Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15408
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢትዮጵያ፥ ኤርቶዶክስ፥ቤተክርስትያን፥ የፖለቲካ፥ቅስቅሳና፥ የመግለጫ፥ ጋጋታ፥ትታ ፥ እንደ፥ አባ፥ጼጥሮስ፥ ያሉትን፥ሃሳውያንና፥ ቶኩሎች፥ማስወገድ፥ አለባት።

Post by Abere » 20 Jul 2023, 10:17

To be honest, the Tigre priests have become too political than spiritual. They are acting more Woyane than Woyane itself. Their intransigence is pure political motivation. While TPLF outwardly acting as conforming to the national political environment, the priests pushing the agenda is exposing them 100%. This actually defrocks them. Anyone that has a shred of spirituality and faith cannot make an everyday business of hating individuals or group. The Tigre priest discuss individuals, but not serving the flock. I think Tigray people deserves more, and these fox woyane-priests have to be chased out of churches. If Tigray remains part of Ethiopia, the EOTC should by law confiscate Tigray churches.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19146
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኢትዮጵያ፥ ኤርቶዶክስ፥ቤተክርስትያን፥ የፖለቲካ፥ጨዎታና፥ የመግለጫ፥ ጋጋታ፥ትታ ፥ እንደ፥ አባ፥ጼጥሮስ፥ ያሉትን፥ሃሳውያንና፥ ቶኩሎች፥ማስወገድ፥ አለባት።

Post by Axumezana » 20 Jul 2023, 12:20

- The Orthodox Church openly supported & participated in the genocidal war against Tigray
- It has persecuted Tigrayan priests from it's local Churches through out the world including Israel and other foreign countries ( over the last five years)
- It has been spreading hate against Tigrayans in its local Churches in Ethiopia and out of Ethiopia ( I am a witness to that)
- It was involved in the arrest of innocent Tigrayan priests & gave their positions to other non-Tigrayans immediately and made the Tigrayan persists with out job after they were released . This happened in Addis Ababa and other churches in Ethiopia .

- Last but not least Menbere Teklehaimanot is demonic and it has to be replaced by Menbere Selama at Axum


The way forward ward :
In Short term , discussion , reconcilation and allow & support Tigray Orthodox Church to survive and grow

Long Term : Both churches have to pass through Transformation & reformation to weed out non-biblical teachings and practices and unite under on Menbere Selama Church centered at Axum .

Abere
Senior Member
Posts: 15408
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢትዮጵያ፥ ኤርቶዶክስ፥ቤተክርስትያን፥ የፖለቲካ፥ጨዎታና፥ የመግለጫ፥ ጋጋታ፥ትታ ፥ እንደ፥ አባ፥ጼጥሮስ፥ ያሉትን፥ሃሳውያንና፥ ቶኩሎች፥ማስወገድ፥ አለባት።

Post by Abere » 20 Jul 2023, 13:25

@Axumezana ,

You are really toxic and unhelpful to Tigray people. Individuals like you only puts Tigres life in hell. These Woyane-Priests are fake and very political. ዘመንበረ ወያኔ ከሳቴ ጽልመት በቅርብ ቀን ይፈርሳል። የትግራይ አብያተ ክርስቲያን በኢኦተዋቤ ቁጥጥር ስር ይሆናል። Unless Tigray , beyond Tekeze and lake Ashenge, is declared a separate country.

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14803
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: የኢትዮጵያ፥ ኤርቶዶክስ፥ቤተክርስትያን፥ የፖለቲካ፥ጨዎታና፥ የመግለጫ፥ ጋጋታ፥ትታ ፥ እንደ፥ አባ፥ጼጥሮስ፥ ያሉትን፥ሃሳውያንና፥ ቶኩሎች፥ማስወገድ፥ አለባት።

Post by Tog Wajale E.R. » 20 Jul 2023, 13:35

Lekhebatt Lemmanai Agga*me Bas*tard Prostit*ute !!!



Gummamma MushMush:- ዕስትኽ፥ ዓጋመ፥ ወዲ ዛ፥ ፋኛቱራ !!!



MushMushat Guahafat Bast*ard Prosti*tutes Agga*mes:--- Why Don't You Entertain That To Your Dedebit Woorgach Tigrayian Who*re Mother. Get Lost Now Gimmattamm Shettattam Agga*mes.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19146
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኢትዮጵያ፥ ኤርቶዶክስ፥ቤተክርስትያን፥ የፖለቲካ፥ጨዎታና፥ የመግለጫ፥ ጋጋታ፥ትታ ፥ እንደ፥ አባ፥ጼጥሮስ፥ ያሉትን፥ሃሳውያንና፥ ቶኩሎች፥ማስወገድ፥ አለባት።

Post by Axumezana » 20 Jul 2023, 13:42

አበረ፥ ላነሷሃቸው፥ ጉዳዮች፥ መልስ፥ ሳትሰጥ፥ የአዞ፥ እንባ፥ ለትግራይ፥ ማፍሰስህ፥ መልስ፥ የለህም፥ ፥ ማለት፥ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15408
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢትዮጵያ፥ ኤርቶዶክስ፥ቤተክርስትያን፥ የፖለቲካ፥ጨዎታና፥ የመግለጫ፥ ጋጋታ፥ትታ ፥ እንደ፥ አባ፥ጼጥሮስ፥ ያሉትን፥ሃሳውያንና፥ ቶኩሎች፥ማስወገድ፥ አለባት።

Post by Abere » 20 Jul 2023, 15:27

የአመለካከት ችግር አለብህ። ቅዱስ ሲኖዶስ ጦርነት የቀሰቀሰ ወይም የፈለገ አልነበረም። ጦርነት እንዳይነሳ በፌደራሉ እና በትግራይ አስተዳደር፤ በትግራይ እና በአማራ መካከል ሰላም እንድኖር መስቀል እና ታቦት ይዘን እንለምን ሲል የትግራይ ጳጳሳት እምብየው ትግራይ ሰላም ለምን ሆነ ብላችሁ ነዎይ ሂዳችሁ ደም ከሚፈስበት ቦታ አስታርቁ ነበር ያሉት። ታዲያ ምን ያድርግ ቅዱስ ሲኖዶሱ? በጦርነት አንዱ ወገን ተሸናፊ፤ሌላው ወገን ተሸናፊ ይሆናል። ወያኔ ስለተሸነፈ እና ግምታቸው ስለከሸፈ አሁን በደም ፍላት ደመ-ነፍሳዊ ተግባር ነው የትግሬ ካህናት የሚያደርጉት። ሁሉም ይረዳዋል። የፈሲታ ተቆጢታ ነው የሆኑት። ይህ ደመ-ነፍሳዊ እና ኢ-ሃይማኖታዊ ምግባር በመጨረሻ ዋጋ ያስከፍላቸዋል።
Axumezana wrote:
20 Jul 2023, 13:42
አበረ፥ ላነሷሃቸው፥ ጉዳዮች፥ መልስ፥ ሳትሰጥ፥ የአዞ፥ እንባ፥ ለትግራይ፥ ማፍሰስህ፥ መልስ፥ የለህም፥ ፥ ማለት፥ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19146
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኢትዮጵያ፥ ኤርቶዶክስ፥ቤተክርስትያን፥ የፖለቲካ፥ጨዎታና፥ የመግለጫ፥ ጋጋታ፥ትታ ፥ እንደ፥ አባ፥ጼጥሮስ፥ ያሉትን፥ሃሳውያንና፥ ቶኩሎች፥ማስወገድ፥ አለባት።

Post by Axumezana » 20 Jul 2023, 17:18

ወያነ፥ ራስን፥ የመከላከል፥ ጦርነት፥ተባብረውና፥ ተቀናጅተው፥ ለማጥፋት፥ ከመጡ፥ ጠላቶቹ፥ ጋር፥ አድርጎል። በብዛትም፥በመሳርያም፥ በኢኮኖሚም፥እጅግ፥ከሚበልጡት፥ ጋር፥ገጥሞ፥ ህልውናውን፥ በከባድ፥መስዋዕትነት፥አስጠብቀዋል። ወያነ፥ ለአዲስ፥ታሪክ፥ አዱስ፥ ሙሽራ፥ ሆኖ፥ ተዘጋጅተዋል። ከአሜሪካ፥ መጥተው፥አሁን፥ስልጣን፥ ላይ፥ያሉ፥ እነ፥ አባ፥ ቤጥሮስ፥ religiopoliticians ናቸው። እሳቸውም፥ ፖለቲካና፥ እምነት፥ እንደማይነጣጠሉ፥ ተናግረዋል። እንደ፥መጽሐፍ፥ ቅዱስም፥ ቃልና፥ እንደ፥ ህገመንግስቱ፥ ግን፥ እምነትና፥ ፖለቲካ፥ መለያዬት፥ አለባቸው።

Abere
Senior Member
Posts: 15408
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢትዮጵያ፥ ኤርቶዶክስ፥ቤተክርስትያን፥ የፖለቲካ፥ጨዎታና፥ የመግለጫ፥ ጋጋታ፥ትታ ፥ እንደ፥ አባ፥ጼጥሮስ፥ ያሉትን፥ሃሳውያንና፥ ቶኩሎች፥ማስወገድ፥ አለባት።

Post by Abere » 20 Jul 2023, 17:32

ከዐውድ ውጭ ተተረጎመ ወይም ተቆንጽሎ ከታዬ እንኳን የአቡነ ጴጥሮስ ንግግር የመጽሀፍ ቅዱስ የተፋለሰ መልዕክት ሊያስተላልፍ ይችላል። ንግግራቸውን ሳይሆን ማንነታቸውን ለመቃወም የሚደረግ ጸያፍ ጥረት ነው። በዚህ አጋጣሚ ግን አቡነ ጴጥሮስ የበለጠ ሞገስ ምስጋና፤ እውነተኛነት እና ይቅር ባይ በህዝብ አመለካከት ሲያደርጋቸው የትግራይ ጳጳሳት ግን መንፈሳዊነት የራቃቸው፤ የሚሸከሙት መጽሀፍታት ያልገባቸው፤ በጎሰኝነት የሰከሩ፤ ብቀላ እና ዝና የሚፈልጉ፤ መንጋ መጠበቅ የማይችሉ ያደረጋቸዋል። ታንክ እና ድሮን ልኮ የደበደባቸውን መንግስት ጫማ ይልሳሉ፤ በአንጻሩ ደግሞ ስል መስቀል ታቦት ይዘን ጦርነት እናስቁም ያለውን ሲኖድ ከዚያም ውስጥ በማንነት እየለዩ ማጥቃት የሚያሳየው ትግራይ ውስጥ የቱን ያህል ክርስትና ሙቶ እንደተቀበረ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19146
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኢትዮጵያ፥ ኤርቶዶክስ፥ቤተክርስትያን፥ የፖለቲካ፥ጨዎታና፥ የመግለጫ፥ ጋጋታ፥ትታ ፥ እንደ፥ አባ፥ጼጥሮስ፥ ያሉትን፥ሃሳውያንና፥ ቶኩሎች፥ማስወገድ፥ አለባት።

Post by Axumezana » 21 Jul 2023, 00:38

እነ፥ አባ፥ ጴጥሮስ፥ አገር፥ ውስት፥ ከገቡ፥ ጀምሮ፥ የኢትዮጵያ፥ ችግር፥ ባሰበት፥ እንጂ፥ አልተፈታም ። ፖለቲካ፥ ጥንቆላ፥ ክርስትና፥ ቀይጠው፥ ህዝቡን፥ ወደ፥ ገደል፥ እየገፉት፥ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኢትዮጵያ፥ ኤርቶዶክስ፥ቤተክርስትያን፥ የፖለቲካ፥ጨዎታና፥ የመግለጫ፥ ጋጋታ፥ትታ ፥ እንደ፥ አባ፥ጼጥሮስ፥ ያሉትን፥ሃሳውያንና፥ ቶኩሎች፥ማስወገድ፥ አለባት።

Post by Selam/ » 21 Jul 2023, 07:17

አክሱም ቅዘናም የምትባል እንጭጭ የወያኔ ወስፌ ፡ የኤርትራ፣ የአማራና የኦርቶዶክስ ጥላቻህ ሞልቶ ከመፍሰሱ የተነሳ፣ 24 ሰዓት ሙሉ ስለነሱ ስታወራ ነው የምትውለው። አንተ ደነዝ በጠና ታመሀልና በምታመልከው ኮሚኒዝም ይሁን ሸሌው ሽሉ ደብረፖርን ንሰሃ ግባ።

ኢሳያስን እንደ አህያ እንኮኮ ብላችሁ አዲስ አበባ ያመጣችሁት እናንተ፤ ከዚያም በአንድ ሽንትቤት ውስጥ አብረን ካላራን ብላችሁ አገሪቷን በጋራ አተራምሳችሁና ዘርፋችሁ እልል ብላችሁ የሸኛችኋቸው እናንተው ሆናችሁ እያለ አሁን ቁስልህን እየላስክ ለሊትና ቀን ኢሳያስ እያልክ የምታንቋርረው ምናባክ ልታመጣ ነው? ክፉ!

ትህነግ ሲጀመር አረማዊ ናት፣ ስለዚህ ስለ ሃይማኖት በጥብጠህ ብትግታትም አይገበትም። ኦርቶዶክስና አማራ መጥፋት አለበት ብላ ለሃምሳ ዓመት ፈግታ ጎሳን በጎሳ ላይ አስነስታ፣ አንዱም ሳያዋጣት እራሷው አመድ ዱቄት ሆነች። አሁን ደግሞ ሁሉም በር ሲዘጋባችሁ፣ የሉሲፈርን ቀይ ኮኮብ ጉያችሁ ደብቃችሁ፣ በቤተ ክርስቲያን በኩል ብቅ አላችሁ። እኔ የማዝነው ለትግራይ ህዝብ ነው፣ አንዱን መርዝ አጠፋሁ ሲል ትህነግ አዲስ መርዝ በጥብጣ ብቅ ትላላለች። እስከነ እድፏና ጥፍሮቿ ቤተክርስቲያን ጠቅልላ መግባቷ ለትግራይ ህዝብ የመጨረሻ መንፈሳዊ ክስረት ነው።

ድውይ ስለሆንክና ስለማይገባህ ነው እንጂ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በአብዛኛው ስትተዳደር የኖረችው በሶርያውያን፣ ቆስጠንጢኖሳውያን፣ ግብፃውያን እና በትግሬ ቄሶችና ጳጳሶች እንጂ በአማራዎቾ አልነበረም። ምዕመናኑም ለሃይማኖቱ ይሞታል እንጂ፣ እንደ እናንተ የረከሰ ዘር ቆጠራ ውስጥ አይገባም። ጠላት ሲመጣም ታቦት ይዞ ይዋጋል ሃገሩን ይከላከላል። ኦቶማን በለው፣ ደርቡሽ በለው፣ ጣሊያን በለው መልሱ ሁሌም አንድ አይነት ነው። ቤተ ክርስቲያንን ወደ መጋዘን እለውጣለሁ ብላ ለዘመናት ጉድጓድ ስትምስ ለነበረችው ሰይጣን ወያኔም የተሰጠው መልስ ይኸው ነው። ትህነግ የምትባልን የክፋት ዕፅ ለማጥፋት መድከም ፅድቅ ነው። ወግድልኝ ሰይጣን!

Axumezana wrote:
21 Jul 2023, 00:38
እነ፥ አባ፥ ጴጥሮስ፥ አገር፥ ውስት፥ ከገቡ፥ ጀምሮ፥ የኢትዮጵያ፥ ችግር፥ ባሰበት፥ እንጂ፥ አልተፈታም ። ፖለቲካ፥ ጥንቆላ፥ ክርስትና፥ ቀይጠው፥ ህዝቡን፥ ወደ፥ ገደል፥ እየገፉት፥ ነው።

Post Reply