Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ብሄራዊ ጦሩን በማዘዝ አገር ካላረጋጋ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ወታደራዊ መንግስት ያውጃል

Post by Horus » 20 Jul 2023, 22:16

ከዚህ ቀደም ብዙ ግዜ እንዳልኩት አቢይ ከማል አታቱርክ ሆኖ እንደ ኢትዮጵያ ብሄረተኛ ዲክታተር ሆኖ ሚሊታሪውን የሱ ተከታይ አድርጎ የራሱ ኩዴታ የሚያደርግበት ሁኔታ አሁን በኢትዮጵያ የለም ።

አንደኛ አቢይ አታቱርክን አልሆነም፣ አይሆንም!

ሁለተኛ በወረሞ ብሄረተኘት አገር ከፋፋዩ እሱ ስለሆነ እሱ ሰራዊቱን የሱ የተከታይ አድርጎ የራሱን ኩዴታ (ማለትም የወረሞ ኩዴታ) ለማድረግ አማራው ደቡቡ አፋሩ ሰራዊት አይፈቅድለትም ። አይደለም ኩዴታ በኮማንድ ፖስት የተሸፈነ የወረሙማ ወታደራዊ ቁጥጥር ባማራ፣ በደቡብ፣ በጉራጌ አሁን የምናየውን ህዝባዊ አመጽ ቀስቅሷል ።

ስለዚህ ኩዴታ የሚያስቡ ጄኔራሎች ካሉ ማድረግ ያለባቸውና የሚችሉት የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ አንግበው የጎሳ ፓርቴዎች፣ የጎሳ ፓርላማና የጎሳ ሕገ መንግስት የሚሽር ወታደራዊ አገዛዝ ካወጁ ብቻ ነው ግዜያዊ ድጋፍ ከሕዝብ የሚያገኙትና አገር ማረጋጋት የሚችሉት !

ከዚህ ውጭ የሆነው አሁን አማራ ጉጂ፣ ደቡብ፣ ጋምቤላ የተነሳው መንግስት ለዋጭ አመጽ ነው !

eden
Senior Member
Posts: 10116
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: አቢይ አህመድ ብሄራዊ ጦሩን በማዘዝ አገር ካላረጋጋ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ወታደራዊ መንግስት ያውጃል

Post by eden » 20 Jul 2023, 22:18

Horus wrote:
20 Jul 2023, 21:58

wey gud
ምንም ጉድ የለም!

ይህ የተባለው የዛሬ 3 አመት አቢይ ኢትዮጵያዊ ነኝ ፣ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት አንጻለሁ በሚልበት ወቅት ነው ።

ስለዚህ የሆረስ ዐይነ ኩሉ አስተሳሰብና አተያይ የሚመሰረተው፣ አብይ ከሚተፋቸው ቃላቶች በመነሳት ነበር ማለት ነው?
Last edited by eden on 20 Jul 2023, 22:21, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አቢይ አህመድ ብሄራዊ ጦሩን በማዘዝ አገር ካላረጋጋ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ወታደራዊ መንግስት ያውጃል

Post by sun » 20 Jul 2023, 22:20

General Adem is 100% correct in saying that all colors and brands of divisive anarchists wherever they are must be dealt with mercilessly by the democratically elected government and the United Ethiopian Defense Forces, if possible peacefully using carrots but if carrots taste bad and don't work then using hard and strong bitter sweet sticks. Only united and cooperative societies and and communities can withstand and go over the current national and international dynamic transformational waves.

Last but not least, Qeerros and Qarrees need to stand united, regardless of their diversities and support the government in its efforts to manage the affairs of the 110 million diverse population so that the country may smoothly go through the current difficult political, social, economic, demographic, environmental, etc, transformations.
8)
Last edited by sun on 20 Jul 2023, 22:31, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ብሄራዊ ጦሩን በማዘዝ አገር ካላረጋጋ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ወታደራዊ መንግስት ያውጃል

Post by Horus » 20 Jul 2023, 22:27

eden wrote:
20 Jul 2023, 22:18
Horus wrote:
20 Jul 2023, 21:58

wey gud
ምንም ጉድ የለም!

ይህ የተባለው የዛሬ 3 አመት አቢይ ኢትዮጵያዊ ነኝ ፣ ኢትዮጵያዊ ሰራዊት አንጻለሁ በሚልበት ወቅት ነው ።

ስለዚህ የሆረስ ዐይነ ኩሉ አስተሳሰብና አተያይ የሚመሰረተው፣ አብይ ከሚተፋቸው ቃላቶች በመነሳት ነበር ማለት ነው?
ሆረስ ዐይነ ኩሉ ሪያሊቲን ተከትሎ ያስባል ይተነትናል አልፎ አልፎ ይተነብያል እንጂ ጠንቋይም አይደለም፣ ያቢይም ንግግር ተከታይ አይደለም ። እኔ አቢይን እንደ አንድ ፖለቲካ አላዋቂ የሚዲያ ሰለበርቲ አድርጌ ነው የማየው ።እኔን የሚገዛኝ የአቢይ አህመድ ቢሄቬየር፣ የአቢ አህመድ ተግባር ነው። ለምን ዛሬ ባልኩት ነገር ትችት አታቀርብም?!!!!

eden
Senior Member
Posts: 10116
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 20 Jul 2023, 22:39

Horus wrote:
20 Jul 2023, 22:27
ለምን ዛሬ ባልኩት ነገር ትችት አታቀርብም?!!!!

መጀመርያ፣ አብይ የሚለፍፈውን ይዘህ ነጎድክ. ድንቄም ሪያሊቲን መከተል! ይህንኑ ድክመትህን አምጥተን ስናፈርጥልህ፣ ይቅርታ ተሳስቼ ነበር እንደማለት፣ ትወራጫለህ. ጉደኛ ነህ

ዛሬ በምትለው ጉድ የምተችህ ነገ ነው

የዛሬን አይደለም፣ የትናንትናህን ጉድ ለመቀበል ተቸግረሃል እኮ

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re:

Post by Educator » 20 Jul 2023, 23:13

Omg, did he really say all this? I knew he is shallow, but I never thought he was this shallow. So hopeless.
eden wrote:
20 Jul 2023, 20:15
Horus wrote:
26 Jul 2020, 00:05
አቢይ ምን ግዜም የመከላከያውን ሙሉ ድጋፍ ያለው ። ለዚህም ነው ከዚህ በኋላ መንግስት በአመጽ አፈርሳለሁ የሚል ሁሉ የወታደሩን ጥይት የሚቀምሰው ።
Horus wrote:
26 Jul 2020, 02:15
አሁን ያለውን ጦር ልክ እንደ መለስ ይበትኑታል ። ያም ማለት አሁን ያለው ወታደር ፈርሶ ለማኝ ይሆናል ። ይህ እንዲሆን አሁን ያሉት ጄኒራሎች በፍጹም አይፈቅዱም።
Horus wrote:
26 Jul 2020, 02:55
በኔ ግምት አቢይ ሰራዊቱ ድጋፍ አለው። ስልጣን ካቢይ የሚቀማ አንድም ቡድን የለም ።
Horus wrote:
26 Jul 2020, 17:10
በየክልሉ የተከማቸው እልፍ ሺ ለብ ለብ ክምችት ከብሄራዊ ሰራዊት ማወዳደር ቀልድ ነው ። በመሳሪያም ሆነ መዋጋት ብቃት ቀናን ለሊት ናቸው ።

አንዳቸውም የክልል ልዩ ሃይሎች አብረው ማዕከላዊ ሰርዊቱን ለዋጉ አይችሉም። ልዩ ሃይሎች ቢበዛ የክልልና ክልል እርስ በርስ ጦርነት ማድረግ ቢችሉ ነው ፣ በቃ

አገር ማፍረስ የሚፈልጉ ካል አቢይ ሰራዊቱን ማዘዝ ግድ ይለዋል ነው።

wey gud

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ብሄራዊ ጦሩን በማዘዝ አገር ካላረጋጋ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ወታደራዊ መንግስት ያውጃል

Post by Horus » 21 Jul 2023, 00:19

ኤደንና ኢዱኬተር፣
ወያኔ መሸነፉንና መሞቱን ብቻ አይደለም የትግሬን ሕዝብ እንዲህ ለታሪክ መሳቂያ ማድረጉ የገባችሁ ዛሬ ነው መሰለኝ! አንተ ዛሬ ነገር ላይ ቃል የመናገር የሃሳብ ድፍረት የሌለህ አሁን ለደረሰብህ ትራማ ሆረስ ላይ መጠንጠል አትችልም ። ደግሜ ልንገርህ ኢትዮጵያን የሚያፈርስ፣ ኢትዮጵያን የሚወጋ አይደለም ወያኔ ትግሬ አይደለም ወያኔ ወረሙማ እግዚአብሄር ቢሆን ከሆረስ ብዕር አያመልጥም ።

ሆረስ ዘ ኢትዮጵያ በፍጹም አልተሳሳተም! የሰረቀ ያጭበረበረ ዞሮ አፍሮ የወደቀ የተሸማቀቀ ወያኔ ትግሬና ወያኔ ወረሙማ ነው ። ሌባ ዉሸታም ቀጣፊዎች እናንተ! በታሪክ ፊት የተዋረዳችሁ የቀለላችሁ እናንተ ! ሆረስ ልከ የመለስን ግባተ መሬት እንደ መሰከረ የአቢይ ሌቦች ግባተ መሬት ይመሰክራል !

እንደ ምድርና ሰማይ የጸናው ኢትዮጵያዊነቴ በፍጹም በጭራሽ ስህተት ሆኖ አያውቅም፣ እስከ ዘመን ፍጻሜ ስህተት አይሆንም !!!

ለምን ለ27 አመት በወያኔ ትግሬ ላይ የጻፍኩትን ቆፍረህ አታአይም! ትወድቃለህ ብዬህ ወድቀሃል! ያንተ ዉሃ ተሸካሚ ወረሙማም ልክ እንዳንተ ይወድቃሉ ! ምን ላይ ነው ስህተቴ ! ለኢትዮጵያ ስል ስይጣን ጋር ብወዳጅ ጽድቅ ነው! አስታ ላ ቪስታ!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13228
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አቢይ አህመድ ብሄራዊ ጦሩን በማዘዝ አገር ካላረጋጋ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ወታደራዊ መንግስት ያውጃል

Post by DefendTheTruth » 21 Jul 2023, 06:36

Horus wrote:
21 Jul 2023, 00:19

እንደ ምድርና ሰማይ የጸናው ኢትዮጵያዊነቴ በፍጹም በጭራሽ ስህተት ሆኖ አያውቅም፣ እስከ ዘመን ፍጻሜ ስህተት አይሆንም !!!
አቤት መንጣጣት፣ ኢትዮጵያ ማለት ለአንተ ምንድ ነዉ ትርጉሙ ብትሉት፣ ይሄ አፈ-ጮሌ ወያላ መልስ የለዉም።

ሕዝቡ ነዉ ማለት አይችልም፣ ምክንያቱም ማንነቱ በሙሉ የአገሪቷን አብላጫ ሕዝብ ጥላቻ ላይ ነዉ የተመሰረተዉ፣ ማንግስት ነዉ ማለት አይችልም፣ የመንግስት ተቃዋሚ ነኝ ስል ነዉ እድሜዉን ሁሉ የጨረሰዉ። መሬቱ ነዉ ማለት አይችልም፣ መሬቱን ለማለምለም የምጥሩትን ሁሉ ስረግም ይዉላል ና፣ የዛፍ ተከላዉን ስዘልፍ ነዉ የምዉለዉ።

የለ እፍረት ደግሞ አደባባይ ወጥቶ ከእኔ በላይ ኢትዮጵያዊ የለም ይላል።
የምን ፍጡር ይሁን ይሄስ?

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ብሄራዊ ጦሩን በማዘዝ አገር ካላረጋጋ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ወታደራዊ መንግስት ያውጃል

Post by Horus » 21 Jul 2023, 14:07

DefendTheTruth wrote:
21 Jul 2023, 06:36
Horus wrote:
21 Jul 2023, 00:19

እንደ ምድርና ሰማይ የጸናው ኢትዮጵያዊነቴ በፍጹም በጭራሽ ስህተት ሆኖ አያውቅም፣ እስከ ዘመን ፍጻሜ ስህተት አይሆንም !!!
አቤት መንጣጣት፣ ኢትዮጵያ ማለት ለአንተ ምንድ ነዉ ትርጉሙ ብትሉት፣ ይሄ አፈ-ጮሌ ወያላ መልስ የለዉም።

ሕዝቡ ነዉ ማለት አይችልም፣ ምክንያቱም ማንነቱ በሙሉ የአገሪቷን አብላጫ ሕዝብ ጥላቻ ላይ ነዉ የተመሰረተዉ፣ ማንግስት ነዉ ማለት አይችልም፣ የመንግስት ተቃዋሚ ነኝ ስል ነዉ እድሜዉን ሁሉ የጨረሰዉ። መሬቱ ነዉ ማለት አይችልም፣ መሬቱን ለማለምለም የምጥሩትን ሁሉ ስረግም ይዉላል ና፣ የዛፍ ተከላዉን ስዘልፍ ነዉ የምዉለዉ።

የለ እፍረት ደግሞ አደባባይ ወጥቶ ከእኔ በላይ ኢትዮጵያዊ የለም ይላል።
የምን ፍጡር ይሁን ይሄስ?
አንተ ጂል ሃሬ ኢትዮጵያ ካልተመቸችህኮ ኬኒያ አለልህ! ዕብስ ጥርግ :lol: :lol: :lol:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13228
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አቢይ አህመድ ብሄራዊ ጦሩን በማዘዝ አገር ካላረጋጋ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ወታደራዊ መንግስት ያውጃል

Post by DefendTheTruth » 21 Jul 2023, 15:51

Horus wrote:
21 Jul 2023, 14:07
DefendTheTruth wrote:
21 Jul 2023, 06:36
Horus wrote:
21 Jul 2023, 00:19

እንደ ምድርና ሰማይ የጸናው ኢትዮጵያዊነቴ በፍጹም በጭራሽ ስህተት ሆኖ አያውቅም፣ እስከ ዘመን ፍጻሜ ስህተት አይሆንም !!!
አቤት መንጣጣት፣ ኢትዮጵያ ማለት ለአንተ ምንድ ነዉ ትርጉሙ ብትሉት፣ ይሄ አፈ-ጮሌ ወያላ መልስ የለዉም።

ሕዝቡ ነዉ ማለት አይችልም፣ ምክንያቱም ማንነቱ በሙሉ የአገሪቷን አብላጫ ሕዝብ ጥላቻ ላይ ነዉ የተመሰረተዉ፣ ማንግስት ነዉ ማለት አይችልም፣ የመንግስት ተቃዋሚ ነኝ ስል ነዉ እድሜዉን ሁሉ የጨረሰዉ። መሬቱ ነዉ ማለት አይችልም፣ መሬቱን ለማለምለም የምጥሩትን ሁሉ ስረግም ይዉላል ና፣ የዛፍ ተከላዉን ስዘልፍ ነዉ የምዉለዉ።

የለ እፍረት ደግሞ አደባባይ ወጥቶ ከእኔ በላይ ኢትዮጵያዊ የለም ይላል።
የምን ፍጡር ይሁን ይሄስ?
አንተ ጂል ሃሬ ኢትዮጵያ ካልተመቸችህኮ ኬኒያ አለልህ! ዕብስ ጥርግ :lol: :lol: :lol:
ሆረስ፣ እኔ እኮ እንዚህን ዉራዎች እንደ ሰዉም አልቆጥራቸዉም፣ እንኳን ላዳምጣቸዉ፣ ይህን እመነኝ!

Post Reply