Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በስህተት አበበ ቢቂላ በመባል የሚታወቀው የማራቶኑ ንጉስ አበበ ደምሴ አለሜ

Post by Horus » 24 Jul 2023, 00:40

Last edited by Horus on 24 Jul 2023, 02:15, edited 1 time in total.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13470
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: በስህተት አበበ ቢቂላ በመባል የሚታወቀው አበበ ደምሴ አለሜ

Post by Noble Amhara » 24 Jul 2023, 00:42

የሰሜን ሸዋ ልጅ!

Horus
Senior Member+
Posts: 39779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በስህተት አበበ ቢቂላ በመባል የሚታወቀው አበበ ደምሴ አለሜ

Post by Horus » 24 Jul 2023, 01:30

Historical accuracy is a serious matter of justice. The children and grand children of Abebe Demissie Alemie deserve such historical accuracy & ownership.

Here is the book by Abebe's own daughter Tsige Abebe Demissie

Last edited by Horus on 24 Jul 2023, 02:43, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በስህተት አበበ ቢቂላ በመባል የሚታወቀው አበበ ደምሴ አለሜ

Post by Horus » 24 Jul 2023, 01:37

የክቡር ዘበኛው አትሊት አበበ ደምሴ አለሜ በሜክሲኮ 1968 እንደ ፈረንጅ!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: በስህተት አበበ ቢቂላ በመባል የሚታወቀው አበበ ደምሴ አለሜ

Post by kibramlak » 24 Jul 2023, 01:47

Horus,
His daughter might have told when and why he changed his name to Bikila. Not sure but someone has told me the other day that Batcha Debele had also a different name, something like Simeneh + his father in similar fashion. its none of my business, simply wondered what the DNA of everyone in this troubled country would reveal if tests were to made.

Horus
Senior Member+
Posts: 39779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በስህተት አበበ ቢቂላ በመባል የሚታወቀው አበበ ደምሴ አለሜ

Post by Horus » 24 Jul 2023, 01:54

አበበ ደምሴ አለሜ በቶኪዮ 1964 !

Horus
Senior Member+
Posts: 39779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በስህተት አበበ ቢቂላ በመባል የሚታወቀው አበበ ደምሴ አለሜ

Post by Horus » 24 Jul 2023, 02:13

kibramlak wrote:
24 Jul 2023, 01:47
Horus,
His daughter might have told when and why he changed his name to Bikila. Not sure but someone has told me the other day that Batcha Debele had also a different name, something like Simeneh + his father in similar fashion. its none of my business, simply wondered what the DNA of everyone in this troubled country would reveal if tests were to made.
ክብራምላክ፣
የአበበ ግማሽ ወንድም የሆነው ሰው ክቡር ዘበኛ ሲያስቀጥረው የተሰራው ስህተት ግልጽ ነው ። እንደ አቢይ ያለ ሌባ ግን ይህን የማወቅ ግዴታ ነበረበት ። ልጁ ታሪኩን የጻፈችው የዛሬ 27 አመት ነው። እራሱን ኦሮሞ ብሎ የሚጠራው ሕዝብ እንዲህ በቁጥር የበዛውኮ እራሱ በመራባት አይደለም፤ ሌሎች ጎሳዎችን ቋንቋ ስም፣ ባህልና ታሪክ በመዝረፍ ነው ። ይህ እንዳለ ሆኖ ድሮ የክርስቲያን ስም ወይም የግእዝ ይዘው የተወልዱ የዘመን ኦነግ ወረሞች ስም ለውጠዋል! ችግሩ የግ እ ዝ ስማቸው ደመቀ ከሆነ ደመቅሳ ይባልና ኦሮሞኛ ነው ይሉናል ! ስለዚህ አለማየሁ ወ/ሚካኤል ይባል የነበረው ዛሬ ቱማ ጉዲሳ ይባላል!!! የማንነት ቀውስ ማለት ነው!!

እኔ ለብዙ እያልኩኝ ያለሁት በኢትዮጵያ በቂ የደምና ዲ ኤን ኤ ኮሌክሽን ሲደረግ በትንሽ ወጪ ሰዎች ትክክለኛ ጂኒኦሎጂ ምርምር ሊያደርጉ ይችላሉ ። ለምሳሌ እጅግ አብዛኛው ወሊሶ፣ ጨቦ፣ አመያ፣ በቾና ገላንና ዘዋይ ጉራጌ ሆነው ይገኛሉ !! ይህ ደሞ አይቀርም!!

የአበበ ደምሴ አለሜ ጉዳይ ግ ን ምንም ዲ ኤን ኤ አይሻም ። ልጆቹና የልጅ ልጆቹ አሉ ! ታሪኩን ነግረውናል ! ያ ጉዳይ የተዘጋ ነው ።

ከዚህ በኋላ ትክክለኛ ስሙ አበበ ደምሴ አለሜ ከላይ ተጽፎ ከስር በቅንፍ አበበ ቢቂላ መባል ነው ያለበት !!!!
Last edited by Horus on 24 Jul 2023, 02:47, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በስህተት አበበ ቢቂላ በመባል የሚታወቀው የማራቶኑ ንጉስ አበበ ደምሴ አለሜ

Post by Horus » 24 Jul 2023, 02:31

የሻምበል አበበ ደምሴ አለሜ ልጅ ጽጌ አበበ ትክክለኛ የአባቷን ስምና ታሪክ ከጻፈች 27 አመት ሆኖታል ። እንደ አቢይ አህመድ ያለ የአንድ አገር መሪ እንዴት በዚህ ደረጃ ይዋሻል? የኢትዮጵያ ሚዲያ ይህን መንግስታዊ የወረሙማ ዉሸት ማጋለጥ ግዴታቸው ነው ።

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: በስህተት አበበ ቢቂላ በመባል የሚታወቀው የማራቶኑ ንጉስ አበበ ደምሴ አለሜ

Post by kibramlak » 24 Jul 2023, 02:58

Horus,
I believe that there is a severe fundamental problem in the mindset of oromuma collections who are trying to create a new narrative and distort or destroy existing and long held culture and history of the country and the various people in it. It is not a simple lie. According to internal sources, these are done with a well thought and designed program of the oromuma sect group. I agree, a DNA test could reveal unexpected surprise as the morphology of many people in showa, arisi, jimma, who are labeled as oromos appear different from the ones with similar origin as Kejela of OLF
Horus wrote:
24 Jul 2023, 02:31
የሻምበል አበበ ደምሴ አለሜ ልጅ ጽጌ አበበ ትክክለኛ የአባቷን ስምና ታሪክ ከጻፈች 27 አመት ሆኖታል ። እንደ አቢይ አህመድ ያለ የአንድ አገር መሪ እንዴት በዚህ ደረጃ ይዋሻል? የኢትዮጵያ ሚዲያ ይህን መንግስታዊ የወረሙማ ዉሸት ማጋለጥ ግዴታቸው ነው ።
Horus wrote:
24 Jul 2023, 02:13
kibramlak wrote:
24 Jul 2023, 01:47
Horus,
His daughter might have told when and why he changed his name to Bikila. Not sure but someone has told me the other day that Batcha Debele had also a different name, something like Simeneh + his father in similar fashion. its none of my business, simply wondered what the DNA of everyone in this troubled country would reveal if tests were to made.
ክብራምላክ፣
እራሱን ኦሮሞ ብሎ የሚጠራው ሕዝብ እንዲህ በቁጥር የበዛውኮ እራሱ በመራባት አይደለም፤ ሌሎች ጎሳዎችን ቋንቋ ስም፣ ባህልና ታሪክ በመዝረፍ ነው ። ይህ እንዳለ ሆኖ ድሮ የክርስቲያን ስም ወይም የግእዝ ይዘው የተወልዱ የዘመን ኦነግ ወረሞች ስም ለውጠዋል! ችግሩ የግ እ ዝ ስማቸው ደመቀ ከሆነ ደመቅሳ ይባልና ኦሮሞኛ ነው ይሉናል ! ስለዚህ አለማየሁ ወ/ሚካኤል ይባል የነበረው ዛሬ ቱማ ጉዲሳ ይባላል!!! የማንነት ቀውስ ማለት ነው!!

እኔ ለብዙ እያልኩኝ ያለሁት በኢትዮጵያ በቂ የደምና ዲ ኤን ኤ ኮሌክሽን ሲደረግ በትንሽ ወጪ ሰዎች ትክክለኛ ጂኒኦሎጂ ምርምር ሊያደርጉ ይችላሉ ። ለምሳሌ እጅግ አብዛኛው ወሊሶ፣ ጨቦ፣ አመያ፣ በቾና ገላንና ዘዋይ ጉራጌ ሆነው ይገኛሉ !! ይህ ደሞ አይቀርም!!

የአበበ ደምሴ አለሜ ጉዳይ ግ ን ምንም ዲ ኤን ኤ አይሻም ። ልጆቹና የልጅ ልጆቹ አሉ ! ታሪኩን ነግረውናል ! ያ ጉዳይ የተዘጋ ነው ።

ከዚህ በኋላ ትክክለኛ ስሙ አበበ ደምሴ አለሜ ከላይ ተጽፎ ከስር በቅንፍ አበበ ቢቂላ መባል ነው ያለበት !!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 39779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በስህተት አበበ ቢቂላ በመባል የሚታወቀው የማራቶኑ ንጉስ አበበ ደምሴ አለሜ

Post by Horus » 24 Jul 2023, 13:15

ክብራምላክ፣
ተረኛ ወረሙማ በምናቧ የሳለችው ስዕለ ቅዠትማ በውል የምናውቀው ነውኮ። አሁን ያን የተበላ እቁብ እንደ ድብቅ አላማ አንግበው ነውኮ ጂልነታቸው ገሃድ እየወጣ ያለው!!! አይደለም የዛሬይቱን ኢትዮጵያ ወረማይዝድ ማድረግ፣ ለ500 አመት በግፍ የዘረፉትን የሌሎች ታሪክ፣ ማንነትና ካልቸር ተቆፍሮ እየወጣ እና ለባለቤቱ እየተመልሰ ነው !! እድሜ ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ወደፊት የማይታወቅ፣ የማይፈተሽ ነገር የለም ። ስለዚህ አቢይ አህመድ የዛሬ 27 አመት የአበበ ልጅ የጻፈችውን ያባቷ ታሪክ ደብቆ አበበ ደምሴ አለሜን የወረሙማ ተገንጣዮች ወያኔያዊ ፖለቲካ መነገጃ ሊያደርገው ከቶም አይችልም !!! ያበበ ታሪክ ለልጆቹ በክብር ይመለሳል!!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: በስህተት አበበ ቢቂላ በመባል የሚታወቀው የማራቶኑ ንጉስ አበበ ደምሴ አለሜ

Post by DefendTheTruth » 24 Jul 2023, 14:33

ስህተት የምለዉ ቃል በወላጆች ምርጫ ተብሎ እንድቀየር፣ ወለጆቹ ትምህርት ቤት ወስዶ ስያስመዘግቡት ስህተት መፈፀሙን የምያሳይ መስረጃ የለም።

Selam/
Senior Member
Posts: 16850
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በስህተት አበበ ቢቂላ በመባል የሚታወቀው የማራቶኑ ንጉስ አበበ ደምሴ አለሜ

Post by Selam/ » 24 Jul 2023, 21:15

ወራዳ፣ የተረገምክ ህዝብ!
ለሀገሩ ባለው ፍፁም ፍቅር ጉልበቱንና ህይወቱን ለሰጠ ጀግና፣ ቅንጣት ያህል አስተዋፆ ማድረግ የማትችሉ ወፍ ዘራሽ ፍርፋሪ ለቃሚዎች ሁላ ነፍሱ እንኳን በሰላም እንዳታርፍ በራሳችሁ ልክ አሳንሳችሁ በጎሣ መስመር ስትበጫጭቁት ከማየት የበለጠ አሳፋሪ ነገር የለም።

Thomas H
Senior Member
Posts: 13010
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: በስህተት አበበ ቢቂላ በመባል የሚታወቀው የማራቶኑ ንጉስ አበበ ደምሴ አለሜ

Post by Thomas H » 24 Jul 2023, 23:02

እኔ ግን አበበ ቢቂላ ቻይናዊ ሳይሆን አይቀርም የሚል ግምት አለኝ (my gut feeling tells me that).

የቀድሞው ፕሬዚዳንትም ሙላቱ ተሾመ ቻይናዊ ነው ::

Selam/
Senior Member
Posts: 16850
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በስህተት አበበ ቢቂላ በመባል የሚታወቀው የማራቶኑ ንጉስ አበበ ደምሴ አለሜ

Post by Selam/ » 24 Jul 2023, 23:47

አሲዳም ወያኔ - አንተ ደግሞ ምን ጥልቅ አደረገህ?
Thomas H wrote:
24 Jul 2023, 23:02
እኔ ግን አበበ ቢቂላ ቻይናዊ ሳይሆን አይቀርም የሚል ግምት አለኝ (my gut feeling tells me that).

የቀድሞው ፕሬዚዳንትም ሙላቱ ተሾመ ቻይናዊ ነው ::

Post Reply