Re: ለጄ/ል መንግስቱ ነዋይና ልዕልት ሂሩት ደስታ መታሰቢያ ይሁን !
የታላቁ ጀ ግ ና ራስ ደስታ ዳምጠው ከተማ ልጅ ልዕልት ሂሩት ደስታ ! የመንግስቱ ነዋይ የልብ ፍቅረኛ ! በዚህ ፍቅር የመንግስቱን ልብ የሰበሩትሁሉ ፊውዳሎች በታህሳሱ ኩዴታ ልደት አዳራሽ ውስጥ ረሽኗቸዋል ! ልጅ ሆኜ ካገር ቤት አዲሳባ በመጣሁ 2 ወሬ ማርች 27 ጠዋት 1 ሰዓት (7 ኤ ኤም) ተክለ ሃይማኖት አደባባይ (ቤተስኪያኑ በር ላይ በሳሪያን ካኪ ልብሱ ተሰቅሎ ከእግሩ ስር የፍርድ ቤቱ ወረቀት ተቸንክሮ የዚያ ሰው ክብር እርጋታ ፣ ፊቱ ላይ ያለው ኬረዳሽነት ዛሬ አሁን እንደ ፎቶ ፊቴ ላይ አለ! ይህን ታሪክ ስመሰክር አንድ የአማርኛ ቃል የማልናገር ባላገር ህጻን ነበርኩ ! ከጀግናው መንግስቱ በኋላ 3 መንግስቶችን ጥለን 4ኛውን ለማሰበናት ጫፍ ደርሰናል!
Last edited by Horus on 22 Jul 2023, 03:51, edited 3 times in total.
Re: ለጄ/ል መንግስቱ ነዋይና ልዕልት ሂሩት ደስታ መታሰቢያ ይሁን !
ኢትዮጵያ እንደ ዛሬው አቢይና ወያኔ መሰል እንሽላልቲ እበቶች ሳይሆን ይህን መሰል ጀግኖች ይህን መሰል ፍጹማን የኖሩባት አገር ነበረች!