Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የፅናት ተምሳሌት: ከቆላ ተምቤን ገደላገደሎች፣ እስከ ኮሎራዶ ተራሮች

Post by euroland » 23 Jul 2023, 09:41

ኤዱዬ ጅንቲ

እስቲ ልጠይቅሽ፤

ኤርትራውያኖቹ በመላው አለም ፌስቲቫል ቢያከብሩ ያምርባቸዋል ምክንያቱም የ27 አመት ካንሰራቸውን (ወያኔሽን) ደምስሰውና መሬታቸውን አስመልሰው የሰላም አየር የሚተነፈሱበት ወቅት በመሆኑ ነው። እናንተስ ምን አግታቹህ ነው ፌስቲቫል የምታደርጉት ? ለሽንፈትና ውድቀትም እምበር ተጋዳላይ ትላላቹህ?

እረ ኤርትራውያን አደረጉት ብላቹህ እናንተ መድገሙን አይቀርባቹሁም? ሁሌም እነሱን እንደ ሰነፍ ተማሪ መኮረጅ አለባቹህ ማለት ነው ?

eden wrote:
23 Jul 2023, 09:17

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የፅናት ተምሳሌት: ከቆላ ተምቤን ገደላገደሎች፣ እስከ ኮሎራዶ ተራሮች

Post by Digital Weyane » 23 Jul 2023, 09:46

ኡኔ ምለው፣ አይተ ጌታቸው ረዳ ማንን ፈርቶ ነው የነጮች ፖሊስ ልዩ ጥበቃ እንዲደረግለት የጠየቀው? :roll: :roll:

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የፅናት ተምሳሌት: ከቆላ ተምቤን ገደላገደሎች፣ እስከ ኮሎራዶ ተራሮች

Post by euroland » 23 Jul 2023, 09:59

ጉድ እኮ ነው
ግማሽ ''መሬታቹሁን" አስረክባቹህ፣ ከአንድ ሚሊዬን በላይ ወጣት ማግዳቹህ እና የወያኔ መሪዎች አስገድላቹህ ለሽንፈታቹህ ዋና ተዋይ የነበረውን ሰው እንደ ጀግና ስትቀበሉት አታፍሩም?

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የፅናት ተምሳሌት: ከቆላ ተምቤን ገደላገደሎች፣ እስከ ኮሎራዶ ተራሮች

Post by Abere » 23 Jul 2023, 11:06

የውረደት ተምሳሌት። አስለቃሽ ጌታቸው ረዳ በአሜሪካ በሚኖሩ ትግሬዎች ላይ ሂሳብ አወራረደባቸው።

እዚሁ ገድሎ-እዚሁ ኗሪ፤
እንደ ክርስቶስ- እንደ ፈጣሪ።

ይሉሃል ይህ ነው። 1 ሚልዮን ትግሬ አስጨርሶ የእራሱን ህይወት ብቻ አትርፎ በርካታ ዘመድ አዝማዳቸውን አጥተው በአዳራሹ የተሞሉት ሃዘንተኞች በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይሉ ዘንድ ቁስላቸውን እየቀሰቀሰ ያስጮኻቸዋል። ይመስለኛል ብዙዎች አስለቃሽ ጌታቸው ረዳን በቂ ትግራዊ አይደለም አማራ ነው ብለው የሚቃወሙ ስለአሉ ከእነዚህ አይነቶቹ ጥቃት እና ተቃውሞ ለመጠበቅ በወጠምሻ ጠባቂ ታጅቦ ነው የታየው።

What really has Tigray earned from the war? NOTHING! After defeating TPLF or reduced it to nothingness, what else could Ethiopia do? Stop the war, although the full stop mark on the war was inappropriately put. Regardless of even that Tigray, both in geographic size and political influence is reduced to proportionate to its natural size. But thanks for the opportunity in generously surrendering weapons to Amhara farmers so that they can defend themselves from noisy OLF.

Misraq
Senior Member
Posts: 17790
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የፅናት ተምሳሌት: ከቆላ ተምቤን ገደላገደሎች፣ እስከ ኮሎራዶ ተራሮች

Post by Misraq » 23 Jul 2023, 11:48

.
.
.
ጌታቸው ... ከአማራ ጋር ሒሳብ እናወራርዳለን ብሎ አማራን ያነቃልን ታላቅና ፅኑ መሪ ነው።

መለስም ደብረፅዬንም ፈገግታ እያሳዩን ሳናውቀው ውስጥ ውስጡን ያጠፉን ነበር። ጌች የኛ ሰው በመቀሌ ግን አላህ ይስጠው አነቃነ።

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47688
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: የፅናት ተምሳሌት: ከቆላ ተምቤን ገደላገደሎች፣ እስከ ኮሎራዶ ተራሮች

Post by Halafi Mengedi » 23 Jul 2023, 12:12

Digital Weyane wrote:
23 Jul 2023, 09:46
ኡኔ ምለው፣ አይተ ጌታቸው ረዳ ማንን ፈርቶ ነው የነጮች ፖሊስ ልዩ ጥበቃ እንዲደረግለት የጠየቀው? :roll: :roll:
Kentat Derho, The police showed up by the order of federal and state to show respect as the president of Tigray unlike your Bologna maid came no one gave him any attention, wedi haxabi Disti Taliyan.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23850
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የፅናት ተምሳሌት: ከቆላ ተምቤን ገደላገደሎች፣ እስከ ኮሎራዶ ተራሮች

Post by Fed_Up » 23 Jul 2023, 12:41

መሽረፈት ብሎ ተሳድቦ... የመሽረፈት እግር ስሞ በምህረት አገልጋይ የሆነ የአጋሜዎች መሪ አቶ ጌታቸው ረዳ::

ከውፍጮ ቤት በግ
ቢጭኑት አህያ ቢሎጉሙት ፈረስ

የተቀየረው የአጋሜዎቹ ጌታ አማራው ጌቾ ግች ግች :lol: :lol: :lol: :lol:

Post Reply