Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ወያኔ ገዳም ገባች እንዴ?

Post by Selam/ » 24 Jul 2023, 08:37

ወያኔ ፖለቲካው ሲከሽፍባት ጓዟን ጠቅልላ ቤተክርስቲያን ገብታለች። የዚች እስስት ጭንቅላት በከዘራ እስከሚቀጠቀጥ ድረስ፣ ቤተ መቅደስ ውስጥ ተደብቃ ስለ አማራና ኤርትራ ንቃተ ኅሊና ታስተምራለች።

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወያኔ ገዳም ገባች እንዴ?

Post by Abere » 24 Jul 2023, 11:21

ወደ ሌላው ዴዴቢት ዋሻ ለማለት ፈልገኽ ነው!? ለ30 አመታት እኮ ደብረሊባኖስ ገብተው ነበር እነ ቀሽ ሻምበል ቄስ ተገዳላይ። :mrgreen:
Selam/ wrote:
24 Jul 2023, 08:37
ወያኔ ፖለቲካው ሲከሽፍባት ጓዟን ጠቅልላ ቤተክርስቲያን ገብታለች። የዚች እስስት ጭንቅላት በከዘራ እስከሚቀጠቀጥ ድረስ፣ ቤተ መቅደስ ውስጥ ተደብቃ ስለ አማራና ኤርትራ ንቃተ ኅሊና ታስተምራለች።

Post Reply