግራይ ጉዳይ የተገነጠለ ክፍለ ሀገር፤ በሽፍታ የሚተዳደር ነው። ሌላው የኢትዮጵያ 97% ምዕምኑ (less Tigres) የትግሬ ጉዳይ 1ኛ) ሰልችቶታል 2) መጮህ አይችልም ከትግራይ እሩቅ ነው 3ኛ) አንድ ላይ በሚኖርበት አገር እንኳን ትግሬዎች አንድ ሆድ አይደሉም ከሌላው የኢትዮጵያ ምዕምን (TPLF created that wall) - በአውሮፓ፤በአሜሪካ፤ወዘተ። Most Tigres are waiting for Welqait and Raya. If they get these, the next day they are a separate country.
---- እኔ ወያኔ እስካለ መለያየት ይቀጥላል- አብይ ኦነግ ደግሞ እጅግ ይፈልገዋል። እንድህ ባለ በከፋ ዘመን ምዕምኑ ሃይማኖቱን በጽናት በልቡ ማህተም መጠበቅ እና ለመልካም ቀን ማድረስ ነው።
Re: ወያኔ ባደረገችው ልብስ የማልበስ ሲመት ላይ ኦርቶዶክስ ተናግራለች! አስታ ላቪስታ!
የትግሬ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የሚባል ነገር ባለም ላይ የለም ! የቀረው ለደደቢት ዋሻ መተው ነው!
አበረ፣
የኢትዮጵያ ጳጳሳት ዋይዝ ናቸው ። ከኛ የተለየ መፍትሄ የሚያመጡ ይመስለኛል፣ ከመርሃ መንፈስ ቅዱስ አንጻር! ነገር ግን እኔና አንተ ታሪክ ተከታዮች ነን ። ታሪክ ይህን ጉዳይ እንዴት ይፈታዋል ካልከኝ ልክ ሌሎቹን የታሪክ ችግሮች እንደ ፈታቸው!
አንደኛ የትግሬ ሲኖዶስ የሚባል በአለም ላይ የትም ተቀባይነት ስለማያገኙ ዛሬ ወያኔ ለማስፈራሪያ ያነሳው ነገር እንጂ አላማው ፋይዳ ቢስ ነው ። ትግሬዎች አቴንሽን ፈላጊ የድራማ ንግስቶች ናቸው ፣ በቃ የዜና ሽፋን ለማግ ኘት ነው !!!
ሁለተኛ የትግሬ ቄሶች ከትግሬ ውጭ አይስሩ አይቀድሱ ማለት በቀረው ኢትዮጵያዊ በጅጉ የሚደገፍ ነው ። ፈስ ቀለለ ይባላል
ሶስተኛ እንበልና መላው 5 ሚሊዮን ትግሬ አይደለም ከከኢትዮጵያ ከኦርቶዶክስነት መገንጠል 70 ሚሊዮን ተከታይ ላላት ቤተ ክርስቲያን ምንም ማለት አይደለም!
ኢትዮጵያን የምትፈልግ ትግሬ ነች እንጂ ኢትዮጵያ ያለ ትግሬ እስከ ዘመን ፍጻሜ ትኖራለች !
ይህ ነው ታሪክ ወደ ፊት የሚያረጋግጠው !! ሆኖም ቄሶቹ ሌላ መፍትሄ ያላቸው ይመስለኛል which is ok!

Last edited by Horus on 24 Jul 2023, 14:42, edited 2 times in total.
Re: ወያኔ ባደረገችው ልብስ የማልበስ ሲመት ላይ ኦርቶዶክስ ተናግራለች! አስታ ላቪስታ!
"እርስዎ ግን ይወዱኛል?" ብሎ አቢይ ለትግራይ አባቶች ሊጠይቅ ነው?
Re: ወያኔ ባደረገችው ልብስ የማልበስ ሲመት ላይ ኦርቶዶክስ ተናግራለች! አስታ ላቪስታ!
'ቅዱስ ፓትርያርኩ የኛም ፓትርያርክ ናቸው' - የትግራይ ጳጳሳት
https://www.youtube.com/watch?v=R5WALFXrjqc&t=1021s
[facebook]https://www.facebook.com/photo/?fbid=23 ... 8514076305[/facebook]
Re: ወያኔ ባደረገችው ልብስ የማልበስ ሲመት ላይ ኦርቶዶክስ ተናግራለች! አስታ ላቪስታ!
ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ላይ መንጠልጠል አይቻልም። No one can push wrong agenda through the rest of the 97% of Ethiopians. Anti-belief system for what
sarcasm wrote: ↑24 Jul 2023, 14:40
'ቅዱስ ፓትርያርኩ የኛም ፓትርያርክ ናቸው' - የትግራይ ጳጳሳት
https://www.youtube.com/watch?v=R5WALFXrjqc&t=1021s
[facebook]https://www.facebook.com/photo/?fbid=23 ... 8514076305[/facebook]
Re: ወያኔ ባደረገችው ልብስ የማልበስ ሲመት ላይ ኦርቶዶክስ ተናግራለች! አስታ ላቪስታ!
It is possible for two synods to have one patriarch. The Bishop in the below video explained that Greece and Turkey have different synods but one patriarch.
Abere wrote: ↑24 Jul 2023, 14:44ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ላይ መንጠልጠል አይቻልም።
sarcasm wrote: ↑24 Jul 2023, 14:40
'ቅዱስ ፓትርያርኩ የኛም ፓትርያርክ ናቸው' - የትግራይ ጳጳሳት
https://www.youtube.com/watch?v=R5WALFXrjqc&t=1021s
[facebook]https://www.facebook.com/photo/?fbid=23 ... 8514076305[/facebook]
Re: ወያኔ ባደረገችው ልብስ የማልበስ ሲመት ላይ ኦርቶዶክስ ተናግራለች! አስታ ላቪስታ!
It would be much easier to say, Tigray does not need a Patriarch than saying Turkey and Greece too ( two sovereign countries have a shared Patriarch) do like this or that. If that is the case, why not Tigray ask Turkey and Greece to share their Patriarch. In a time where the country is struggling how to remove the ethnic states, a bizarre and out-lawed system introduced by TPLF, to bring something odd into the belief system is absurd. It is 100% better for Tigray to break away with all her ills – if Tigary becomes increasingly restless. Tigray cost the country too much since the inception of Woyane. It is not we Ethiopians wanted it, but Tigray has become too much to tolerate. Sadly, this province has been used as Trojan horse to attack Ethiopian interest and sovereignty – many ordinary Tigres of this generation are shortsighted. They fail to see the long term and understand the pain Ethiopians have been through for the last 30 years, especially their cousin Amhara.
sarcasm wrote: ↑24 Jul 2023, 15:23It is possible for two synods to have one patriarch. The Bishop in the below video explained that Greece and Turkey have different synods but one patriarch.